Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 36327
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by tarik » 12 Jun 2020, 00:22

ግአዝ ካብ ትግረ *በኒ ዓምር* ናይ አርትራ አዮ መጺኡ ደሓር ናብ ኢትዮጵያን ደቡብ የመንን ተዘርጊሑ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 00:33

tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:22
ግአዝ ካብ ትግረ *በኒ ዓምር* ናይ አርትራ አዮ መጺኡ ደሓር ናብ ኢትዮጵያን ደቡብ የመንን ተዘርጊሑ።
Tarik

እስቲ ጥቂት ትግረ የሆኑ የግዕዝ ቃላት ለምሳሌነት ጻፍ? ኬር

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 00:38

ታሪክ፣

ሌላው ጥያቄዬ፤ አመር ወይም አሚር የሚለው ቃል የተያያዘው ከጸሃይ ጋር ነው ወይስ ከጨርቃ ጋር? አመሰግናለሁ።

tarik
Senior Member+
Posts: 36327
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by tarik » 12 Jun 2020, 00:43

Horus wrote:
12 Jun 2020, 00:33
tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:22
ግአዝ ካብ ትግረ *በኒ ዓምር* ናይ አርትራ አዮ መጺኡ ደሓር ናብ ኢትዮጵያን ደቡብ የመንን ተዘርጊሑ።
Tarik

እስቲ ጥቂት ትግረ የሆኑ የግዕዝ ቃላት ለምሳሌነት ጻፍ? ኬር
ትግረ አርትራ not tigray of ethiopia *ትግርዪት* tigrayit of Eritrea r mostly muslims & speak z language of TIGRAYIT very close 2 GEEZ 4 Example.
A. z number 1 in GEEZ Is = Hate & In tigrayit is: ሓቲ
B- z number 2 in Geez is = Kilee & in tigrayit is: ክልአ

Do u still want me 2 continue???

BTW: These r z real TIGRE OF ERITREA

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 01:11

ታሪክ፤
ጨመር አድርግበት፤ ለምሳሌ፤
አንድ (አማራኛ)፤ አሃድ (ግዕዝ)፤ ሃት/ሃተ (?)፤ ሓቲ (ትግራይት) ፤ አት/ሃት (ጉራጌ)
ሁለት (አማራኛ) ፤ ክልኤት (ግ ዕዝ)፤ ክለኤ (?)፤ ክልአ (ትራይት)፤ ኪት/ክሊት (ጉራጌ)

ስለዚህ እነዚህ ሁሉም አንድ ግንድ ነው ያላቸው ፤ እስቲ ሌሎች ቃላት ጻፍ !!

ለምሳሌ
አባት
ልጅ
እናት
አያት
ቤት
እሳት
ጸሃይ
አልጋ
ወዘተ

ኬር

tarik
Senior Member+
Posts: 36327
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by tarik » 12 Jun 2020, 01:22

Horus wrote:
12 Jun 2020, 01:11
ታሪክ፤
ጨመር አድርግበት፤ ለምሳሌ፤
አንድ (አማራኛ)፤ አሃድ (ግዕዝ)፤ ሃት/ሃተ (?)፤ ሓቲ (ትግራይት) ፤ አት/ሃት (ጉራጌ)
ሁለት (አማራኛ) ፤ ክልኤት (ግ ዕዝ)፤ ክለኤ (?)፤ ክልአ (ትራይት)፤ ኪት/ክሊት (ጉራጌ)

ስለዚህ እነዚህ ሁሉም አንድ ግንድ ነው ያላቸው ፤ እስቲ ሌሎች ቃላት ጻፍ !!

ለምሳሌ
አባት
ልጅ
እናት
አያት
ቤት
እሳት
ጸሃይ
አልጋ
ወዘተ

ኬር
==========================================================================================
አባት = ኣቡየ
ልጅ= ሕቸ፣ ኣጅኒት
እናት= ኡምየ፣ ዩማ
እሳት= አሳት
ጸሃይ = ጨሓይ

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 01:59

ታሪክ፣
ስለዚህ በኒ አመር በጣም ወደዚህ ቀረብ ያሉ የሴም ዘር እንጂ እጅግ የድሮ ግንድ የማይሆኑት የሚመስለኝ እንዲ ነው ።
አባት = ኣቡየ (አቢ፣ አብ፣ አባት፣ አቡዬ፣ ሁሉም አንድ ግንድ ነው ያላቸው ። ተመሳሳይ ናቸው። በጉራጌ አባት 'አቢ' ይባላል።

