Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሙማ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Horus » 15 Jun 2020, 00:11

አቢይና አባ ዱላ ደቡብን አፍርሰው ከአባይ በታች ያለውን ኢትዮጵያ በኦሮሙማ ሄጂሞኒ ስር ለማድረግ እየተጣደፉ ቢሆንም ይህ አላማ የአዲስ ቀውስ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻው አይሆንም ። ፖሊቲካ ልክ እንደ ካራምቦላ ጨዋታ ነው ። አንዱ ጠጠር ሲመታ የቀሩት ሁሉም ይነቃነቃሉ ። የደቡብ መፍረስ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሌላውም ሌላውንም ማፍረሱ አይቀሬ ነው ። ባለ ግዜዎች በወረቀት ላይ እንደ ሚመኙት ሳይሆን ያገሪቱን የፖለቲካ ኢኮኖሚና ሶሺያ ሚዛን ሁሉ ባዲስ መክል ይታመሳል ።

ኢትዮጵያም ኦሮሞም የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሁሉ ሰላም የሚያገኙት የዘር ፌዴሬሽን ፈርሶ እያንዳንዱ ጎሳ ራስ ገዝ ሲሆን ብቻ ነው ፤ በቃ !!

አሁን ያለው የጎሳ ፌዴሬሽን(ፌዜሬሽን) እና የዎያኔ ህገ መንግስት እስከ ሚሻሻል እስከ ሚለወጥ ደቡብን መንካት ጠብ ያለሽ በዳቦ ነው !! የጎሳ ፌዴሬሽን ካለ እንዳንዳንዱ የደቡብ ጎሳ ክልል የመሆን መብቱ ይከበር !!

Last edited by Horus on 16 Jun 2020, 05:14, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ

Post by Horus » 15 Jun 2020, 01:18

ጥያቄ፡

አንድ፣ ስንት የደቡብ ምሁርና ሰው እያለ ለምንድን ነው የኦሮሞ ሙሰኛ አባ ዱላ በደቡብ ላይ የተሾመው? ንቀት? ቁጥጥር? ልክ እንደ ዎያኔ ትግሬ!!

ደቡብ ከወያኔ ትግሬ መዘውርነት ወደ ኦሮሞ ዎያኔ ዘዋሪነት?

ሁለት፣ ትግሬ አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ሱማሌ ወዘተ ክልል የመሆን መብት ካላቸው ለምንድን ነው ሃዲያ፣ ከምባታ፣ ጉራጌ ክልል የማይሆነው? ስድብ/ ንቀት? ቁጥጥር?

ይህ ነው መፍረስ ያለበት አጀንዳ።

እነ ሙፈሪያት ያቢይ አሽከሮች ናቸው።

አቢይ በደቡብ ድምጽ ስልጣን ይዞ ደቡብን በሌባው አባ ዱላ ስር ማድረጉ ግዙፍ ግዙፍ ስህተቱ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Horus » 15 Jun 2020, 01:36

አሁን ያለው የጎሳ ፌዴሬሽን(ፌዜሬሽን) እና የዎያኔ ህገ መንግስት እስከ ሚሻሻል እስከ ሚለወጥ ደቡብን መንካት ጠብ ያለሽ በዳቦ ነው !! የጎሳ ፌዴሬሽን ካለ እንዳንዳንዱ የደቡብ ጎሳ ክልል የመሆን መብቱ ይከበር !!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Za-Ilmaknun » 15 Jun 2020, 16:13

The kilil that was named after a direction has always been a show case how fake the system that is duped as Federalism in Ethiopia has been created to start with. One would ask why a Federal Region as small as Harari with population of less than 20K has been organized as kilil while lumping the 4 million Sidamas with 3 million Wolaitas and 5 Million guraghes and other countless ethic groups to form the Debub region. TPLF never had any intentions of building a working system for Ethiopians. The only driving force has been and still is how to divide and eventually dismantle the country once the green pasture is all shipped to their region. Now here we are....and the next few months will determine if there will be the fascist party called TPLF in existence.

it seems we have only two options to mitigate the effect of the poison injected in to the country:.....either to strictly follow what the constitution says regarding how new Regional Governments are to be added, aka referendum or, amend the constitution and re-establish Federal States based on new criteria. Otherwise, the work around as seems to be engineered by the Aba-Dulla gropus is a perilous path to the demise of everybody. People have spoken and please don't commit political suicide by going against their will for the benefit of some expansionists.

Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Horus » 15 Jun 2020, 16:46

Za-Ilmaknun wrote:
15 Jun 2020, 16:13

Amen !

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by AbebeB » 15 Jun 2020, 17:14

Horus wrote:
15 Jun 2020, 00:11

አቢይና አባ ዱላ ደቡብን አፍርሰው ከአባይ በታች ያለውን ኢትዮጵያ በኦሮሙማ ሄጂሞኒ ስር ለማድረግ እየተጣደፉ ቢሆንም ይህ አላማ የአዲስ ቀውስ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻው አይሆንም ። ፖሊቲካ ልክ እንደ ካራምቦላ ጨዋታ ነው ። አንዱ ጠጠር ሲመታ የቀሩት ሁሉም ይነቃነቃሉ ። የደቡብ መፍረስ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሌላውም ሌላውንም ማፍረሱ አይቀሬ ነው ። ባለ ግዜዎች በወረቀት ላይ እንደ ሚመኙት ሳይሆን ያገሪቱን የፖለቲካ ኢኮኖሚና ሶሺያ ሚዛን ሁሉ ባዲስ መክል ይታመሳል ።

ኢትዮጵያም ኦሮሞም የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሁሉ ሰላም የሚያገኙት የዘር ፌዴሬሽን ፈርሶ እያንዳንዱ ጎሳ ራስ ገዝ ሲሆን ብቻ ነው ፤ በቃ !!

አሁን ያለው የጎሳ ፌዴሬሽን(ፌዜሬሽን) እና የዎያኔ ህገ መንግስት እስከ ሚሻሻል እስከ ሚለወጥ ደቡብን መንካት ጠብ ያለሽ በዳቦ ነው !! የጎሳ ፌዴሬሽን ካለ እንዳንዳንዱ የደቡብ ጎሳ ክልል የመሆን መብቱ ይከበር !!

በአዲስ እየተደራጁ ያሉ ክልሎች ከክልሉ ዋና ዋና ቋንቋዎች 2 ወይም 3 መርጠው ለሥራ መጠቀም ይገባቸዋል፡፡ ጉራጌ ክልልነት የማይሰጠው ከአማርኛ ሌላ የራሱንም ቋንቋ ስለማይቀበል ነው፡፡

ሲዳማ በግልጽ የራሱን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋል፡፡
ወላይታ ክልል ይሆናል፤ በግልጽ የራሱን ቋንቋ የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋል፡፡
ጋሞ፣ ጎፋ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋሉ፡፡
ጋሞ፣ ጎፋ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋሉ፡፡
ከፋ፣ ሸክቾ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ያደርጋሉ፡፡

ከምባታ፣አላባ፣ ጉራጌ ና ሌሎችም በግልጽ ከራሳቸው ቋንቋዎች መርጠው የክልሉ የሥራ ቋንቋ ቢያደርጉ ይመረጣል፡፡

ጌድዎ ዞን ከኦሮሚኛ ጋር በጣም የሚቀራረብ ስለሆነ በሂደት ከኦሮሚያ ጋር ሊጠቃለል ይችላል፡፡

በአዲስ የሚደራጁ ክልሎች ማወቅ ያለባቸው ግን በምንም ዓይነት መንገድ በክልሉ አባል ብሔር/ብሔረሰቦች የአፍ መፍቻ ላልሆነ ቋንቋ ዕድል መስጠት የለባቸውም፡፡ የደቡብ ክልል በተባለው ግዑዝ ክልል ነፍጠኛ ተንሰራፍቶ የሀገረ-ሰቡን ዜጋ የሥራና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችና መብቶች ያሳጣው አማርኛ በክልሉ የሥራ ቋንቋ በመሆኑ ነበር፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Horus » 15 Jun 2020, 17:29

