በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!
በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ መለስ ዜናዊ ነው:: በዓለም ታሪክ ለመገንጠል ታግሎ ግንዱ ላይ እንደ ሙጫ ተንጠልጥሎ የቀረ ነፃ አውጪ ግንባር ትህነግ ነው:: በዓለም ታሪክ ሌብነትን እንደ ሥራ፣ ጥላቻን እንደ መርህ የሚከተል፣ በትልቅ ሀገር ላይ ትንሽ ሆኖ፣ በወርቅ ክምር ላይ ተቀምጦ ድህነትን የሚያማርር፣ ራሱን በበታችነት ስሜት አኮስሶ "እኩልነት የሚረጋገጠው የሚበልጡኝ ሰዎች ሲያጎነብሱ ነው" ብሎ በሚያስብ የጉድ ሀገር ጉድ የህወሓቱ መለስ ዜናዊ ነው። በሌላ አነጋገር ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ከበጎች ማደሪያ ውስጥ ቢገባ ቁርጥ መለስ ዜናዊን ይመስላል ለማለት ነው
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!
Please wait, video is loading...
Last edited by Hameddibewoyane on 15 Aug 2020, 16:00, edited 1 time in total.
Re: በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!
Very hard to disagree with!!!!
Ejersa wrote: ↑15 Aug 2020, 15:53በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ መለስ ዜናዊ ነው:: በዓለም ታሪክ ለመገንጠል ታግሎ ግንዱ ላይ እንደ ሙጫ ተንጠልጥሎ የቀረ ነፃ አውጪ ግንባር ትህነግ ነው:: በዓለም ታሪክ ሌብነትን እንደ ሥራ፣ ጥላቻን እንደ መርህ የሚከተል፣ በትልቅ ሀገር ላይ ትንሽ ሆኖ፣ በወርቅ ክምር ላይ ተቀምጦ ድህነትን የሚያማርር፣ ራሱን በበታችነት ስሜት አኮስሶ "እኩልነት የሚረጋገጠው የሚበልጡኝ ሰዎች ሲያጎነብሱ ነው" ብሎ በሚያስብ የጉድ ሀገር ጉድ የህወሓቱ መለስ ዜናዊ ነው። በሌላ አነጋገር ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ከበጎች ማደሪያ ውስጥ ቢገባ ቁርጥ መለስ ዜናዊን ይመስላል ለማለት ነው
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!
Meles Zenawi arrived at the UN headquarters in New York...
Guard: Which country are you from?
Meles: I'm from ....እእእ... አገሪቷ
Guard: Sorry, but I don't see that name on my list.
Meles: Look harder, Wesf'aatam!
Guard: Does the country have another name?
Meles: Yes
Guard: What's the other name?
Meles: እእእ....አገሪቷ
Guard: No, I mean, the other name.
Meles: እእእ....አገሪቷ?
Guard: Why don't you want to say the name of the country?
Meles: Because I hate that name.
Guard: Which name?
Meles: Ethiopia.
Guard: Aha! So you must be the notorious Meles Zenawi I heard so much about?
Meles: In the flesh!
Guard: But not for so long!
Meles: What is that supposed to mean?
Guard: Not-for-so-long is another term for You-Are-Dying-Soon-Biyatch! HAHAHAHAHA
Meles: Wesf'aatam!
Guard: Which country are you from?
Meles: I'm from ....እእእ... አገሪቷ
Guard: Sorry, but I don't see that name on my list.
Meles: Look harder, Wesf'aatam!
Guard: Does the country have another name?
Meles: Yes
Guard: What's the other name?
Meles: እእእ....አገሪቷ
Guard: No, I mean, the other name.
Meles: እእእ....አገሪቷ?
Guard: Why don't you want to say the name of the country?
Meles: Because I hate that name.
Guard: Which name?
Meles: Ethiopia.
Guard: Aha! So you must be the notorious Meles Zenawi I heard so much about?
Meles: In the flesh!
Guard: But not for so long!
Meles: What is that supposed to mean?
Guard: Not-for-so-long is another term for You-Are-Dying-Soon-Biyatch! HAHAHAHAHA
Meles: Wesf'aatam!
