Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42347
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!

Post by Horus » 26 Nov 2020, 17:35

8)ለምንድን ነው ያቢይ ጦር እያሸነፈ ያለው?

1) አላማው የኢትዮጵያ አጀንዳ ስለሆነ፣
2) ኢትዮጵያን አንድ ስላደረገ፣
3) የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ስለደገፈው።
4) አቢይና ጦር አዛዦቹ ትክክለኛ መሪነት ስለሰጡ፣
5) የኢትዮጵያ ጦር ሃይል ከትግሬ ለብ ለብ ጥርቃሞ እጅግ የላቀ ጥንካሬ ስላለው፣
6) የሰራዊቱ አንድነት
7) የሰራዊቱ ልምድ
8) የሰራዊቱ ሞራልና ጀግንነት
9) የአየር ሃይል የበላይነት
10) የድሮን ወሳኝነት
11) የታንክና የስታሊን ኦርጋን ወሳኘት
12) ምናልባትም የትርክትና መረጃ የበላይነት
(ሃ) ያለም ዲፕሎማሲ ኢትዮጵያን እየደገፈ ነው
(ለ) የኢንሳ/ሞሳድ ትብብር ግዙፍ ድል ነው
ከብዙ በጥቂቱ ...

Last edited by Horus on 27 Nov 2020, 05:29, edited 2 times in total.

Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!

Post by Wedi » 26 Nov 2020, 18:01

Horus wrote:
26 Nov 2020, 17:35
ለምንድን ነው ያቢይ ጦር እያሸነፈ ያለው?

1) አላማው የኢትዮጵያ የህልወና አጀንዳ ስለሆነ :!: :!: :!: :!:

Horus
Senior Member+
Posts: 42347
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!

Post by Horus » 26 Nov 2020, 18:33

ውዲ፣
ትክክል ነህ፤ 'ሕልውና' አስቤው ነበር። ግን የዚህ ጦርነት ዉጤት ከኢትዮጵያ ሕልውና ተጨማሪ ትላልቅ ትልም ውስጥ ያልነበሩ ጥቅሞች ይዞ መጥቷል። ለምሳሌ በሰራዊቱ አንድነት ሳቢያ ያገሪቱ ጎሳዎች አንድነት በጣም ጠንሯል። ምዕራቦችን ያስገረመው ይህ ነው፣ በውጭ የመወረርን ያክል ማለት ነው ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ አንድ መነሳት የጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ግርጅቶችን እስከ ማፈርና ምናልባትም ወደ መክሰም የሚወስድ አዝማሚያ ፈጥሯል። ልብ በል፣ በትግሬ ያለው ችግር ከውጊያ ወደ ፖለቲካ ሲዞር ትልቅ አገር አቀፍ ጉዳይ ያሳነሳል፤ እሱም የጎሳ ፖለቲካ፣ ክልል፣ የክልል ሃይል፣ የጎሳ ፌዴሬሽን ወዘተ ። ህዝቡ የጎሳ ፖለቲካ መጨረሻ ምን እንደ ሆነ በድንብ በድንብ እያየ ነው ። የዎያኔ እብደትና ስህተት እና ሽንፈት የመላ ኢትዮጵያን አይን የከፈተ፣ የብሄር ጥያቄ መጨረሻ ነው ።

ይህ ጦርነት እግረ መንገዱን ለእነ ግብጽም መልዕክት ልኳል ።

ለኢትዮጵያ ጦርም ምን ላይ ማሻሻል። ምን ላይ ማደግ፣ ምን ላይ አዲስ ቴክኖሎጂ መታጠቅ እንዳለበት አስተምሯል ።

ለዚህ ነው መማሪያ ያልኩት።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!

Post by Guest1 » 26 Nov 2020, 19:02

1) አላማው የኢትዮጵያ አጀንዳ ስለሆነ፣ ... አጀንዳው ንጉስነት ሳይሆን አይቀርም ክክክ ።
2) ኢትዮጵያን አንድ ስላደረገ፣... ምን ማለት ነው? ካርታው?
3) የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ስለደገፈው። ... ማጆሪቲ በል መላው አልደገፈውም።
4) አቢይና ጦር አዛዦቹ ትክክለኛ መሪነት ስለሰጡ፣... ክክክ የመሪነት ጉዳይ በጥያቄ ይታለፍ
5) የኢትዮጵያ ጦር ሃይል ከትግሬ ለብ ለብ ጥርቃሞ እጅግ የላቀ ጥንካሬ ስላለው፣< ልምድ ስላለው ይባል
6) የሰራዊቱ አንድነት... ምን ለማለት? በዘር ያልተከፋፈለ? ነው? ክክክክክ አጣራ
7) የሰራዊቱ ልምድ ,,. ተቀባይነት አለው።
8) የሰራዊቱ ሞራልና ጀግንነት ... ሞራልና ጀግንነት ባይኖር ጦርነት ውስጥ አይገቡም ነበር።
9) የአየር ሃይል የበላይነት... ትክክል
10) የድሮን ወሳኝነት ... ትክክል
11) የታንክና የስታሊን ኦርጋን ወሳኘት ... እዛም ታንኮች ነበሩ
12) ምናልባትም የትርክትና መረጃ የበላይነት... በመረጃ የበለጠ የነዛ ሳይሆን አይቀርም።
በብዙ በጥቂቱ ...
ዋናው
1) ከአማራ ክልል ጋር ጦርነት መቀስቀስ ... ከጎረቤት ጋር ጦርነት ኪሳራ ነው።
2) የአማራ ሃይልና አርበኞች ታላቅ ትብብር
3) የኤርትራ እርዳታ ሳይኖር ይቀራል? መጠርጠር ጥሩ ነው
4) ዋናው በዝህ ፍጥነት ማሸነፍ የተቻለው በአውሮፕላንና በድሮን
እነዝህም መሳሪያዎች ባይጠቀሙም በብዛት ብቻ መሸነፋቸው የማይቀር ነበር። ሂሳቡ ተረሳ?

ከጦርነቱ ብኋላ ሁሉም ነገር እንደነበር ከቀጠለ ማሸነፍ ሊባል ነው? ይታሰብበት።
ምንም የፓለቲካ፤ ኢኮኖሚና ሶሻል ፓሊሲ ለውጥ አይኖርም? እና አሸነፍን ወያኔ ጠፋልን ነው? ክክክክክክክ ተቀለደ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42347
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!

Post by Horus » 26 Nov 2020, 19:14

Guest1 wrote:
26 Nov 2020, 19:02

Post Reply