Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 11:05

Burkina Faso



Namibia



Uganda



Nigeria



Cameroon



Zimbabwe



Guinea Equatorial



Gambia



Report Update







MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 12:13

COVID-19 Spreads Inside Ethiopian Detention Centers

Ethiopia arrested thousands of protesters, opposition members and journalists during July's sectarian unrest. Health workers and local officials say some of those detained have contracted COVID-19 and are concerned the virus is spreading in overcrowded prisons and makeshift detention centers.


READ MORE - https://www.voanews.com/covid-19-pandem ... on-centers



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 12:47

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 560 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 14 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- 2 ከማኦ ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ወረዳ
- 1 ከጉባ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት
- 3 ከአሶሳ ከተማ

ትግራይ

በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,392 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 273 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል (ከአላማጣ በአስክሬን ምርመራ)

አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 2,800 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 1,227 ያገገሙ

ኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 5,046 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 191 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 54 ከምስራቅ ሸዋ
- 30 ከቄለም ወለጋ
- 20 ከምዕራብ ወለጋ
- 16 ከቡራዩ ከተማ
- 16 ከገላን ይገኙበታል።

ሱማሌ

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 415 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 24 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል (ሁሉም ከጅግጅጋ)

ደቡብ ክልል

ነሃሴ 14/2012 ዓ/ም በደቡብ ክልል በተደረገው 1,205 የላብራቶሪ ምርመራ 77 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ የተያዙት፦

- 29 ከጌዴኦ (24 ወናጎ፣2 ዲላ፣ 2 ይ/ጨፌ፣ 1 ዲላ ዙሪያ)
- 23 ከወላይታ (20 ዳሞት ዎይዴ፤ 3 ሶዶ)
- 17 ከጋሞ (6 ቦረዳ፣ 5 ከአርባ ምንጭ፣ 1 ከቁጫ፣ 4 ከሰላምበር እና 1 ወዜ)
- 5 ከጉራጌ (2 ከአበሽጌ፣ 2 ቡታጅራና 1 ከወልቂጤ)፣
- 2 ከጎፋ (1 ሳውላ እና 1 ደምባ ጎፋ)

አማራ

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,506 የላብራቶሪ ምርመራ 84 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 21 ከዋግ ብ/ሰብ ዞን (ከሃያ አንዱ 12ቱ ከሰቆጣ ከተማ ናቸው)
- 16 ከባህር ዳር ከተማ
- 13 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 7 ከደ/ወሎ ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 6 ከአዊ ብ/ሰብ ዞን ይገኙበታል።

አፋር

በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 442 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 30 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በአፋር ፦
- 791 በቫይረሱ የተያዙ
- 198 ያገገሙ

ድሬዳዋ

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 375 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 39 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሱ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።

አጠቃላይ በድሬዳዋ፦
- 781 በቫይረሱ የተያዘ
- 20 ሞት
- 607 ያገገሙ

ሐረሪ

በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 700 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 20 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 696 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 149 ያገገሙ

ሲዳማ

ባለፉት 24 ሰዓታት 857 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 96 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19)መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ተያዙት ፦
- 89 ከሀዋሳ
- 5 አለታ ጩኮ
- 2 ዳዬ

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 42 ሰዎች አገግመዋል።

አጠቃላይ በሲዳማ ፦

- 904 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 254 ያገገሙ
Last edited by MINILIK SALSAWI on 21 Aug 2020, 13:43, edited 1 time in total.



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 13:40

-
አዲስ አበባ በአንድ ቀን 1,018 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል!

በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,199 የላብራቶሪ ምርመራ 1,018 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ አስራ ሁለት (12) ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል (12 ቱም ከአስከሬን ምርመራ)





MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 15:02

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 23,020,499
Deaths: 799,849
Recovered: 15,632,670


Active Cases

Currently Infected Patients: 6,587,980
In Mild Condition : 6,526,170 (99%)
Serious or Critical : 61,810 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Aug 2020, 02:19

በአሜሪካ እስከ መጪው ታህሳስ ድረስ 200 ሺህ ዜጎች በኮሮና ቫይረስ ሊሞቱ እንደሚችሉ የአገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከል ማዕከል አስታወቀ።

