Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

Post by Abdisa » 04 Jul 2020, 08:12

የህወሃት ነፍሰ-ገዳዮች አምቦ ላይ የሀጫሉን አጎት ጨምሮ 27 ሰዎች በጥይት ገድለዋል።

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

Post by Abere » 04 Jul 2020, 09:30

ከህግ አግባብ የበቀለ ገሪባ እና የጁሃር አባሜንጫ የክስ መዝገብ የቀረበው ተጨማሪ ወንጀሎችን ሳያካትት ነው። የክስ መዝገቡ የእነኝህ 27 ሰዎች ሞትን ማካተት ይገባዋል። ወያኔ በፍርድ ቤት መቅረብ ስለማይችሉ - ባሉበት ወታደራዊ ፍርድ መስጠት ተገቢ ነው።

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

Post by Abdisa » 04 Jul 2020, 10:51

ታጋይ ሀጫሉ ሁንዴሳ የወያኔ አሸባሪ ቡድን በድጋሜ ወደ ሥልጣን እንዳይመጣ የታገለ ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሲል የተሰዋ ፤ መከራ የተቀበለና፡ የኦሮሞ ህዝብ ትግል ያልካደ ጀግና መሆኑን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል።
(Abdisa)

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

Post by Weyane.is.dead » 04 Jul 2020, 11:15

Hacchalu your death won't be in vain. Tplf rodents will pay the price.
Abdisa wrote:
04 Jul 2020, 10:51

ታጋይ ሀጫሉ ሁንዴሳ የወያኔ አሸባሪ ቡድን በድጋሜ ወደ ሥልጣን እንዳይመጣ የታገለ ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሲል የተሰዋ ፤ መከራ የተቀበለና፡ የኦሮሞ ህዝብ ትግል ያልካደ ጀግና መሆኑን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል።
(Abdisa)

Post Reply