Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Wedi » 14 Dec 2021, 13:23

ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Please wait, video is loading...

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Abe Abraham » 14 Dec 2021, 13:37

I have seen many familiar Habesha faces amongst them like those at home. No wonder they are heroes.

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Assegid S. » 14 Dec 2021, 15:10

የኣማራው መከራ በደጅ ነው። የህወሃት መክሰምን እንደ መስከረም፦ የክረምቱ ፍፃሜ፣ የኣዲስ እና ብሩህ ዘመን ጅማሬ አድርጎ ከነ አቶ ታዬ ደንደኣ ጋር ታንጎ ለመደነስ እየተዘጋጀ ያለ ኣማራ ካለ እርሱ ሞኝ ነው። ኣማራ በማያባራ መከራ ከመዳከሩ በፊት ወዶም ይሁን ተገዶ ፋኖን መቀላቀሉ ግድ ይላል። ቀድሞ እንዳልኩት፦ ኣማራ ... አንተ ነህ ባለተራ። ብትዘጋጅ ይበጅሃል!

tarik
Senior Member+
Posts: 37256
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by tarik » 14 Dec 2021, 15:15

Wedi wrote:
14 Dec 2021, 13:23
ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Please wait, video is loading...
VIVA amhara fano.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Tadiyalehu » 14 Dec 2021, 15:22

Assegid S. wrote:
14 Dec 2021, 15:10
የኣማራው መከራ በደጅ ነው። የህወሃት መክሰምን እንደ መስከረም፦ የክረምቱ ፍፃሜ፣ የኣዲስ እና ብሩህ ዘመን ጅማሬ አድርጎ ከነ አቶ ታዬ ደንደኣ ጋር ታንጎ ለመደነስ እየተዘጋጀ ያለ ኣማራ ካለ እርሱ ሞኝ ነው። ኣማራ በማያባራ መከራ ከመዳከሩ በፊት ወዶም ይሁን ተገዶ ፋኖን መቀላቀሉ ግድ ይላል። ቀድሞ እንዳልኩት፦ ኣማራ ... አንተ ነህ ባለተራ። ብትዘጋጅ ይበጅሃል!
የላም ፈሥ!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Assegid S. » 14 Dec 2021, 16:04

Tadiyalehu wrote:
14 Dec 2021, 15:22
የላም ፈሥ!
ምን ማለት ይሆን? I guess ... እረኛ የነበረ ብቻ ነው የሚያውቀው 8)

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Tadiyalehu » 14 Dec 2021, 16:46

Assegid S. wrote:
14 Dec 2021, 16:04
Tadiyalehu wrote:
14 Dec 2021, 15:22
የላም ፈሥ!
ምን ማለት ይሆን? I guess ... እረኛ የነበረ ብቻ ነው የሚያውቀው 8)
በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Assegid S. » 15 Dec 2021, 11:43

Tadiyalehu wrote:
14 Dec 2021, 16:46
በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!
Tadiyalehu; thank a lot for educating me. ከጥጃዋ እናት ... ከላሚቱ ጋር ልዩ ቀረቤታ ብቻ ሳይሆን ከመፍሻዋም ጋር ብርቱ ጉዳይ የነበረው ሰው ለመሆንህ ከመልስህ ተረድቻለሁ። ለኣንተ ለመመልስ ላጠፋሁት ዴቂቃም ይቅርታ አድርጌልሀለሁ። ሰው በእንስሳ ... ያውም በአራሹ በሬ አይጨክንም። Adios until the second life!

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!

Post by Abere » 15 Dec 2021, 11:54

ከአህያ ጋር የዋለች ላም ፈስ ተምራ መጣች እያለን ነው። :lol: አንዳንድ ጨው የላሱ ላሞች መፍሳት ከአህያዋ ተምረዋል ወተት ጥቁር ነው ማለት ጀምረዋል። ፋኖማ የጀግንነት ውሃ ልክ ነው።ነብሮ ነው።
Assegid S. wrote:
15 Dec 2021, 11:43

Post Reply