Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
ማስተካከያ፣ ጦርነቱ የተጠናቀቀው በ ሁለት ሳምንት ነው!
ሲቀጥል፣ አሮጌ የ ትህነግ አጋሜ ባንዳ አሸባሪ ውሸታም ሙስሊም መስሎ ቀረበ፣
በመጨረሻም፣ አንተ ራስህ የትህነግ አጋሜ ካድሬ ስለሆንክ፣ ውድቅ ነህ
ቻው !
ሲቀጥል፣ አሮጌ የ ትህነግ አጋሜ ባንዳ አሸባሪ ውሸታም ሙስሊም መስሎ ቀረበ፣
በመጨረሻም፣ አንተ ራስህ የትህነግ አጋሜ ካድሬ ስለሆንክ፣ ውድቅ ነህ
ቻው !
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
አማራና ትግሬ ክርስቲያኖች። እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች።
አንተን የሚያገባህ ጉዳይ አይደለም! መጥፎ ሽ***
አንተን የሚያገባህ ጉዳይ አይደለም! መጥፎ ሽ***
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
አቶ Kibreamlak,
የኔን ትሕንግ ወይን ውያኔ ወይን ካድሬ መሆኑን ተወት አድርግና፣ ሽማግሌው የሚለው ላይ ትኩረትሕን አድርግ። ሰውዬው እያለ ያለው፣ ራሱ የወያኔ ተቃዋሚ እንደነበረና አሁን መፋለም ላይ ላለው የወያኔ ሰራዊት ግድ እንደሌለው፣ ነገር ግን፣ ሰላማዊ የትግራይ ሕዝብ እንዲሁም የራሱ ዘመዶች በከንቱ ደማቸው መፍሰስ ላይ እንዳለ ነው የሚያማርረው፣ ያም በተለያዩ ነፃ በሆኑ የዓለም መገናኛ ብዙሃን እየተዘገበ ያለ ጉዳይ ነው። አማራም ይሁን ትግሬ ወይም ጋምቤላ ሺናሻ፣ ግድያ ግድያ ነው። ዛሬ ጭራህን የምታውለበልብ ዓዳሜ፣ ነገ እንደምታለቅስ አትዘናጋ።
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
በእውነት አላዳመጥኩትም። ገና ሳየው ... እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች ሆነው እኔ የተሻልኩ ለማለት የተለጠፈ ይመስላል።
2ተኛ የሽማግሌ ስራ ማስታረቅ ሲባል ወገንተኛ መሆን የለበትም ነው። ሁለትንም ማውገዝ።