በነገራችን ላይ አሜክስ የከፍታ ዘመን እያለ የሚመፃደቅበት ሰለሞናዊዉ አሃዳዊ ስርዓት መሰረቱን የሰራው .."ዘር".. ላይ ነው። ኢትዮጵያን እንድንመራ የተመረጥን ከፈጣሪ ንግስና የተቸረን የአለም ምርጦቹ ዘር ነን ይሉ ነበር። .. ሞኣ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ .. እያሉ ንግስናቸውን ከዘር ሀረጋቸው ጋር ጠፍንገው ሲኩራሩ የነበሩት እኮ እነሱ ናቸው።
አስቡት እነዚህ እኮ ናቸው አሁን ላይ ... ስለ ብሔር ስለ ዘረኝነት ስለ መቻቻል ስለ እኩልነት እኛን የሚሰብኩት
ይህንን መታወቂያ ካርድ ብታሳያቸው .. አይናቸውን በጨው አጥበው ዘር ሳይሆን የሚለው Blood Type ነው ይሉሃል። እንግሊዘኛው ወደ አማርኛ ሲተረጎም ዘር በሚል ስለተለወጠ ነው ይሉሃል

Please wait, video is loading...