Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42343
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42343
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42343
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Nov 2020, 03:27
ቀይ መስመር፣ አው አው እነሜሎሶቪች በተቀመጡበት የሄግ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት የጦር ወንጀል ወንበር ላይ መቀመጥ
-
Guest1
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Post
by Guest1 » 24 Nov 2020, 04:19
red line በእንግሊዝኛ ፤ በፈረንሳይኛ yellow line ነው። ወደኋላ መመለስ የማትችልበት ደረጃ ላይ መድረስ። በኛም ቀይ መስመር አለፈ ሲባልም ያልተፈቀደልህን፤ የተከለከለን መፈጸም ማለት ነው።
ሌብነት ቀይ መስመር ማለፍ፤ በአስርቱ ቃላት አለመመራት ሃጥኣት ነው። ከህግና ደንብ ውጭ መሆን፤ ከፓለቲካ ጨዋታ ወጥቶ ጦር ማንሳት ወንጀል ነው። የግለሰብ መብት ሲነካ ቀይ መስመር ማለፍ ነው። አገሪቷን ቀይ በቀይ ማድረግ ይቻላል።
ሃጢኣት ከሰራህ ወደ ሲኦል ትገባለህ። ከሲኦል ለመዳን ፈጣሪህን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሃል። ይቅር ባይ ስለሆነ ከሲኦል ትድናለህ። በአገር ጉዳይ ቀይ መስመር ሲታለፍ የግዴታ ጦርነት ይከተላል ማለት አይደለም። መንግስት ወደ ጦርነት ቸኩሎ ይሁን ፈርቶ ወይም ተታሎ ወደ ጦርነት መግባቱ መደገፍ የለበትም። ለምሳሌ ይቅርታ እንዲጠይቁና ካሳ እንዲከፍሉ ማድረግ ይችል ነበር። የዝህ ጦርነት መዘዝ የከፋ እንዳይሆን መጸለይ ነው።
የመጀመሪያው የቀይ ቀሚስ በጣም አስቂኝ ነው። አንዳንዴም እንሳቅ እንጂ!