Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!

Post by Ejersa » 15 Aug 2020, 15:53

በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ መለስ ዜናዊ ነው:: በዓለም ታሪክ ለመገንጠል ታግሎ ግንዱ ላይ እንደ ሙጫ ተንጠልጥሎ የቀረ ነፃ አውጪ ግንባር ትህነግ ነው:: በዓለም ታሪክ ሌብነትን እንደ ሥራ፣ ጥላቻን እንደ መርህ የሚከተል፣ በትልቅ ሀገር ላይ ትንሽ ሆኖ፣ በወርቅ ክምር ላይ ተቀምጦ ድህነትን የሚያማርር፣ ራሱን በበታችነት ስሜት አኮስሶ "እኩልነት የሚረጋገጠው የሚበልጡኝ ሰዎች ሲያጎነብሱ ነው" ብሎ በሚያስብ የጉድ ሀገር ጉድ የህወሓቱ መለስ ዜናዊ ነው። በሌላ አነጋገር ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ከበጎች ማደሪያ ውስጥ ቢገባ ቁርጥ መለስ ዜናዊን ይመስላል ለማለት ነው

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!

Post by Hameddibewoyane » 15 Aug 2020, 15:57

Please wait, video is loading...
Last edited by Hameddibewoyane on 15 Aug 2020, 16:00, edited 1 time in total.

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!

Post by simbe11 » 15 Aug 2020, 15:59

Very hard to disagree with!!!!
Ejersa wrote:
15 Aug 2020, 15:53
በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ መለስ ዜናዊ ነው:: በዓለም ታሪክ ለመገንጠል ታግሎ ግንዱ ላይ እንደ ሙጫ ተንጠልጥሎ የቀረ ነፃ አውጪ ግንባር ትህነግ ነው:: በዓለም ታሪክ ሌብነትን እንደ ሥራ፣ ጥላቻን እንደ መርህ የሚከተል፣ በትልቅ ሀገር ላይ ትንሽ ሆኖ፣ በወርቅ ክምር ላይ ተቀምጦ ድህነትን የሚያማርር፣ ራሱን በበታችነት ስሜት አኮስሶ "እኩልነት የሚረጋገጠው የሚበልጡኝ ሰዎች ሲያጎነብሱ ነው" ብሎ በሚያስብ የጉድ ሀገር ጉድ የህወሓቱ መለስ ዜናዊ ነው። በሌላ አነጋገር ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ከበጎች ማደሪያ ውስጥ ቢገባ ቁርጥ መለስ ዜናዊን ይመስላል ለማለት ነው

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: በዓለም ታሪክ የሚጠላትን ሀገር የመራ መሪ!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 15 Aug 2020, 17:07

Meles Zenawi arrived at the UN headquarters in New York...

Guard: Which country are you from?

Meles: I'm from ....እእእ... አገሪቷ

Guard: Sorry, but I don't see that name on my list.

Meles: Look harder, Wesf'aatam! :twisted:

Guard: Does the country have another name?

Meles: Yes

Guard: What's the other name?

Meles: እእእ....አገሪቷ

Guard: No, I mean, the other name.

Meles: እእእ....አገሪቷ?

Guard: Why don't you want to say the name of the country?

Meles: Because I hate that name. :x

Guard: Which name?

Meles: Ethiopia.

Guard: Aha! So you must be the notorious Meles Zenawi I heard so much about? :P

Meles: In the flesh! :mrgreen:

Guard: But not for so long!

Meles: What is that supposed to mean? :roll:

Guard: Not-for-so-long is another term for You-Are-Dying-Soon-Biyatch! HAHAHAHAHA :lol:

Meles: Wesf'aatam! :evil:

Post Reply