Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ዛሬ የጎንደር ሚሊሻዎች በትግሬዎች ላይ የፈፀሙትን ከደገፍን ነገ በሚሊዮን የሚቆጠር አማራ ከኦሮሚያና ደቡብ ተባሮ ሲመጣ ምን እንላለን?

Post by sarcasm » 30 Mar 2021, 14:55

Author
Haileyesus Adamu
ሰብዓዊነት ባይሰማን እንኳን ነግ በእኔ እንበል።
Please wait, video is loading...

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ዛሬ የጎንደር ሚሊሻዎች በትግሬዎች ላይ የፈፀሙትን ከደገፍን ነገ በሚሊዮን የሚቆጠር አማራ ከኦሮሚያና ደቡብ ተባሮ ሲመጣ ምን እንላለን?

Post by Dawi » 30 Mar 2021, 15:30

sarcasm wrote:
30 Mar 2021, 14:55
Author
Haileyesus Adamu
ሰብዓዊነት ባይሰማን እንኳን ነግ በእኔ እንበል።
Please wait, video is loading...
Hailesytan/psycho! I mean sarco! :P

ኦሮሞና ደቡብ ለምን እራሱን ያባርራል?

አምሓራ ለዘመናት በሄደበት አብሮ ተዋልዶ እየኖረ እንጄ እየዘረፈ ወያኔዎች የፈጠሩትን "አምሓራ ክልል" አላለማም፤

ሄደህ ማየት ነው፣ አብዛኛዉ የኤትዬጵያ ሕዝብ እኮ ሕሊና አለው፣ ፣ አሁን ረጋ ያለውና እንደናንተ በየሜዳው የማይቅበዘበዘው ሰብዓዊነት ሳይሰማው ቀርቶ ከመሰለህ ተሳስተሃል፤

መጀመሪያ እራስሽን በመስተዋት ተመልከች።


Post Reply