Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ለትርጉም-የለሽ ሰይጣናዊ ተልእኮ ወደ ምድረ-ኣማራና ኣፋር የተላኩ ትግሬዎች ስብኣዊ ፊታቸውን ሲያሳዩ ምን ይላሉ ?

Post by Abe Abraham » 11 Dec 2021, 16:43

  • ለትርጉም-የለሽ ሰይጣናዊ ተልእኮ ወደ ምድረ-ኣማራና ኣፋር በጁንታው የተላኩ ትግሬዎች ስብኣዊ ፊታቸውን ሲያሳዩ ምን ይላሉ ?

    ኣንድ " ታጋይ " ለናቱና ለቤተ-ሰቡ ሲጽፍ በደብዳቤ(ከትግርኛ እኔ የተረጎምኩት) እንዲህ የሚል መልእክት ያስተላልፋል ፥
    ዕለት፥ 9-01-2014 ዓ.ም.

    ይድረስ ለ ... ... (እናት)
    ከታጋይ ... ... ለናቴ ... ...

    ልጅሽ ከግንባር ኦርሞ (?) ታጋይ ...የሆንኩ በምሉ ጤናየ ደህና በመሆኔ ቤተ-ሰቦቼን እንዳይጨነቁ በዚች ደብዳቤ ኣስታውቃለሁ ። በምሉ ጤናየ ደህና በመሆኔ ቤተ-ሰቦቼ ኣትጨነቁ ደህና ነኝ ።

    ለኣቦይ ... ... እና ለክቡር ወንድሜ ... ...ለተከበረች እህቴ ... ... እንደዚያም ለ ወንድ-ልጄ ... .... እና ለተከበረች ሴት-ልጄ ... ...


  • ደብዳቤው በወሎ ገቢ ከሆነች የጁንታው መኪና ውስጥ የተገኘ ነው።ተጽፎ ወደ ቤተ-ሰቡ ሳይደር ማለት ነው ።በመኪና የነበሩ ሰዎች ለቤተ-ሰቡን ሊያደርሱለት ኣስበው ነበር ማለት ነው።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ለትርጉም-የለሽ ሰይጣናዊ ተልእኮ ወደ ምድረ-ኣማራና ኣፋር የተላኩ ትግሬዎች ስብኣዊ ፊታቸውን ሲያሳዩ ምን ይላሉ ?

Post by Abe Abraham » 12 Dec 2021, 12:09

Here is the letter Solomon sent to his mother and family :

  • The journalist trying to read the letter in Tigrigna is very spontaneous and funny !!


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


Post Reply