ሰበር ዜና: በቄለም ወለጋና አካባቢው መከላክያ ሰራዊት ኦነግ/ሸኔን የማጽዳት ስራን ዛሬም ቀጥሏል!!!!
በ ወለጋ ቄለም፣ጋቤል ወረዳና አካባቢው መከላክያ ሰራዊት ኦነግ/ሸኔን የማጽዳት ስራን ዛሬም ቀጥሏል:: በዚህ ዘመቻ በርካታ የኦነግ/ሸኔ ቡድን አባላት ተደምስሰዋል::
Re: ሰበር ዜና: በቄለም ወለጋና አካባቢው መከላክያ ሰራዊት ኦነግ/ሸኔን የማጽዳት ስራን ዛሬም ቀጥሏል!!!!
Let it rain! Let it rain, ይቻላል! ደሴ ላይ ዳመና ገራዶ ላይ ጣይ ማለት ቀረ:: I am a true believer, this is possible. ወያኔ ዋሻ ለዋሻ ሲንከራተት በዝናብ ነጎድጓድ ባሉበት መጨረስ ነው። ከድሮኑ /drone/ቢተርፉ በዳመና ጠፉ መሆኑ ነው። Don't forget the Oromo ቄሮ will say ዳመና ኬኛ. Who knows would carry stick and ሜንጫ to control the sky ቂቂቂቂ