Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 11 Dec 2021, 16:43
- ለትርጉም-የለሽ ሰይጣናዊ ተልእኮ ወደ ምድረ-ኣማራና ኣፋር በጁንታው የተላኩ ትግሬዎች ስብኣዊ ፊታቸውን ሲያሳዩ ምን ይላሉ ?
ኣንድ " ታጋይ " ለናቱና ለቤተ-ሰቡ ሲጽፍ በደብዳቤ(ከትግርኛ እኔ የተረጎምኩት) እንዲህ የሚል መልእክት ያስተላልፋል ፥
ዕለት፥ 9-01-2014 ዓ.ም.
ይድረስ ለ ... ... (እናት)
ከታጋይ ... ... ለናቴ ... ...
ልጅሽ ከግንባር ኦርሞ (?) ታጋይ ...የሆንኩ በምሉ ጤናየ ደህና በመሆኔ ቤተ-ሰቦቼን እንዳይጨነቁ በዚች ደብዳቤ ኣስታውቃለሁ ። በምሉ ጤናየ ደህና በመሆኔ ቤተ-ሰቦቼ ኣትጨነቁ ደህና ነኝ ።
ለኣቦይ ... ... እና ለክቡር ወንድሜ ... ...ለተከበረች እህቴ ... ... እንደዚያም ለ ወንድ-ልጄ ... .... እና ለተከበረች ሴት-ልጄ ... ...
ደብዳቤው በወሎ ገቢ ከሆነች የጁንታው መኪና ውስጥ የተገኘ ነው።ተጽፎ ወደ ቤተ-ሰቡ ሳይደር ማለት ነው ።በመኪና የነበሩ ሰዎች ለቤተ-ሰቡን ሊያደርሱለት ኣስበው ነበር ማለት ነው።