Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 15 Jul 2021, 21:51
Fitch የአገራትን የኢኮኖሚና የመዋዕለ ንዋይ ዓቅም፤ እንዲሁም ከፀጥታና ከተለያዩ የአገራት ነባራዊ ሁኔታ አኳያ ለኢንቨስትመንት እና ለብድር አሰጣጥ ያለውን አመቺነት፤ ወይም ስጋት፤ የሚያጠናና ለአገራት ኢኮኖሚና የብድር ዓቅም ደረጃ የሚሰጥ ተቋም ነው::
ይህ ተቋም ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ቀጥላ የመጨረሻውን ዝቅተኛ ደረጃ ይዛለች ብሏል:: ተቋሙ በዝርዝር ጥናትና በማስረጃ አስደግፎ እንዳቀረበው፤ ከቅርብ ዓመታት በፊት አገሪቱ ከነበራት ከፍተኛ ደረጃ፤ በአብይ አሕመድ አስተዳደር ዓዘቅት ውስጥ እንደገባች አመልክቷል::
አገሪቱ ለልማት ሆነ ለውጭ ኢንቨስትመንት መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ፤ ከፍተኛ ስጋትና አለመረጋጋት ካለባቸው የመጨረሻ አዋጭ ያልሆኑ አገራት ውስጥ ዋነኛዋ ናት ይላል::
https://www.facebook.com/kassa.hailemar ... 4476996828
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 27 Oct 2021, 10:22
sarcasm wrote: ↑15 Jul 2021, 21:51
Fitch የአገራትን የኢኮኖሚና የመዋዕለ ንዋይ ዓቅም፤ እንዲሁም ከፀጥታና ከተለያዩ የአገራት ነባራዊ ሁኔታ አኳያ ለኢንቨስትመንት እና ለብድር አሰጣጥ ያለውን አመቺነት፤ ወይም ስጋት፤ የሚያጠናና ለአገራት ኢኮኖሚና የብድር ዓቅም ደረጃ የሚሰጥ ተቋም ነው::
ይህ ተቋም ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ቀጥላ የመጨረሻውን ዝቅተኛ ደረጃ ይዛለች ብሏል:: ተቋሙ በዝርዝር ጥናትና በማስረጃ አስደግፎ እንዳቀረበው፤ ከቅርብ ዓመታት በፊት አገሪቱ ከነበራት ከፍተኛ ደረጃ፤ በአብይ አሕመድ አስተዳደር ዓዘቅት ውስጥ እንደገባች አመልክቷል::
አገሪቱ ለልማት ሆነ ለውጭ ኢንቨስትመንት መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ፤ ከፍተኛ ስጋትና አለመረጋጋት ካለባቸው የመጨረሻ አዋጭ ያልሆኑ አገራት ውስጥ ዋነኛዋ ናት ይላል::
https://www.facebook.com/kassa.hailemar ... 4476996828
IMF has classed the country with Yemen and Syria. Even Somalia has some sort of forecast.