ያ ሁሉ የኃላፊ-መንገዲ እና የቶማስ የድል ዕልልታ ምን በላው? የውሃ ሽታ ሁኖ ቀረ። በትግርኛ ድል ሲያደርጉ ስንት ጊዜ ዕልል ይላሉ? ሲሸነፉስ ? 3 ነው 7 ጊዜ?
ያ ሁሉ የኃላፊመንገዲ እና የቶማስ የድል ዕልልታ ምን በላው? የውሃ ሽታ ሁኖ ቀረ። በትግርኛ ድል ሲያደርጉ ስንት ጊዜ ዕልል ይላሉ? ሲሸነፉስ ? 3 ነው 7 ጊዜ?
Re: ያ ሁሉ የኃላፊ-መንገዲ እና የቶማስ የድል ዕልልታ ምን በላው? የውሃ ሽታ ሁኖ ቀረ። በትግርኛ ድል ሲያደርጉ ስንት ጊዜ ዕልል ይላሉ? ሲሸነፉስ ? 3 ነው 7 ጊዜ?
በድል ይሰክራሉ - የህልም እሩጫ ሆነባቸው። ልባቸው ድክም ብሎ ሞቱ እኮ። አንድ ጠብ የሚል ነገር የለም። የሚንጠባጠበው ቢኖር የትግሬ እሬሳ ብቻ ነው። የፈረደብት እንደርታ ብቻ ይሞታል። የእንደርታ እናት የልጇን ሞት እንኳን መጠየቅ አትችልም።
Re: ያ ሁሉ የኃላፊ-መንገዲ እና የቶማስ የድል ዕልልታ ምን በላው? የውሃ ሽታ ሁኖ ቀረ። በትግርኛ ድል ሲያደርጉ ስንት ጊዜ ዕልል ይላሉ? ሲሸነፉስ ? 3 ነው 7 ጊዜ?
ሕወሃት እንዴት ጮቤ እንደሚያስረግጣቸው ያውቅበታል፥፥ ዜና አወት እያለ ያዘልልና ድሮን መታን ፥ ታክቲካል ዊዝድራው አደረግን ገለመሌ ገለመሌ እያለ ያረጋጋቸዋል
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ያ ሁሉ የኃላፊ-መንገዲ እና የቶማስ የድል ዕልልታ ምን በላው? የውሃ ሽታ ሁኖ ቀረ። በትግርኛ ድል ሲያደርጉ ስንት ጊዜ ዕልል ይላሉ? ሲሸነፉስ ? 3 ነው 7 ጊዜ?
I disagree. Those two could manufacture “ news”!just to feel good for a day. They voluntarily trade thousands of young Tigrean kids lives for a couple of hours “news” that pumps up their adrenaline.
There is something seriously wrong with those two.
There is something seriously wrong with those two.