Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም የዘር ፖለቲካ ውስጥ እየገባች እንዳይሆን ስጋት አለኝ!" የኣቢይ ደጋፊ Activis ወልቀታይ መለስ ብስራት

Post by sarcasm » 31 Jan 2021, 22:40

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የትግራይ ህዝብ ለመርዳት ይቅርና ሄዳ ልጆቼ እንዴት ናችሁ ለማለት እስካሁን አልማድረጋቸው ስታዘብ ቤተክርስቲያንም የዘር ፖለቲካ ውስጥ እየገባች እንዳይሆን ስጋት አለኝ!

የኦሮሞ አባገዳ ትግራይ በአካል በመሄድ ምግብ ቁሳቁስ አድርሰው ከሽማግሌዎች ጋር ተወያተዋል። ለዛውም አባገዳ በትግራይ አንድ ወረዳ እምነቱ የለለው ህዝብ!

የኢትዮጵያ ሙስሊም በውቅሮ አልነጋሽ በደረሰበት ውድመት ከምንም በላይ ከጫፍ እስከ ጫፍ ድምፃቸውን አስምተው በአካልም ጎብኝተው መንግስትም ሙሉ ለሙሉ እንደሚጠግን ቃል አስገብተው ታሪካዊ ግዴታቸውን ተወጥተዋል።

ለምን ይሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የትግራይ ህዝብ ለመርዳት ም ለመጎብኘትም ያልፈለገች???
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም የዘር ፖለቲካ ውስጥ እየገባች እንዳይሆን ስጋት አለኝ!" የኣቢይ ደጋፊ Activis ወልቀታይ መለስ ብስራት

Post by sarcasm » 27 Feb 2021, 10:10

"ማእተቤን አልበጥስም" ብለኽ ስትዘምር፥ አቤት ቅላጼ፥ አቤት ድምጽ!
ገዳማት ሲፈርሱ፥ መናንያን ሲደፈሩ፥ ካህናት ሲታረዱ ግን ዝምምምም ጭጭጭ!
ለምን? ተጋሩ ናቸዋ!
ለምን? ማእተብም ሃይማኖትም የሌለህ ከሐዲ ነሃ!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም የዘር ፖለቲካ ውስጥ እየገባች እንዳይሆን ስጋት አለኝ!" የኣቢይ ደጋፊ Activis ወልቀታይ መለስ ብስራት

Post by sarcasm » 30 Mar 2021, 10:26

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም የዘር ፖለቲካ ውስጥ እየገባች እንዳይሆን ስጋት አለኝ!" የኣቢይ ደጋፊ Activis ወልቀታይ መለስ ብስራት

Post by sarcasm » 09 Apr 2021, 19:16

sarcasm wrote:
31 Jan 2021, 22:40

Post Reply