1) አላማው የኢትዮጵያ አጀንዳ ስለሆነ፣ ... አጀንዳው ንጉስነት ሳይሆን አይቀርም ክክክ ።
2) ኢትዮጵያን አንድ ስላደረገ፣... ምን ማለት ነው? ካርታው?
3) የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ስለደገፈው። ... ማጆሪቲ በል መላው አልደገፈውም።
4) አቢይና ጦር አዛዦቹ ትክክለኛ መሪነት ስለሰጡ፣... ክክክ የመሪነት ጉዳይ በጥያቄ ይታለፍ
5) የኢትዮጵያ ጦር ሃይል ከትግሬ ለብ ለብ ጥርቃሞ እጅግ የላቀ ጥንካሬ ስላለው፣< ልምድ ስላለው ይባል
6) የሰራዊቱ አንድነት... ምን ለማለት? በዘር ያልተከፋፈለ? ነው? ክክክክክ አጣራ
7) የሰራዊቱ ልምድ ,,. ተቀባይነት አለው።

የሰራዊቱ ሞራልና ጀግንነት ... ሞራልና ጀግንነት ባይኖር ጦርነት ውስጥ አይገቡም ነበር።
9) የአየር ሃይል የበላይነት... ትክክል
10) የድሮን ወሳኝነት ... ትክክል
11) የታንክና የስታሊን ኦርጋን ወሳኘት ... እዛም ታንኮች ነበሩ
12) ምናልባትም የትርክትና መረጃ የበላይነት... በመረጃ የበለጠ የነዛ ሳይሆን አይቀርም።
በብዙ በጥቂቱ ...
ዋናው
1) ከአማራ ክልል ጋር ጦርነት መቀስቀስ ... ከጎረቤት ጋር ጦርነት ኪሳራ ነው።
2) የአማራ ሃይልና አርበኞች ታላቅ ትብብር
3) የኤርትራ እርዳታ ሳይኖር ይቀራል? መጠርጠር ጥሩ ነው
4) ዋናው በዝህ ፍጥነት ማሸነፍ የተቻለው በአውሮፕላንና በድሮን
እነዝህም መሳሪያዎች ባይጠቀሙም በብዛት ብቻ መሸነፋቸው የማይቀር ነበር። ሂሳቡ ተረሳ?
ከጦርነቱ ብኋላ ሁሉም ነገር እንደነበር ከቀጠለ ማሸነፍ ሊባል ነው? ይታሰብበት።
ምንም የፓለቲካ፤ ኢኮኖሚና ሶሻል ፓሊሲ ለውጥ አይኖርም? እና አሸነፍን ወያኔ ጠፋልን ነው? ክክክክክክክ ተቀለደ!!