Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Horus » 27 Feb 2021, 02:45

ጋፋት ከምድሩ ተነቅሎ፣ ቋንቋው ቢጠፋም ይሀው ከሞቱበት 400 አመት በኋላ እየተነሱ ነው ።

አማራ የጋፋት ብረታ ብረት ቴክኖሎጂ ለማዘመን መነሳታቸው እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው።

በታሪክ እንደ ሚታወቀው አጼ ቴዎድሮስ ጋፋት የሚባሉ አፈር አቅልጠው ብረት መፍጠር የሚችሉ ጠቢባን በጎጃም ደጋ ዳሞት አሉ ሲባል ሰምተው የተወሰኑ ነገደ ጋፋቶችን ዛሬ ያሉበት ጎንደር አስፍረው ዝነኛውን የቴዎድሮስ ካስት አይረን (የአር ብረት) መድፍ እንዲሰሩ አደረጉ ። ስለዚህ ዛሬ ጎንደር ያሉት ነገደ ጋፋቶች የመጡት ከጎጃም ደጋ ዳሞት (የጋፋት ዝርያዎች ያሉበት) እንደ ሆነ ይታወቅ።

ስለ ጋፋት ይህን ለማለት ያነሳሳኝ ጉዳይ እኔ በዚህ ፎረም ላይ ብዙ ግዜ ብዬዋለሁ ። ነገደ ጋፋት አገሩ የዛሬ አዲስ አለም ፣ ግንደ በረት ነበር ። በኢትዮጵያ ካሉት ሰባት የሴም ዘሮች አንዱ ነበሩ ። ከዠማ ወንዝ ደቡብ፣ ከስሜን ጉራጌ ሰሜን እስከ አባይ ድረስ በከብት አርቢነት እና በብዙ የእጅ ጠቢብነት የታወቁ ነበሩ ።

አባይ ተሻግረው በጎጃም ተራሮች ተከላካይነት የሰፈሩትና የተሸሸጉት ከኦሮሞ ወረራና እልቂት ለመዳን ነበር ። የነሱ አገር የዛሬ አምቦ፣ ሆለታ፣ አዲስ አለም፣ ግንደ በረት ማለትም (ምራብ ሸዋ የጋፋት አገር) ነው/ ነበር።

በዚያን ዘመን ምድረ ጋፋት እንደ ገብጣን ይባል ነበር። የጋፋቶች ሌላ ስም ወምበርማ ይባል ነበር።

ቋንቋቸው በአምቦ አካባቢ ያልሞቱ ተናጋሪዎች ተገኝተው በትንሹም ቢሆን ተመዝግቧል። ያጠናው ሊንጉዊስት ሀርትዝ ይባላል ። መጽሃፍ ቅዱስም በቋንቁቸው አለ። በቋንቋ ሊቃውንቶች ጥናት መሰረት ልሳለ ጋፋት ከሰሜን ጉራጌ ክስታኔኛ ቋንቋ ጋር እህታማና ባንድ ወቅት ተናባቢ እንደ ነበሩ ደምድመዋል ።

ማለትም ጋፋቶችና ጉራጌዎች ከ16ኛው ኦሮሞ ወረራ በፊት ድምበርተኛ ወንድማማች ነገዶች ነበሩ ። ጋፋት አንዱ የመሃል ኢትዮጵያ የሴም ዘር ነበር ። ዛሬ ቋንቋውና ባህሉ ቢጠፋም ጂኑ በጎጃሞች ውስጥ ደጋ ዳሞት ጎጃም አለ። አጼ ቴዎድሮስም መድፍ እንዲሰሩለት ወደ ጎንደር ያመጣቸው ይህው ዛሬ በስማቸው፣ በጥበባቸው አማራ ሊዘክር፣ ሊያነሳቸው ሆነ !!

ለምሳሌ ወንጪ ሃይቅና በውስጡ ያለው ደሴት ለመጨርሻ ግዜ የደርግ መንግስት ሁለት ልሳነ ጋፋት ተናጋሪ አሮጊቶች ያገኘበት ቦታ ነው። ሆለታ ወዘተ ሚሉት ስሞች የጋፋት ቃላት ናቸው ። እንደ ገብጣን ማለት ዛሬ በጉራጌ ጌኧንዳ (ቤተንዳ) የምንለው ነው ። እንደ ገብጣን ማለት ቤተ ግብጣን (ቤተ ጋፋታን) ማለት ነበር። ለምሳሌ ግንደ በረት ማለት ጌኧንዳ በራት (ቤተ ብርሃን) ማለት ነው ። በራት ብርሃን ማለት ነው፣ በጋፋትም በክስታኔም !! ምሳሌ ለመጥቀስ ነው !!

