Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 10 Jul 2020, 17:37
ጋሎች በባቱ (ዝዋይ) ያወደሙት የቫሊ ላንድ ሆቴል ከመውደሙና ከመቃጠሉ በፊት ይህን ይመስል ነበር!!
Please wait, video is loading...
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 10 Jul 2020, 18:12
Wedi wrote: ↑10 Jul 2020, 17:37
ጋሎች በባቱ (ዝዋይ) ያወደሙት የቫሊ ላንድ ሆቴል ከመውደሙና ከመቃጠሉ በፊት ይህን ይመስል ነበር!!
አንተ ሰውዬ ስንት ግዜ ነው የምመክርህ ። አቶ ሰለሞን ማሞ ፴ ዓመት ንብረት ሊያፈሩ ሲጥሩ አፋን ኦሮምኛ ለመማር ምን ያህል ጥረት አረጉ። ኦሮምኛ ቢችሉ ኖሮ ንብረታቸው በተረፈላቸው ነበር።
ሁለተኛ ይህንን ያህል ንብረት የድህነት ውቅያኖስ ሲገነቡ አንድ ቀን እንደሚቃጠልባቸው አያውቁም ነበር ። ሌላው ቢቀር በቅናተኞች ስለዚህ ዘዴው ቀላል ነበር እኮ ስኩሪቲ ካሜራ በአንድ ሺህ ዶላር ገዝተው ቢሆን ኖሮ ሰው እንኩዋን ሳይደውልላቸው ንብረታቸውን ባሉበት ቦታ ሆነው መቆጣጠር ይችሉ ነበር ። ነብረታቸውንም ባተረፉ ነበር።
ሶስተኛ የጭስ እና የእሳት መጦቆሚያ መስሪያዎች በኢትዬዽያኖች የተስሩ አሉ ። ካስፈለገም ከውጭ እስመጥቶ መግጠም ማንን ገደለ። የሁቴሉን ሶፋን አልጋ ከዱባይ ካስመጡ ሲኩሪቲ ካሜሪና የጭስ መጦቆሚያ ከዱባይ ቢያስመጣ ማንን ይገድል ነበር።
ዛሬ ማን ሁቴሉን አቃጠለ ሳይሆን የቃጠሉትን ቪድዬ እያየን ። የወንጀለኛ አባሮ መያዝ ዘመቻ ነበር የሚደረገው ፤ ግን አሁን ልክ እንደ ጎስት ያደረገው ሳይታወቅ በአንዱ ጎሳ ተሳቦ ነገሩ እልባት ሳይደረግለት ይቀራል ። በሚቀጥለውም አመት ያንዱ ሚስኪን አብታም ንብረት እንዲሁ ይቃጠላላ። ስኪሪቲ ቪድዬ እስካላስገቡ ድረስ። ደህና ስንብት።