ልጅ= ሕቸ፣ ኣጅኒት (ልጅ ማለት በበኒ አመር፣ በኒ (ባኒ፣ ባይ)ማለት ነው ። በጉራጌ ልጅ ባይ (ባን) ይባላል። ይህ በጣም የቅርብ ሴሚቲክ ቃል ነው። ሕቸ (ልጅ/ልች) ለሚለው ነው የሚቀርበው ። ልጅ (ሕቸ የሚለው ልድ፣ ወልድ፣ ልደት) ለሚለው ይቀርባል ። ይህ በክክል ግዕዝ ነው ። በጉራጌ ተወላጅ፣ ትውልድ፣ ወልዴ ሲባል አርዴ አርደት ይባላል። ይህ የድሮ አልዴ፣ ወልዴ ማለት ነው። ግን ባኒ ወይም በኒ (ስሩ የተለየ ነው)።

እናት= ኡምየ፣ ዩማ (ይህም እማ፣ ኧሚት፣ እማት፣ እናት፣) ሁሉም አንድ ናቸው። ጉራጌ ኧሚት፣ እማት ይላል ።
እሳት= አሳት

ጸሃይ = ጨሓይ (ጉራጌ ጨበር፣ ኢምር፣ ጀምበር፣) ይላል።

ለዚህ ነው ስለ በኒ አመር የጠየቅሁህ ! በኒ አመር ማለት የብርሃን ልጆች፣ የጸሃይ ወልዶች ወይም ማናልባት ድሮ የጸሃይ አምላኪዎች ማለት ነው። ይህ የቃሉ ቀጥታ ትርጉም ነው ። አንተ ስለህዝቡ ባህል ነገረኝ !!!

ኬር !!!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by EPRDF » 12 Jun 2020, 02:30

Horus wrote:
12 Jun 2020, 00:38
ታሪክ፣

ሌላው ጥያቄዬ፤ አመር ወይም አሚር የሚለው ቃል የተያያዘው ከጸሃይ ጋር ነው ወይስ ከጨርቃ ጋር? አመሰግናለሁ።
Wajo Horus,

አመር ም ይሁን አሚር የኣረብኛ ቃል ነው። አሚር ማለት ንጉስ/ልዑል ማለት ሲሆን፣ አምር ማለት ደግሞ ትእዛዝ ማለት ነው በኣማርኛ። ከፀሐይም ይሁን ከጨረቃ ጋር የሚያገናኘው የለም።

ነገር ግን ፣ቀመር ካልን ጨረቃ የሚለውን ቃል ይሰጠናል። ኣሁንም ነገር ግን፣ በግብፃውያን አረብኝ/ dialect፣ ግብፆች ፊደል pronounce የሚያደርጉዋት ብለው ነው።
ለምሳሌ (ደቂቃ = ደኢአ) ( ቃል ኣል)፣ (ቀልብ አልብ) ስለዚህ ቀመር ን pronounce ሲያደርጉ አመር ስለሚሉት በቀጥታ ጨረቃ ጋር ይገናኛል። ያም በግብጣውያን dialect ነው እንጂ በትክክለኛው አረብኛ ጨረቃ ቀመር ሲሆን ፀሃይ ግን ሸምስ ነው የሚሉት። በመጨረሻም በኒ አመር አይባልም፣ ትክክለኛው አባባል በኒ ዓምር ነው።

ይህንን ካልን ዘንዳ ኬር የሚለውን ቃል ደግሞ ኼር ብለህ pronounce ለማድረግ ብትሞክር መልካም ነው። ምክኒያቱም ትክክለኛው sound ኼር ስለሆነ።
ኼር!

