sarcasm wrote: ↑30 Mar 2021, 14:55
Author
Haileyesus Adamu
ሰብዓዊነት ባይሰማን እንኳን ነግ በእኔ እንበል።
Please wait, video is loading...
Hailesytan/psycho! I mean sarco!
ኦሮሞና ደቡብ ለምን እራሱን ያባርራል?
አምሓራ ለዘመናት በሄደበት አብሮ ተዋልዶ እየኖረ እንጄ እየዘረፈ ወያኔዎች የፈጠሩትን "አምሓራ ክልል" አላለማም፤
ሄደህ ማየት ነው፣ አብዛኛዉ የኤትዬጵያ ሕዝብ እኮ ሕሊና አለው፣ ፣ አሁን ረጋ ያለውና እንደናንተ በየሜዳው የማይቅበዘበዘው ሰብዓዊነት ሳይሰማው ቀርቶ ከመሰለህ ተሳስተሃል፤
መጀመሪያ እራስሽን በመስተዋት ተመልከች።