Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
የህወሃት ነፍሰ-ገዳዮች አምቦ ላይ የሀጫሉን አጎት ጨምሮ 27 ሰዎች በጥይት ገድለዋል።
Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
ከህግ አግባብ የበቀለ ገሪባ እና የጁሃር አባሜንጫ የክስ መዝገብ የቀረበው ተጨማሪ ወንጀሎችን ሳያካትት ነው። የክስ መዝገቡ የእነኝህ 27 ሰዎች ሞትን ማካተት ይገባዋል። ወያኔ በፍርድ ቤት መቅረብ ስለማይችሉ - ባሉበት ወታደራዊ ፍርድ መስጠት ተገቢ ነው።
Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
ታጋይ ሀጫሉ ሁንዴሳ የወያኔ አሸባሪ ቡድን በድጋሜ ወደ ሥልጣን እንዳይመጣ የታገለ ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሲል የተሰዋ ፤ መከራ የተቀበለና፡ የኦሮሞ ህዝብ ትግል ያልካደ ጀግና መሆኑን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል። (Abdisa)

-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9839
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "ህወሃት ሃጫሉን ሶስት ጊዜ ነው የገደሉት" -- አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!