ግዜ ለኩልክሙ! ግዜ ለኩልሙ እንዲል !!! ኬር !!!!

ደስታዬን ለመግለጽ ነው ! በዚህ አጋጣሚ የጉራጌ ብረት አቅላጮችም ዬቦ ለናንተ ጠቢባን እላለሁ !!!

ሆረስ አይነ ብርሃን

Last edited by Horus on 27 Feb 2021, 05:24, edited 5 times in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 42495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ

Post by Horus » 27 Feb 2021, 03:23

ኖብል አማራ

አመሰግናለሁ ! እስቲ ይበልጥ ቃላት ካለህ ለጥፈው !! ለምሳሌ አትላቆወ ይበልጣል ማለት ማለት ነው ። ጥቦወጂ ማለት እኛ ጥቡየ (ጥቡጀ) ጡት ማለት ነው !! ኬር !!!
Last edited by Horus on 27 Feb 2021, 05:30, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Noble Amhara » 27 Feb 2021, 03:31




And

Center of Ethiopia b/n 13th-16th century (Amara or Shewa or both?)

Descriptions of the Kingdom of Prester John: Luis de Azevedo, Pero Paes, and Manuel Barradas

Prior to the seventeenth century, the Christian kingdom of Ethiopia had been the object of external descriptions, European but also Egyptian and Ethiopian Muslim. From the account of the voyage of Francisco Alvares (1540) to the Futuh al-Habasha of the Arab Faqih (redacted shortly after the wars of the Grañ, which began in 1527), as well as the mappamundi of Fra Mauro (1460), constructed partly from the accounts of pilgrims to Jerusalem and of the first European travelers in Ethiopia, we can glean the “general impression” that Amhara and Shoa were the centers of the kingdom.

On the one hand, Amhara was the “heart of empire” and the “cradle of monarchy.” Thus in Egypto-Abyssinian correspondence, the Ethiopian negus took the title “king of Amhara.” Likewise, among the legends on the mappamundi of Fra Mauro, we read that “the king of Amhara has twenty kings under his dominion.” On the other hand, most notably in the account of Alvares, Shoa appeared as a religious and economic center. According to information from Ethiopian monks visiting Venice at the beginning of the sixteenth century, and published by the Venetian Alessandro Zorzi in 1527, Shoa was the location of the political capital of the kingdom. The itineraries edited by the Franciscan Francisco Suriano in 1524, after the account of the pilgrim Battista da Imola who was part of an embassy to Ethiopia from Cairo, and had reached the court of the negus in 1482, agree. This representation of a kingdom, prior to the seventeenth century, with a “bicephalous” center, was transmitted in literature. Thus the Jesuit Manuel de Almeida (d. 1646) wrote: “The kingdom of Amhara was for a number of centuries the center, and as such, the heart of the entire Abyssinian empire.” At the end of the eighteenth century, however, the Scottish traveler James Bruce considered Shoa as the heart of the kingdom. Likewise the Amharas inhabited both provinces of Shoa and Beta Amhara and more likely today’s Semien Shewa was both Beta Amhara and Shewa these two identities perfectly overlapped as pure racial Amharas can be found 30 kilometres east of Addis Ababa in 2021

Source: https://hal.archives-ouvertes.fr/hal-00348618/document
Last edited by Noble Amhara on 27 Feb 2021, 03:56, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Horus » 27 Feb 2021, 03:54

ኖብል
ግዜ ውስጄ ካቶከርኩበት ሁሉንም የጋፋቱን ላነበው እችላለሁ። ለምሳሌ አዝንጀ የሚለው እኛ አዝንደ እንለዋለን እሱም ይህው፣ ነው ማለት ነው ። አመልካች ግስ ነው። ምንባቡ ሲጀምር 'ይህ' የሚለው ስህተት ነው። በዚያን ዘመን ያ ቃል አለነበረም ። እኛ ዚ (ዛ፣ ዘ) ነው የምንለው።ኢዮሃ ማለት ይህ ከመሆኑ በፊት ዮሃ፣ ኢዮሃ፣ እንሆ አስዮ፣ አዝንደ ይባል ነበር። ብቻ አስገራሚ ነው!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Noble Amhara » 27 Feb 2021, 04:26

Horus wrote:
27 Feb 2021, 03:54
ኖብል
ግዜ ውስጄ ካቶከርኩበት ሁሉንም የጋፋቱን ላነበው እችላለሁ። ለምሳሌ አዝንጀ የሚለው እኛ አዝንደ እንለዋለን እሱም ይህው፣ ነው ማለት ነው ። አመልካች ግስ ነው። ምንባቡ ሲጀምር 'ይህ' የሚለው ስህተት ነው። በዚያን ዘመን ያ ቃል አለነበረም ። እኛ ዚ (ዛ፣ ዘ) ነው የምንለው።ኢዮሃ ማለት ይህ ከመሆኑ በፊት ዮሃ፣ ኢዮሃ፣ እንሆ አስዮ፣ አዝንደ ይባል ነበር። ብቻ አስገራሚ ነው!!
Horus

