የኢትዮጵያውያን IQ አማካኝ 63 ነው የሚለው አሀዝ የተገኘው Kaniel እና Fisherman ከኢትዮጵያ በሄዱ 250 ቤተ እስራኤላውያን(ጎንደሬዎች) ላይ ካደረጉት ጥናት እና በ 1991 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) በ international journal of psychology ላይ ካሳተሙት ጥናት ነው። ታዲያ ይሄን ጥናት ተንተርሰው ሪቻርድ ሊን የተባለ የስነልቦና ባለሙያ እና ታቱ ቫንሀነን የተባለ የፖለቲካ ሳይንቲስት በ 2002 GC ላይ በጻፉት "IQ and the wealth of nations" የተባለ መጽሀፍ ላይ የደሀ አገራት የድህነት ምንጭ የአእምሮ ብቃት ማነስ ነው የሚል ድምዳሜ ያለው መጽሀፍ አሳትመዋል።
ስለዚህ ከእኛ አብራክ የወጡ ጎንደሬዎች ይሄንን ጉድ ስላመጡብን የአማራ ክልል መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቃል::
በነገራችን ላይ የገዱ አንዳርጋቸው እና የንጉሡ ጥላሁን በእንግሊዝኛ መሰቃየት ከ IQ ጋር የተያያዘ ይሆን?
ከዚህ በተጨማሪ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው አገው ብሆንም "ለዝቅተኛው አይኪዋችን እንጸልይ" ብላ ዘምራለች::


