Post
by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 12:47
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 560 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 14 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
- 2 ከማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ወረዳ
- 1 ከጉባ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት
- 3 ከአሶሳ ከተማ
ትግራይ
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,392 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 273 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል (ከአላማጣ በአስክሬን ምርመራ)
አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 2,800 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 1,227 ያገገሙ
ኦሮሚያ
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 5,046 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 191 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 54 ከምስራቅ ሸዋ
- 30 ከቄለም ወለጋ
- 20 ከምዕራብ ወለጋ
- 16 ከቡራዩ ከተማ
- 16 ከገላን ይገኙበታል።
ሱማሌ
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 415 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 24 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል (ሁሉም ከጅግጅጋ)
ደቡብ ክልል
ነሃሴ 14/2012 ዓ/ም በደቡብ ክልል በተደረገው 1,205 የላብራቶሪ ምርመራ 77 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት፦
- 29 ከጌዴኦ (24 ወናጎ፣2 ዲላ፣ 2 ይ/ጨፌ፣ 1 ዲላ ዙሪያ)
- 23 ከወላይታ (20 ዳሞት ዎይዴ፤ 3 ሶዶ)
- 17 ከጋሞ (6 ቦረዳ፣ 5 ከአርባ ምንጭ፣ 1 ከቁጫ፣ 4 ከሰላምበር እና 1 ወዜ)
- 5 ከጉራጌ (2 ከአበሽጌ፣ 2 ቡታጅራና 1 ከወልቂጤ)፣
- 2 ከጎፋ (1 ሳውላ እና 1 ደምባ ጎፋ)
አማራ
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,506 የላብራቶሪ ምርመራ 84 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 21 ከዋግ ብ/ሰብ ዞን (ከሃያ አንዱ 12ቱ ከሰቆጣ ከተማ ናቸው)
- 16 ከባህር ዳር ከተማ
- 13 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 7 ከደ/ወሎ ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 6 ከአዊ ብ/ሰብ ዞን ይገኙበታል።
አፋር
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 442 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
- 791 በቫይረሱ የተያዙ
- 198 ያገገሙ
ድሬዳዋ
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 375 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 39 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሱ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
አጠቃላይ በድሬዳዋ፦
- 781 በቫይረሱ የተያዘ
- 20 ሞት
- 607 ያገገሙ
ሐረሪ
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 700 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 20 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 696 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 149 ያገገሙ
ሲዳማ
ባለፉት 24 ሰዓታት 857 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 96 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19)መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ተያዙት ፦
- 89 ከሀዋሳ
- 5 አለታ ጩኮ
- 2 ዳዬ
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 42 ሰዎች አገግመዋል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 904 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 254 ያገገሙ
Last edited by
MINILIK SALSAWI on 21 Aug 2020, 13:43, edited 1 time in total.