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 03:46

ኢፒዲአራኤ
አንተ መሃይም አንተን ለምን እንደ ምሰድብህ ልንገርህ! አንተ አንድ ቁንጽል በንዴት የተነፋ ባዶ ቅል ጎሎጎታ ይዘህ ሰውን ትደፍራለህ ። ነገስታትና ገዝዎች ለስልጣናቸው ምልክትነት ሲሉ ራሳቸውን አሙነ ራህ (ጸሃይ)፣ ጸሃዩ ንጉስ፣ ዐሚር ኡመር ካን፣ ሱልጣን አሊ ሚራህ (አንተ ደደብ ሱል ማለት ጸሃይ ማለት) ፣ ወዘተ ወዘተ ለምን ከአንጎል እኮዮችህ ጋር ጫት አትቅምም? ! ደደብ !!!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by EPRDF » 12 Jun 2020, 04:18

ዋጆ ሖረስ

ያው እንደ ልማድህ የቆጥ የባጡን መቀባጠር ጀመርክ። ለነገሩ እውነትሕን ነው፣ ዝም ብዬ ከማንም የዞረበት ሸፋፋ፣ ፈንዳዳ ወከርቼ ጋር ጊዜዬን ማባከኔ ኃጢያት ነው።Adios!

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Aurorae » 12 Jun 2020, 04:35

Horus,

Tigrait is almost identical to Geez. It is the closest language to Geez. When it comes to words, almost every word is identical.
http://awate.com/abyssinia-al-habasha-o ... -language/
Broklman determines Tigrait to be the language that kept most of the Geez characteristics from among the other two languages, (Tigrinya and Amharic). He says, that dialect that has kept the old characteristics is spoken in the North, in the Italian colony of Eritrea, as well as in the Dahlak archipelago and is called locally Tigre. (21)

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 04:40

ትክክል ብለሃል። በማያውቁት ነገር የማይለፋደዱ ይከበራሉ ።
ይህን የገና ዘፈን ስማ ። ገና ለብርሃን መወለድ የከበር ስለሆነ .

ጉራጌ በጸሃይ ብርሃን (ጨበር)፣ በጨረቃ ብርሃን (ደራቃ) እና በኮከብ በርሃን (ኢምር) ልዩነት ፈጥሮ የሚዘፍን ሰው ነው ።

እግዚአብ ሄር ማለትና እዝጌር፣ እዝ ኬር በማለት መካከል ያለውን አንድነት ማየት የምይችል አንጎል ይዘህ አደባባይ አትውጣ ። ወሎ ሄር ይላል ። ጉራጌ ኬር ይላል። ግ ን ሁለቱ አንድ ይዘት የላቸው ሄር የወሎ ኮስሞልጂ አይደለም። ኬር የጉራጌ ሙሉ ኮስሞሎጂ ነው። ኬር ከሚለው የበለጠ ሌላ ጽንስ የለም ። እግዚአብኬር ማለት ይገባሃል?!!!
ስለዚህ ትንሽ ስለ ሊንጉስቲክስ ሃ ሁ ሳትል መዛልፍ አቁም።

መር ማለት መስመር ማለት ነው ። መራ አማርኛ ነው። ሚራ ማለት ቢራ (አሊ ቢራ ን ታቀዋለህ) ማለት ነው መሪ፣ ብርሃን ማለት ነው። ማራ በጉራጌ መስመር ማለት ነው። ብርሃን ማለት መሪ መስመር ማለት ነው ። ስለ ቋንቋ፣ ስለ ሚታፎር፣ ስለ ሲምቦሊስም ሃ ሁ ሳትል አፍ አትካፈት !! ኬር !!!

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Aurorae » 12 Jun 2020, 05:00

Horus,

Thanks brother. Beautiful song.

kerenite
Member
Posts: 4680
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by kerenite » 12 Jun 2020, 13:44

tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:43
Horus wrote:
12 Jun 2020, 00:33
tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:22
ግአዝ ካብ ትግረ *በኒ ዓምር* ናይ አርትራ አዮ መጺኡ ደሓር ናብ ኢትዮጵያን ደቡብ የመንን ተዘርጊሑ።
Tarik

እስቲ ጥቂት ትግረ የሆኑ የግዕዝ ቃላት ለምሳሌነት ጻፍ? ኬር
ትግረ አርትራ not tigray of ethiopia *ትግርዪት* tigrayit of Eritrea r mostly muslims & speak z language of TIGRAYIT very close 2 GEEZ 4 Example.
A. z number 1 in GEEZ Is = Hate & In tigrayit is: ሓቲ
B- z number 2 in Geez is = Kilee & in tigrayit is: ክልአ

Do u still want me 2 continue???

BTW: These r z real TIGRE OF ERITREA
Tarikom,

If this young brother of mine wedi beni-Amr who is on the image which you.posted is alive, he should by now be in his 60s assuming that he made it and your torserawit father didn't murder him when he was torching villager's huts and massacring them just b/c they said we are eritreans.

