
1. ጁንታው በመኾኒ የሚኖሩ ሙስሊሞች የለውጡ ደጋፊ ነበራቹህ በማለት በግፍ እየገደላቸው ይገኛል።
አቶ ዓብድልቃድር ወዳጆ የራያ ዓዘቦ ተወላጅ ሲሆን አሁን በቶሮንቶ ነው የሚኖረው። በስደት ሃገር ሁኖ 24/7 ያለ እረፍት ሰርቶ ያፈራው ሃብት ሃገሬ ላይ ልስራ እና ስራ እድል ልፍጠር ብሎ በመኾኒ ከተማ B+G+5 ፎቅ እያሰራ ነበር። መከላከያ ኸተማዋ መልቀቁ ተከትሎ ጁንታው በከተማው ገብቶ የብልፅግና ደጋፊ ናቹህ በማለት ሰዎች እየገደለ ንብረት እያወደመ ይገኛል።
የአቶ አቶ ዓብድልቃድር ወዳጆ ህንፃም ጂንታው እንዲወድም አድርጓል ፤ በህንፃው የበረ ሴራሚክ፣ ቀለም፣ አሉሚንየም፣ ስሚንቶ፣ የኤሌትሪክ ገመድ ወዘተ በጁንታው ታጣቂ እንዲወድም ተደርጓል።
ይሄን ዝርፊያ የመሩ እና ያስባበሩ ፡ -
2. ሕሸ አዲሱ በመቐለ ኩሓ ክፍለ ከተማ ነው የሚኖረው። ወጣት አዲሱ ስጋቤት ከፍቶ ብዙ ደንበኛም ነበረው። መከላከያ ከትግራይ ለቆ ከወጣ ቦሃላ ጁንታው መቐለ ገብቶ ንፁሃን ሰዎች እጅግ በሚዘገንን መልኩ እየገደለ ይገኛል ለአዲሱም “በስጋቤትህ መከላከያ ይበሉ ነበር” በሚል ሰበብ በጣም ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ገድለው አካላቱ ቆራርጠው መንገድ ላይ ጥለውታል።
ጁንታው ያለምንም ቶክስ ለሰፊው ህዝብ ሲባል መቐለ ተለቆለት ገብቶ ነገር ግን ያለምንም በቂ ምክንያት ሰዎች እጅግ በሚዘገንን መንገድ በግፍ እየገደለ ይገኛል።