Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Aug 2020, 13:08

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

አማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 4,962 የላብራቶሪ ምርመራ 83 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከደ/ወሎ ዞን ደሴ ሆስፒታል)

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦

- 21 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 18 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 12 ከደሴ ከተማ
- 10 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 6 ከደ/ወሎ ዞን
- 5 ከጎንደር ከተማ ይገኙበታል።


ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 495 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- 1 ሰው ከማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 1 ሰው ከጉባ ወረዳ
- 1 ሰው ከአሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት
- 1 ሰው ከአሶሳ ከተማ፣ 2 ሰዎች ከሰዳል ወረዳ፣ 1 ሰው ከካማሽ ከተማ ናቸው።

ኦሮሚያ ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 3,843 ሲሆን 224 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
- 3,117 በቫይረሱ የተያዙ
- 35 ሞት
- 979 ያገገሙ

ትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,253 ላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 192 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል።

አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,962 በቫይረሱ የተያዙ
- 14 ሞት
- 832 ያገገሙ

ሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 309 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 35 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል።

- 35 ጅግጅጋ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደቡብ ክልል በተደረገው 526 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦

- 9 ከጌዴኦ (ሁሉም ከዲላ ከተማ)
- 3 ከወላይታ (2 ከሁምቦና 1 ወ/ሶዶ)
- 2 ከዳውሮ (ሁለቱም ከተርጫ)
- 1 ከካፋ (ቦንጋ)

ሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 501 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 63 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ የአንድ (1) ሰው ህይወት አልፏል።

አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 721 በቫይረሱ የተያዙ
- 13 ሞት
- 143 ያገገሙ

ሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 714 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 25 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አጠቃላይ በሐረሪ ፦

- 555 በቫይረሱ የተያዙ
- 15 ሞት
- 87 ያገገሙ


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Aug 2020, 13:41

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 19,881 ደረሱ!

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,641 የላብራቶሪ ምርመራ 674 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በ24 ሰዓት የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ ከነዚህ መካከል 8 ሰዎች በአስክሬን ላይ ከተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ቫይረሱ ሲገኝባቸው 6 ሰዎች ከጤና ተቋም ህይወታቸው አልፏል።






MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 17 Aug 2020, 15:06

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 21,943,454
Deaths: 775,228
Recovered: 14,658,814


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,509,412
in Mild Condition : 6,445,199 (99%)
Serious or Critical : 64,213 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 05:21

የኮሮናቫይረስ በ20፣ 30 እና 40ዎቹ ዕድሜ ክልል በሚገኙ ሰዎች እየተሰራጨ ነው-የዓለም ጤና ድርጅት
***************************************
የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስ አብዛኞቹ መያዛቸውን በማያውቁ በ20፣ 30 እና 40ዎቹ ዕድሜ ክልል በሚገኙ ሰዎች እየተሰራጨ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ በያዝነው ነሐሴ ወር ውስጥ በቫይረሱ የሚያዙ ወጣቶች ቁጥር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጨመሩን ጠቅሷል፡፡
በተለይም ደካማ የጤና ሥርዓት ባለባቸው እና ሕዝብ ተጠጋግቶ በሚኖርባቸው አካባቢዎች የሚገኙ አረጋውያንና ሕሙማን ጨምሮ ተጋላጭ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ስጋት ላይ መጣሉን አመልክቷል።
በበይነ መረብ በሰጡት መግለጫ “ወረርሽኙ እየተለወጠ ነው” ያሉት የዓለም ጤና ድርጅት የምዕራባዊ ፓስፊክ ቀጠና ዳይሬክተር ታካሺ ካሳይ፣ “ዕድሜያቸው በ20፣ 30 እና 40ዎቹ የሚገኙ ስለመያዛቸው የማያውቁ ሰዎች ቫይረሱን እያሰራጩ ነው ብለዋል።
“ይህም ወረርሽኙ የበለጠ ተጋላጭ በሆኑት ላይ ስርጭቱ የበለጠ እንዲስፋፋ የማድረግ ስጋት ደቅኗል” ሲሉ አክለዋል።
የቫይረሱ እንደገና ማገርሸት አንዳንድ አገራት የእንቅስቃሴ ገደብ መልሰው እንዲጥሉ ያደረገ ሲሆን፣ ኩባንያዎች ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ770 ሺህ በላይ ሰዎች ለገደለው እና 22 ሚሊየን ገደማ ሰዎች ላጠቃው ቫይረስ ክትባት ለማምረት ሩጫ ላይ ናቸው።
“አሁን እያየነው ያለነው የቫይረሱ እንደገና ማገርሸት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም እስያ-ፓስፊክ ውስጥ ወደ አዲስ ደረጃ መግባታችንን ያሳያል” ሲሉ ካሳይ ተናግረዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት መድኃኒት አምራቾች ክትባት ሲያመርቱ አስፈላጊውን ምርምር እንዲያደርጉ እና የምርት ቅደም ተከተል እንዲጠብቁ ማሳሰቡን ሮይተርስ አስነብቧል።





MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 09:35

Nigeria



Guinée Bissau



Cameroon



Angola



Zambia



Mauritania



Libya



WEST AFRICA


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 10:41

በአማራ ክልል በተጨማሪ 67 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ ተገኝቷል።

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 795 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ67 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አሳውቋል።




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 10:57

አንድ የቻይና ድርጅት በዓመቱ መጨረሻ የኮቪድ -19 ክትባት ዝግጁ እንደሚሆን አስታወቀ

የቻይና የመድሃኒት አምራች ድርጅት በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ የኮቪድ -19 ክትባት ዝግጁ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ።የዚህ ሲኖፋርም የተባለው ድርጅት ኃላፊ ሊዩ ጂንግዠን ለኮቪድ -19 ክትባት ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው አንደኛው ክትባት አሁን ላይ በዩናይትድ አረብ ኤምሬቶች ደረጃ ሦስት በሰዎች ላይ በሚደረግ ክሊኒካል ሙከራ ላይ እንደሚገኝ ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።ኃላፊው ራሳቸውም ሁለት መጠን [ዶዝ] ክትባት እንደወሰዱና እስካሁን ምንም ዓይነት የጎንዮሽ ጉዳት እንዳልገጠማቸው ለግሎባል ታይምስ ተናግረዋል። ይህ ክትባት በታህሳስ ወር መጨረሻ ላይ ለሁለት ዶዝ ከ144 ዶላር ባነሰ ዋጋ ለገበያ ይቀርባልም ተብሏል።

https://bbc.in/3g8rZbN


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 11:19

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 11:42

በትግራይ በ24 ሰዓት 218 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ከተደረገው 1,887 የላብራቶሪ ምርመራ 218 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 2,180 ደርሰዋል።

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 87 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከኮቪድ-19 አገግመዋል ፤ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 919 ደርሰዋል።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Aug 2020, 13:53

በለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 22,101 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,386 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 32,722 ደርሷል።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Aug 2020, 03:40

ሩሲያ ላለፉት ወራት ሙከራ ስታደርግበት የነበረው ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፍቃድ መስጠቷን ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ካሳወቁ በኋላ በርካቶች ክትባቱ ላይ ጥያቄ አንስተዋል። ስለ ክትባቱ ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቀልድ አዘል አስተያየቶች እየሰነዘሩ ነው። ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙዎች ከተጋሯቸው ሐሳቦች ጥቂቱን ተመልክተናል።

https://bbc.in/319ulD5




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 19 Aug 2020, 13:25

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 21 ሺህ 326 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 1 ሺህ 336 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

https://mereja.com/amharic/v2/328399



Post Reply