Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42464
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በለስላሳ ሳንጃ ቁረጠው ! አቢይ እንደ ሱን ጹ ! አንድ ቅኝ ተገዥ እንኳን ድንበር አገር የለውም !! ሱዳን ምትባል ከንግሊዝ ፍጡር በፊት ኢትዮጵያ ለሺ ዘመን ኖራለች !!

Post by Horus » 18 Jan 2021, 04:43

ደሞ የግብጽ አረብ እውነተኛውን ጥንታዊ ቀምትን ከመውረሩዋ በፊት ኑቢያና ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ ነበሩ ።

የሱዳን ሕዝብና የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ቀን አንድ ሕዝብ ይሆናሉ !!!

ነጻ ሕዝብ ማለት ኢትዮጵያዊ ነው !!

ጀግና ሕዝብ ማለት ኢትዮያዊ ነው !!

የፖለቲካ መሪ፣ የጦር መሪ ማለት ይህ ነው !

በለስላሳ ሰንዳ ፣ በለስላሳ ሳንጃ ጠላትህን በቀኝም በግራም ቁረጠው ! ይህ ነው አመራር !!

ይህ ደሞ ለኢትዮጵያን የሚመጥን መሪነት ነው !! ሰንዳ ማለት ሳንጃ ማለት ነው


Last edited by Horus on 18 Jan 2021, 05:28, edited 8 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42464
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በለስላሳ ሳንጃ ቁረጠው ! አቢይ እንደ ሱን ጹ !

Post by Horus » 18 Jan 2021, 04:57

በቀኝም በግራም ቁረጠው የሚለው ቅኔ ላልገባችሁ ፣ ሳንጃ ወይም ሰንዳ ባለሁለት ስለት ረጅም እና የመስቀል እጀታ ያለው ሃያል መሳሪያ ነው ። ሳንጃው ሰው በላ የተባለው ለቀልድ ነገር አልነበረም !!

Post Reply