Have a Look 15th century Ethiopia/Abysinnia


Horus
Senior Member+
Posts: 42495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Horus » 27 Feb 2021, 04:40

በትክክል! በጉራጌና አማራ መሃል የነበረው ጋፋት ነው፤ ያ ነው ሃቁ ። እኔ ይህን የዛሬ 35 አመት ጀምሬ ነው የማውቀው ። ፕሮፌሰር ጌታቸው በትንሹ አንስተውት ሳይግፉበት ቀረ ። ፕሮፍ ታምራት ታደሰም ጀምሮት ሳይገፋበት ሞተ። ፕሮፍ ባህሩ ዘውዴም ግዕዝ ስለማያቅ ነው መሰልኝ ስለ ጋፋት ምን እንደ ደረሰ አላቅም ። ቋንቋ እንደ ጂን እንደ ዲ ኤን ኤ ነው ፣ ታሪክን በውስጡ ደብቆ የያዘ ነገር ነው። ወደፊት የውነት እስኮላርሺፕ ሲያብብ ሁሉም ይነገራል !

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Noble Amhara » 27 Feb 2021, 05:00

Horus wrote:
27 Feb 2021, 04:40
በትክክል! በጉራጌና አማራ መሃል የነበረው ጋፋት ነው፤ ያ ነው ሃቁ ። እኔ ይህን የዛሬ 35 አመት ጀምሬ ነው የማውቀው ። ፕሮፌሰር ጌታቸው በትንሹ አንስተውት ሳይግፉበት ቀረ ። ፕሮፍ ታምራት ታደሰም ጀምሮት ሳይገፋበት ሞተ። ፕሮፍ ባህሩ ዘውዴም ግዕዝ ስለማያቅ ነው መሰልኝ ስለ ጋፋት ምን እንደ ደረሰ አላቅም ። ቋንቋ እንደ ጂን እንደ ዲ ኤን ኤ ነው ፣ ታሪክን በውስጡ ደብቆ የያዘ ነገር ነው። ወደፊት የውነት እስኮላርሺፕ ሲያብብ ሁሉም ይነገራል !
This is why we say Gondar Gojjam Amhara/Wel’o Shewa as Abysinnia the center of Ethiopian|Abysinnian History and Culture


Shewa Land of Ancient Gurage, Gafat, Amhara, Welayta People’s who are Proud Ethiopians with no inferiority complex and loser mindset
Worji የወርጂ ዘፈን Ethiopian music 2019 (Shewa Sultanate),

Last edited by Noble Amhara on 27 Feb 2021, 05:35, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42495
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Horus » 27 Feb 2021, 05:18

በምስራቅ ሸዋማ አርጎቤዎች ነበሩ ፤ ከሰምን ይዘህ ዛሬ እስካሉበት። ባርጎባ ደቡብ አደሬ ነበር ። ሃረሬ አዲስ ቃል ነው ። ለምሳሌ አርጎባም አደሬም ጌ (ቤት) ሲሉ ቤ ነው የሚሉት ። አርጎቤ ማለት አርገቤት ማለት ነው ። አሁን ወርጂ መባል አይወዱም ። ግ ን ወርጂጌ ማለትና አርገቤ አንድ ቃል ነው !

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ነገደ ጋፋትና የብረት ማቅለጥ ጥበብ በኢትዮጵያ (ጉራጌ ደስ ይበልህ)!

Post by Noble Amhara » 27 Feb 2021, 05:39

Horus wrote:
27 Feb 2021, 05:18
በምስራቅ ሸዋማ አርጎቤዎች ነበሩ ፤ ከሰምን ይዘህ ዛሬ እስካሉበት። ባርጎባ ደቡብ አደሬ ነበር ። ሃረሬ አዲስ ቃል ነው ። ለምሳሌ አርጎባም አደሬም ጌ (ቤት) ሲሉ ቤ ነው የሚሉት ። አርጎቤ ማለት አርገቤት ማለት ነው ። አሁን ወርጂ መባል አይወዱም ። ግ ን ወርጂጌ ማለትና አርገቤ አንድ ቃል ነው !

ኦሮሞ [ቦራና] የአቢሲኒያ ፈረሶችን ሰረቀ [Must Watch]

Part 2 [Must Watch] Gojjam Shewa Gurage Same Horses



Part 3 [Shoa Tulama Celebrate Menelik Birthday]



[PHOTO] - GURAGE BALCHA SEIFU IN ADWA



Post Reply