የጀነራል ተኽለብርሃን የኢንሳ ዳይሬክተር የነበረው የግል ንብረቱ የሆነው ሕንጻ!
ጀነራል ተኽለብርሃን የኢንሳ ዳይሬክተር የነበረው መቀሌ ከመፈርጠጡ በፊት አዲስ አበባ ሲየሰራው የነበረ ቤት እና መኪናው። ኒሳን ብራንድ ያላት መኪናው እንኳ መቐለ ይዟት ኮብሏል ይሄ ህንፃ መቼ አነሰን።

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: የጀነራል ተኽለብርሃን የኢንሳ ዳይሬክተር የነበረው የግል ንብረቱ የሆነው ሕንጻ!
ልቢ ትግራይ ማለት፤
1. በአማርኛ ቋንቋ ቃለ መጠይቅ እየሰጡ "አማርኛ ቋንቋ ለመማር ያሳለፍኩት ጊዜ ይቆጨኛል!" ብሎ መናገር፣
2. የትግራይን የመገንጠልና የመስፋፋት ህልማቸው በአማርኛ ቋንቋ በማኒፌስቶአቸው ላይ እየጻፉ የአማራ ህዝብን እንደጠላት መፈረጅ፣
3. የአይናቹ ቀለም አላማረንም እያሉ 100,000 ሺ ኤርትራውያንን ንብረታቸው ዘርፈው ካባረሩ በኋላ፣ ጦርነትም አውጀው ብዙ ወጣቶች ካስፈጁ በኋላ፣ ያለ ምንም እፍረት "አማራ ባህራችሁ ይፈልጋል፣ እኛ ትግራዮች ግን ፍቅራችሁ ብቻ ነው የምንፈልገው" የሚሉ ፅሁፎችን አንግበው አደባባይ ሲወጡ፣
4. ለሃያ ሰባት አመታት የኦሮሞ ህዝብን ሲገድሉና ሲያኮላሹ እንዳልነበሩ፡ ዛሬ ለውጥ ከመጣ በኋላ ለኦሮሞ ህዝብ ተቆርቋሪ በመምሰል ለምድ የለበሰ የተኩላ አካሄድን ስልት በመቀየር ሲንቀሳቀሱ ማየት፣
5. ወደ መቀሌ ፈርጥጠው ከገቡ በኋላ፡ ዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ የሚለውን የመገንጠልና የመስፋፋት ህልማቸው አግአዝያን የሚል አዲስ ስም በመስጠት "ያለፈውን እርሱት፣ ወንድማማቾች እኮ ነን፣ ኤርትራውያን ድረሱልን!" እያሉ የበግ ለምድ ለብሰው ሲለማመጡ ማየት፣
6. ቲቪ ላይ ወጥተው በአማርኛ ቋንቋ እየተናገሩ "ከአማሮች ይልቅ ሱዳኖች ይሻሉናል" እያሉ መናገር፣