የኦሮሞ አባገዳ ትግራይ በአካል በመሄድ ምግብ ቁሳቁስ አድርሰው ከሽማግሌዎች ጋር ተወያተዋል። ለዛውም አባገዳ በትግራይ አንድ ወረዳ እምነቱ የለለው ህዝብ!
የኢትዮጵያ ሙስሊም በውቅሮ አልነጋሽ በደረሰበት ውድመት ከምንም በላይ ከጫፍ እስከ ጫፍ ድምፃቸውን አስምተው በአካልም ጎብኝተው መንግስትም ሙሉ ለሙሉ እንደሚጠግን ቃል አስገብተው ታሪካዊ ግዴታቸውን ተወጥተዋል።
ለምን ይሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የትግራይ ህዝብ ለመርዳት ም ለመጎብኘትም ያልፈለገች???
Please wait, video is loading...
