Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42343
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቀይ መስመር ማለት!?

Post by Horus » 24 Nov 2020, 02:42

በዩክሊዳዊ ጂኦሜትሪ ክነጥብ ቀጥሎ የሚመጣ ጆሜትሪያዊ ስዕል ቅርጽ ። ክዎያኔ አኳያ ይህ መስመር ቀይ ቀለም ነው :oops: :lol:

መስመር ማስመሪያ ትዕዛዛ ሕግ ደንብ ገደብ፣ መቆሚያ ድንበር ፣ መስመር ሩል . ቀይነቱ በደም ተመስሎ የወያኒት መስመር ማመልከቻ

ቀይ መስመር ከመቀሌ ድብደባ አኳያ የዎያኔ ማብቂያ ወቅት :idea: :idea: :arrow:


Last edited by Horus on 24 Nov 2020, 03:36, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42343
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቀይ መስመር ምንድን ነው?

Post by Horus » 24 Nov 2020, 03:13

ቀይ መስመር መዝለል፣ የልጆች ጨዋታ :idea:

ቀይ መስመር መዝለል፣ የዎያኔ ልዩ ልዩ ሌቦች ና የዉሸት ጄኒራሎች የኮንትሮባንድ ደላሎች ጋምቢላ ጫካና አፋር በረሃ መደብቅ :shock:

ቀይ መስመር መዝለል ወፍራም ወፍራም የትግሬ ሌቦች የሴት ቀሚስና የሙስሊም ጃላቢያ ለብሰው ጁባ ለመግባት የግር ጉዞ መኳተን :oops:

ቀይ መስመር በዎያኔነት ማፈሪያ መስመርና ቀለም :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42343
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቀይ መስመር ምንድን ነው?

Post by Horus » 24 Nov 2020, 03:27

ቀይ መስመር፣ አው አው እነሜሎሶቪች በተቀመጡበት የሄግ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት የጦር ወንጀል ወንበር ላይ መቀመጥ

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ቀይ መስመር ማለት!?

Post by Guest1 » 24 Nov 2020, 04:19

red line በእንግሊዝኛ ፤ በፈረንሳይኛ yellow line ነው። ወደኋላ መመለስ የማትችልበት ደረጃ ላይ መድረስ። በኛም ቀይ መስመር አለፈ ሲባልም ያልተፈቀደልህን፤ የተከለከለን መፈጸም ማለት ነው።

ሌብነት ቀይ መስመር ማለፍ፤ በአስርቱ ቃላት አለመመራት ሃጥኣት ነው። ከህግና ደንብ ውጭ መሆን፤ ከፓለቲካ ጨዋታ ወጥቶ ጦር ማንሳት ወንጀል ነው። የግለሰብ መብት ሲነካ ቀይ መስመር ማለፍ ነው። አገሪቷን ቀይ በቀይ ማድረግ ይቻላል።

ሃጢኣት ከሰራህ ወደ ሲኦል ትገባለህ። ከሲኦል ለመዳን ፈጣሪህን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሃል። ይቅር ባይ ስለሆነ ከሲኦል ትድናለህ። በአገር ጉዳይ ቀይ መስመር ሲታለፍ የግዴታ ጦርነት ይከተላል ማለት አይደለም። መንግስት ወደ ጦርነት ቸኩሎ ይሁን ፈርቶ ወይም ተታሎ ወደ ጦርነት መግባቱ መደገፍ የለበትም። ለምሳሌ ይቅርታ እንዲጠይቁና ካሳ እንዲከፍሉ ማድረግ ይችል ነበር። የዝህ ጦርነት መዘዝ የከፋ እንዳይሆን መጸለይ ነው።

የመጀመሪያው የቀይ ቀሚስ በጣም አስቂኝ ነው። አንዳንዴም እንሳቅ እንጂ!

Post Reply