Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር!

Post by sarcasm » 29 Dec 2021, 13:30

በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር 😁 መለስ ዜናዊ ነው የዘር ፖለቲካን ያመጣው ባያመጣም እንኳን መታወቂያ ላይ ብሔር እንዲፃፍ ያደረገው እሱ ነው ይሉ ነበር ተስፋፊ የአማራ ልሂቃኖች 😂

በነገራችን ላይ አሜክስ የከፍታ ዘመን እያለ የሚመፃደቅበት ሰለሞናዊዉ አሃዳዊ ስርዓት መሰረቱን የሰራው .."ዘር".. ላይ ነው። ኢትዮጵያን እንድንመራ የተመረጥን ከፈጣሪ ንግስና የተቸረን የአለም ምርጦቹ ዘር ነን ይሉ ነበር። .. ሞኣ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ .. እያሉ ንግስናቸውን ከዘር ሀረጋቸው ጋር ጠፍንገው ሲኩራሩ የነበሩት እኮ እነሱ ናቸው።

አስቡት እነዚህ እኮ ናቸው አሁን ላይ ... ስለ ብሔር ስለ ዘረኝነት ስለ መቻቻል ስለ እኩልነት እኛን የሚሰብኩት 😂😂 የእራሳቸውን ዘረኝነት ከፍታ ብለው ሰው የእራሱን ማንነት ሲኖር ደግሞ ዘረኛ ይላሉ።

ይህንን መታወቂያ ካርድ ብታሳያቸው .. አይናቸውን በጨው አጥበው ዘር ሳይሆን የሚለው Blood Type ነው ይሉሃል። እንግሊዘኛው ወደ አማርኛ ሲተረጎም ዘር በሚል ስለተለወጠ ነው ይሉሃል 😁😂

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15470
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር!

Post by Abere » 29 Dec 2021, 13:42

ዘር እና ብሄር እኮ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ብሄር/አገር/ ኢትዮጵያዊ ስትል ዘር ላይ ደግሞ ጥቁር ወይም አፍሪካዊ ትላለህ። ሰውየው መንጃ ላይ ግን ለምን ዘሩ አልተገለጸም? ለምን ግን ይህ መንጃ ፈቃድ የተባለው ሰነድ ከነጭ ሰው ብቻ ተገኘ - ነገርዮዋ ትንሽ ዓሣ ዓሣ ትቆንሳለች። ዶከተርድ ተደርጋለች ማለት ነው ቀዶ ጥገና ተደርጎባት። ለነገሩ እኮ የቀኀሥ ዘመን እውነታ ለመፈተሽ ይህን ያህል ዶክመንት ከባህር ማዶ ማስመጣት አያስፈልም ብዙዎቹ ሰዎች ካሚዎን የሚነዱ ዛሬም በህይወት አሉ። ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ እንድሉ።

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር!

Post by Dawi » 29 Dec 2021, 14:05

sarcasm wrote:
29 Dec 2021, 13:30
በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር 😁 መለስ ዜናዊ ነው የዘር ፖለቲካን ያመጣው ባያመጣም እንኳን መታወቂያ ላይ ብሔር እንዲፃፍ ያደረገው እሱ ነው ይሉ ነበር ተስፋፊ የአማራ ልሂቃኖች 😂

-----------
ሰለሞናዊ? አምሓራ ብቻ ናቸው ካላችሁ? ማለት ራስ መንገሻን ጠይቃችሁ? :P

ቢሆንም ግን እንደ ትሕነግና ብዙ የትግሬ ልሂቃኖች "ከሥልጣን ሲወርዱና ሲቀጠቀጡ" ኢትዮጵያዊ አይደለንም አላሉም።

ታዲያ ማነው ዘረኛው?

ማፈሪያዎች!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር!

Post by AbebeB » 29 Dec 2021, 17:41

Abere wrote:
29 Dec 2021, 13:42
ዘር እና ብሄር እኮ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ብሄር/አገር/ ኢትዮጵያዊ ስትል ዘር ላይ ደግሞ ጥቁር ወይም አፍሪካዊ ትላለህ። ሰውየው መንጃ ላይ ግን ለምን ዘሩ አልተገለጸም? ለምን ግን ይህ መንጃ ፈቃድ የተባለው ሰነድ ከነጭ ሰው ብቻ ተገኘ - ነገርዮዋ ትንሽ ዓሣ ዓሣ ትቆንሳለች። ዶከተርድ ተደርጋለች ማለት ነው ቀዶ ጥገና ተደርጎባት። ለነገሩ እኮ የቀኀሥ ዘመን እውነታ ለመፈተሽ ይህን ያህል ዶክመንት ከባህር ማዶ ማስመጣት አያስፈልም ብዙዎቹ ሰዎች ካሚዎን የሚነዱ ዛሬም በህይወት አሉ። ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ እንድሉ።
Abere,
በሌላኛው የእኔ thread ከድንጋይ ክምር የመጣህ ፋርጤ ነህ እላለሁ፤ ምክንያቱም ብዙ ነገር የማይገባህ ሰው ትመስለኛለህ ያልኩበትን ምክንያት እዚህ ላይ ማስረጃው ይታያል፡፡ መታወቂያው ላይ አገር፣ ዘር፣ ዜግነት እያለ ተለያይቶ እያለ አንት ግን ያልተጻፈውን ታነባለህ፡፡ ደድብ ነህና እኮ ነው፡፡ ከድንጋይ ክምር የተገኘህ ድንጋይ ራስ፡፡ እሺ?

አርሚያስ/Dawi
አይዞን ዞር ካለሽ እኮ ዘር አለሽ. Okay?

Abere
Senior Member
Posts: 15470
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በዘመነ አፄ ሀይለስላሴ አይደለም ብሔር ዘር እንኳን ለመታወቂያ ለመንጃ ፈቃድ ይጠየቅ ነበር!

Post by Abere » 29 Dec 2021, 18:12

AbebeB
እሽ ! አንተ የደደቢት ሰው ስለሆንክ አሽትቱኝ እንጅ አቅምሱኝ አትልም - ቶሎ ይገባሃል- ቀለሜ ነህ። እስኪ በመታወቂያ ተብየው ላይ የፈረንጁ ዜግነት ማን ይባላል? ዘሩ ደግሞ ማን ይባላል? ዘሩ ነጭ ከሆነ ጎሳው ማን ይባላል። Things or paperwork like this are called fraudulent or scam evidence. Or false identity.
Thigs to be verified in universally are:- country of birth, citizen or nationality , country issuing identity card, race. These are common attributes. No Id requires tribe unless this is from the ደደቢት scholars. :mrgreen:

AbebeB wrote:
29 Dec 2021, 17:41

Post Reply