አቤ ዎያኔው፣

ያንተ ክፉ ዎይኔ ጸሃይ ጠልቃ፣ አንተው ያቦካሃውን የከረፋ ሾሮባ አንተው እየተጋትከው ነው ። አንድ ህዝብ ያሻውን ቋንቋ መርጦ ራሱን በራሱ የመግዛት መብት እንዳለው እስከ ሚገባህ እናሳይሃለን ። አንተ አሁን በመቀሌ ፖለቲካ ላይ ግዜህን አጥፋ ፣

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Lakeshore » 15 Jun 2020, 18:12

አሺ አንዳንተው ሃሳብ ሁሉም አንደስራው ካልን በተግባር የታየው ጋላን ሲሸጥ ሲለውጥ የነበረው የኣባ ጂፋር ሃወልት ኣድሰህ ደላላ ነው ያልከው አንዳትሸጥ የከለከለውን አምዬ መውቀስ ለስጋህም ለነብስ ህም የማት ሆን ቆሻሻ ጊዜው ያለፈበት ኣጋሜ መሆንህን ያሳያል

He saved humanity actually he deserves Nobel prize. He was a man ahead of his time. He was a man with a vision. he was a man with unusually high IQ.
There is a research in London, it may be released this year about Menilik. He was a genius but stand on the other side of the British that is the title of this paper very soon it will come out.
መሲህ ብ ሃገሩ ኣይከበርም ይላሉ ኣማሮች የጋላ አና የትግሬ ምሳሌ የለም መቼም ሲገድሉ አና ሲሰርቁ ጊዜ ኣልነበራቸውምና
what I am saying here is that Abajifar the actual slave trader. you renovate his statu and you contemplate to remove Menilike's who saved from slavery, who built your school, hospital, railway after 100 years still you and agames can't even maintain it, built you Electricity, telephone, and many many things.
You ungrateful animals. The problem is you and those OLF, OFECO, Querro are not representing Oromo you are petty thief working for pocket money. Now the Oromo people know who you are. Jula the police commissioner will clean yo soon. as he did in Welega then bale and Agame.

As i told you before war has many faces. you do not always carry a machete. Amhara is like a ghost you see him killing but you will never see him shooting. The war is no in the oromo and Agame land not in Amhara. Did yo ever thought about that simple mind Agame.

Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሞ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Horus » 15 Jun 2020, 21:45

የኦሮሞ ፖለቲክኞች ተረኛነት ከባድ ትንተና

Horus
Senior Member+
Posts: 40229
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የደቡብ ክልል መፍረስና የኦሮሙማ አጀንዳ ። የደቡብ መፍትሄ ምን መሆን አለበት?

Post by Horus » 17 Jun 2020, 15:54

ዛሬ ኢዜማ በደቡብ ክልል መፍረስ ላይ የተሻለ አቋም ወስዷል ። በደቡብ ጉዳይ ላይ መሰረታዊ ነገር የዎይኔ የዘር ህገ መንግስት ነው መፍረስ ያለበት እንጂ 53 የደቡብ ብሄረሰቦች ማንነታቸውን አንዴ ደቡብ፣ አንዴ ምንት ስ እያሉ ማፌዝ ያቁሙ እንላለን እነ አባ ዱላ ከሰሙ ማለት ነው።

ክልል ልሁን ካለ ማንኛውም ሕዝብ የምን ጨምሮ ሊሆን መብቱ ነው ። ከሌላ ህዝብ ጋር ባንድ ራስ ገዝነት መኖር እሻለሁ ካለ መብቱ ነው። የኦሮሞ አምባ ገነኖች በደቡብ ጎሳዎች ውስጥ ገብተው የሚያምሱት የሄጂሞኒ ቅዠት በግልጽ መመከት አለበት ።

ኢዜማ የዘገየ ቢሆን በዚህ ጉዳይ ላይ አቋሙን መግለጹ የሚደገፍ ነው።

Last edited by Horus on 17 Jun 2020, 16:06, edited 1 time in total.

Post Reply