ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Please wait, video is loading...
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
I have seen many familiar Habesha faces amongst them like those at home. No wonder they are heroes.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
የኣማራው መከራ በደጅ ነው። የህወሃት መክሰምን እንደ መስከረም፦ የክረምቱ ፍፃሜ፣ የኣዲስ እና ብሩህ ዘመን ጅማሬ አድርጎ ከነ አቶ ታዬ ደንደኣ ጋር ታንጎ ለመደነስ እየተዘጋጀ ያለ ኣማራ ካለ እርሱ ሞኝ ነው። ኣማራ በማያባራ መከራ ከመዳከሩ በፊት ወዶም ይሁን ተገዶ ፋኖን መቀላቀሉ ግድ ይላል። ቀድሞ እንዳልኩት፦ ኣማራ ... አንተ ነህ ባለተራ። ብትዘጋጅ ይበጅሃል!
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
የላም ፈሥ!Assegid S. wrote: ↑14 Dec 2021, 15:10የኣማራው መከራ በደጅ ነው። የህወሃት መክሰምን እንደ መስከረም፦ የክረምቱ ፍፃሜ፣ የኣዲስ እና ብሩህ ዘመን ጅማሬ አድርጎ ከነ አቶ ታዬ ደንደኣ ጋር ታንጎ ለመደነስ እየተዘጋጀ ያለ ኣማራ ካለ እርሱ ሞኝ ነው። ኣማራ በማያባራ መከራ ከመዳከሩ በፊት ወዶም ይሁን ተገዶ ፋኖን መቀላቀሉ ግድ ይላል። ቀድሞ እንዳልኩት፦ ኣማራ ... አንተ ነህ ባለተራ። ብትዘጋጅ ይበጅሃል!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Tadiyalehu; thank a lot for educating me. ከጥጃዋ እናት ... ከላሚቱ ጋር ልዩ ቀረቤታ ብቻ ሳይሆን ከመፍሻዋም ጋር ብርቱ ጉዳይ የነበረው ሰው ለመሆንህ ከመልስህ ተረድቻለሁ። ለኣንተ ለመመልስ ላጠፋሁት ዴቂቃም ይቅርታ አድርጌልሀለሁ። ሰው በእንስሳ ... ያውም በአራሹ በሬ አይጨክንም። Adios until the second life!Tadiyalehu wrote: ↑14 Dec 2021, 16:46በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
ከአህያ ጋር የዋለች ላም ፈስ ተምራ መጣች እያለን ነው።
አንዳንድ ጨው የላሱ ላሞች መፍሳት ከአህያዋ ተምረዋል ወተት ጥቁር ነው ማለት ጀምረዋል። ፋኖማ የጀግንነት ውሃ ልክ ነው።ነብሮ ነው።
Assegid S. wrote: ↑15 Dec 2021, 11:43Tadiyalehu; thank a lot for educating me. ከጥጃዋ እናት ... ከላሚቱ ጋር ልዩ ቀረቤታ ብቻ ሳይሆን ከመፍሻዋም ጋር ብርቱ ጉዳይ የነበረው ሰው ለመሆንህ ከመልስህ ተረድቻለሁ። ለኣንተ ለመመልስ ላጠፋሁት ዴቂቃም ይቅርታ አድርጌልሀለሁ። ሰው በእንስሳ ... ያውም በአራሹ በሬ አይጨክንም። Adios until the second life!Tadiyalehu wrote: ↑14 Dec 2021, 16:46በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!