ሲኤንኤን በሰበር ዜናው እንደዘገበው በአሜሪካ እስከ መጪው ጥቅምት ድረስ 200 ሺህ አሜሪካዊያን በኮሮና ቫይረስ ሊሞቱ እንደሚችሉ ማዕከሉ ትንበያውን ይፋ አድርጓል።ማዕከሉ ቫይረሱ በአሜሪካ በተከሰተባቸው ወራት ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን አሜሪካዊያን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ፣ በአጠቃላይም 60 ሚሊዮን አሜሪካዊያን በቫይረሱ ሊያዙ እንደሚችሉም ተንብዮ ነበር።የማዕከሉ ዳይሬክተር ዶክተር ሮበርት ሬድፊልድ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ታህሳስ ወር ድረስ የቫይረሱ ስርጭት ምን ሊመስል እንደሚችል ለአሜሪካ የህክምና ማህበር ተናግረዋል፡፡እስካሁን ድረስ በአሜሪካ ውስጥ ከ 174 ሺህ በላይ ሰዎች እንደሞቱ እና ከ 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቋል፡፡በአሜሪካ ቫይረሱ አሁን ባለበት የስርጭት መጠን እና የመግደል መጠን በዚሁ ከቀጠለ በአመቱ መጨረሻ 200 ሺህ ያህል ሰዎች እንደሚሞቱ ግምቱን አስቀምጧል፡፡ ይህ የህይወት መጥፋት ትልቅ ኪሳራ ነው የሚሉት ሀላፊው ሁሉም ራሱን ሊጠብቅ ሊጠነቀቅ ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Aug 2020, 03:50

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል ገለጹ።

https://bbc.in/3laUxVI


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Aug 2020, 04:11

ኮሮናቫይረስ በአውሮፓ አገራት ዳግም እያገረሸ ይገኛል

ስፔን እና ፈረንሳይን ጨምሮ በርካታ የአውሮፓ አገራት ቫይረሱ እንደገና እያንሰራራ መሆኑን እየገለጹ ነው።
ፖላንድ እና ስሎቫኪያ አርብ ዕለት ከፍተኛ የተባለ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን መዝግበዋል


https://bbc.in/3aKEvgy




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Aug 2020, 09:53

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Aug 2020, 10:26

WHO hopes pandemic over in two years as Europe faces resurgent Covid-19

The world should be able to rein in the coronavirus pandemic in less than two years, the World Health Organization said , as European nations battled rising numbers of new cases.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 22 Aug 2020, 11:33

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

አፋር

በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 535 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በአፋር ፦
- 800 በቫይረሱ የተያዙ
- 198 ያገገሙ

ሐረሪ

በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 742 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 93 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በሐረሪ ፦
- 789 በቫይረሱ የተያዙ
- 16 ሞት
- 187 ያገገሙ

ሱማሌ

በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 375 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 10 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

ኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 5,441 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 325 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የሁለት (2) ሰዎች ህይወት አልፏል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 62 ከምስራቅ ሸዋ
- 56 ከጉጂ
- 46 ከለገጣፎ ከተማ
- 37 ከአዳማ ከተማ
- 27 ከምስራቅ ሀረርጌ
- 12 ከገላን ከተማ
- 10 ከምዕራብ አርሲ ይገኙበታል።

አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 4,468 በቫይረሱ የተያዙ
- 41 ሞት
- 1,384 ያገገሙ

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 391 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 16 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- 14 ከዳምቤ (አጋሎ) ወረዳ
- 1 ከፓዌ ወረዳ
- 1 ከአሶሳ ከተማ


አማራ

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,442 የላብራቶሪ ምርመራ 121 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦

- 21 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 19 ከሰ/ወሎ ዞን
- 17 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 16 ከደሴ ከተማ
- 16 ከዋግ ብ/ሰብ ዞን
- 8 ከባህር ዳር ከተማ
- 13 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 7 ከደ/ወሎ ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 6 ከአዊ ብ/ሰብ ዞን ይገኙበታል።

አጠቃላይ በአማራ ፦
- 1772 በቫይረሱ የተያዙ
- 19 ሞት
- 668 ያገገሙ

ድሬዳዋ

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 307 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 13 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሱ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።

አጠቃላይ በድሬዳዋ፦
- 794 በቫይረሱ የተያዘ
- 20 ሞት
- 612 ያገገሙ

ሲዳማ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 766 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 113 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ተያዙት 113 ሰዎች መካከል አንድ መቶ አምስቱ (105) ከሀዋሳ ከተማ ናቸው።

አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 1,017 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 268 ያገገሙ

አዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 24 ውስጥ በተደረገው 4,428 የላብራቶሪ ምርመራ 607 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ18 ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል። (12 ከአስከሬን ምርመራ 6 ከጤና ተቋም)
Last edited by MINILIK SALSAWI on 22 Aug 2020, 14:17, edited 1 time in total.



Post Reply