Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42464
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Jan 2021, 04:43
ደሞ የግብጽ አረብ እውነተኛውን ጥንታዊ ቀምትን ከመውረሩዋ በፊት ኑቢያና ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ ነበሩ ።
የሱዳን ሕዝብና የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ቀን አንድ ሕዝብ ይሆናሉ !!!
ነጻ ሕዝብ ማለት ኢትዮጵያዊ ነው !!
ጀግና ሕዝብ ማለት ኢትዮያዊ ነው !!
የፖለቲካ መሪ፣ የጦር መሪ ማለት ይህ ነው !
በለስላሳ ሰንዳ ፣ በለስላሳ ሳንጃ ጠላትህን በቀኝም በግራም ቁረጠው ! ይህ ነው አመራር !!
ይህ ደሞ ለኢትዮጵያን የሚመጥን መሪነት ነው !! ሰንዳ ማለት ሳንጃ ማለት ነው
Last edited by
Horus on 18 Jan 2021, 05:28, edited 8 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42464
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Jan 2021, 04:57
በቀኝም በግራም ቁረጠው የሚለው ቅኔ ላልገባችሁ ፣ ሳንጃ ወይም ሰንዳ ባለሁለት ስለት ረጅም እና የመስቀል እጀታ ያለው ሃያል መሳሪያ ነው ። ሳንጃው ሰው በላ የተባለው ለቀልድ ነገር አልነበረም !!