Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"

Post by kibramlak » 25 Dec 2020, 04:05

ማስተካከያ፣ ጦርነቱ የተጠናቀቀው በ ሁለት ሳምንት ነው!

ሲቀጥል፣ አሮጌ የ ትህነግ አጋሜ ባንዳ አሸባሪ ውሸታም ሙስሊም መስሎ ቀረበ፣

በመጨረሻም፣ አንተ ራስህ የትህነግ አጋሜ ካድሬ ስለሆንክ፣ ውድቅ ነህ

ቻው !

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"

Post by Guest1 » 25 Dec 2020, 05:14

አማራና ትግሬ ክርስቲያኖች። እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች።
አንተን የሚያገባህ ጉዳይ አይደለም! መጥፎ ሽ*** :P

ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"

Post by ethioscience » 25 Dec 2020, 06:07

EPRDF wrote:
25 Dec 2020, 00:38
ይሔ ውዳቂ ግለሰብ ወሬው የሚሰማው losers ጁንታው ከጉድጏድ ውስጥ መሆን አለበት :mrgreen: :mrgreen:

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"

Post by EPRDF » 26 Dec 2020, 02:56

kibramlak wrote:
25 Dec 2020, 04:05
ማስተካከያ፣ ጦርነቱ የተጠናቀቀው በ ሁለት ሳምንት ነው!

ሲቀጥል፣ አሮጌ የ ትህነግ [deleted] ባንዳ አሸባሪ ውሸታም ሙስሊም መስሎ ቀረበ፣

በመጨረሻም፣ አንተ ራስህ የትህነግ [deleted] ካድሬ ስለሆንክ፣ ውድቅ ነህ

ቻው !
አቶ Kibreamlak,
የኔን ትሕንግ ወይን ውያኔ ወይን ካድሬ መሆኑን ተወት አድርግና፣ ሽማግሌው የሚለው ላይ ትኩረትሕን አድርግ። ሰውዬው እያለ ያለው፣ ራሱ የወያኔ ተቃዋሚ እንደነበረና አሁን መፋለም ላይ ላለው የወያኔ ሰራዊት ግድ እንደሌለው፣ ነገር ግን፣ ሰላማዊ የትግራይ ሕዝብ እንዲሁም የራሱ ዘመዶች በከንቱ ደማቸው መፍሰስ ላይ እንዳለ ነው የሚያማርረው፣ ያም በተለያዩ ነፃ በሆኑ የዓለም መገናኛ ብዙሃን እየተዘገበ ያለ ጉዳይ ነው። አማራም ይሁን ትግሬ ወይም ጋምቤላ ሺናሻ፣ ግድያ ግድያ ነው። ዛሬ ጭራህን የምታውለበልብ ዓዳሜ፣ ነገ እንደምታለቅስ አትዘናጋ።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"

Post by Guest1 » 26 Dec 2020, 04:10

በእውነት አላዳመጥኩትም። ገና ሳየው ... እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች ሆነው እኔ የተሻልኩ ለማለት የተለጠፈ ይመስላል። :oops: 2ተኛ የሽማግሌ ስራ ማስታረቅ ሲባል ወገንተኛ መሆን የለበትም ነው። ሁለትንም ማውገዝ።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"

Post by EPRDF » 26 Dec 2020, 13:35

Guest1 wrote:
26 Dec 2020, 04:10
በእውነት አላዳመጥኩትም። ገና ሳየው ... እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች ሆነው እኔ የተሻልኩ ለማለት የተለጠፈ ይመስላል። :oops: 2ተኛ የሽማግሌ ስራ ማስታረቅ ሲባል ወገንተኛ መሆን የለበትም ነው። ሁለትንም ማውገዝ።
አቶ Guest1

ሁለቱንም ማውገዝ ላይ ልንስማማ እንችላለን፣ ግን ታዲያ በራሥህ ምስክርነት፣ ታሪኩን ሳታዳምጥ አስተያየት ለመስጠት ጥድፊያ ስሕተት አይሆንምን?

Post Reply