የጉራጌ ተወላጅ የኢትዮጵያ ጠቅላይ የሚኒስትር የሚሆነው/ምትሆነው መቼ ነው???
ኢትዮጵያ በዚህ ሁሉ ስቃይና ሰቆቃ ውስጥ የምትጨማለቀው በፍትህና በርትዕ የማስተዳድሩ በጎሳ የገነኑ ግ ን እውቀትም ችሎታል፣ ሞራልም የሌላቸው ወራሪ ተስፋፊ ሰው ማይወዳቸው፣ ሰው ማያምናቸው ሁሉ ገዢ ተብለው ወምበር ይዘው ምስኪን ሰላማዊ ሕዝብ ስለሚያሰቃዩ ነው !!!
Last edited by Horus on 28 Sep 2020, 05:24, edited 1 time in total.
Re: የጉራጌ ተወላጅ የኢትዮጵያ ጠቅላይ የሚኒስትር የሚሆነው/ምትሆነው መቼ ነው???
ኢትዮጵያ ዛሬ የምትፈልገው የማንም ኩታራ ከፋፋይ ተስፋ ቢስ ሳይሆን የጉራጌን መንፈስ፣ የጉራጌን ምሳሌነት ፣የጉራጌ ጠጠር አይሰበሬ አይገቴ የጥረት ክቡርነት ካልቸርና ተምሳሌት ነው !!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!