Ethios applied the poster of my brother to propagate even during the reign of sillassie in the beginning of the 70s. Hey! One of the ethio airlines adv was:
13 months of sunshine... visit ethiopia and my brother was used as a poster kid.

Finally,

Beni A'mr means children of A'mr. They are a sub clan of beja same as yours truly who belongs to the beit-muAllim clan. Some trace their ancestors to A'mr who happens to be their great...great...grand-father but at the end they all agree that they belong to beja.
Last edited by kerenite on 12 Jun 2020, 13:56, edited 1 time in total.

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by sebdoyeley » 12 Jun 2020, 14:00

from being born from BeinAmer to Mekele prostitution kerenity, how fast do you develop? can you enlight us what make you to bend for agame if what you say is true you are not from the agame qomal clan? to think you are benefiting from your $hrmutna is insult there are more than enough Gahabu agame in mekele to import From keren. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
kerenite wrote:
12 Jun 2020, 13:44
tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:43
Horus wrote:
12 Jun 2020, 00:33
tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:22
ግአዝ ካብ ትግረ *በኒ ዓምር* ናይ አርትራ አዮ መጺኡ ደሓር ናብ ኢትዮጵያን ደቡብ የመንን ተዘርጊሑ።
Tarik

እስቲ ጥቂት ትግረ የሆኑ የግዕዝ ቃላት ለምሳሌነት ጻፍ? ኬር
ትግረ አርትራ not tigray of ethiopia *ትግርዪት* tigrayit of Eritrea r mostly muslims & speak z language of TIGRAYIT very close 2 GEEZ 4 Example.
A. z number 1 in GEEZ Is = Hate & In tigrayit is: ሓቲ
B- z number 2 in Geez is = Kilee & in tigrayit is: ክልአ

Do u still want me 2 continue???

BTW: These r z real TIGRE OF ERITREA
Tarikom,

If this young brother of mine wedi beni-Amr who is on the image which you.posted is alive, he should by now be in his 60s assuming that he made it and your torserawit father didn't murder him when he was torching villager's huts and massacring them just b/c they said we are eritreans.

Ethios applied the poster of my brother to propagate even during the reign of sillassie in the beginning of the 70s. Hey! One of the ethio airlines adv was:
13 months of sunshine... visit ethiopia and my brother was used as a poster kid.

Finally,

Beni A'mr means children of A'mr. They are a sub clan of beja same as yours truly who belongs to the beit-muAllim clan. Some trace their ancestors to A'mr who happens to be their great...great...grand-father but at the end they all agree that they belong to beja.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6853
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Naga Tuma » 12 Jun 2020, 14:05

Horus wrote:
12 Jun 2020, 04:40
ጉራጌ በጸሃይ ብርሃን (ጨበር)፣ በጨረቃ ብርሃን (ደራቃ) እና በኮከብ በርሃን (ኢምር) ልዩነት ፈጥሮ የሚዘፍን ሰው ነው ።
Horus,

የጉራጌ ማህበረሰብ ዕዉቀትህ ጥልቅ ትምህርት ይሰጣል።

የሌላዉም ማህበረሰብ ዕዉቀት ቢጨመርበት የሁሉም ማህበረሰቦቻችን ዕዉቀት የበለጠ ጥልቅ ይሆናል ብዬ ኣስባለሁ።

ጸሃይ፣ ጨርቃ፣ እና ከዋክብት ከክርስትና ሃይማኖት መጀመር በፊት ጀምሮ ይታዩ የነበሩት ለጉራጌ ማህበረሰብ ብቻ ኣልነበረም። ሌሎችም ኣይተዉ ያስተዋሉት እና እስከዛሬ የሚገነዘቡት ኣላቸዉ።

ለምሳሌ የቦረና ማህበረሰብ ስለ ጸሃይ፣ ጨረቃ፣ እና ከዋክብት ያለዉ ግንዛቤ እና እዉቀት የማይናቅ ነዉ። ከክርስትና እና እስልምና ሃይማኖቶች በመልካዓ ምድር ርቆ ለረጅም ጊዜ የኖረ ስልሆነ የኮስሞሎጂ ዕዉቀቱ ከሌሎች ያነሰ ነዉ ማለት የሚቻል ኣይመስለኝም። የቦረና እና የግዕዝ ቋንቋዎች መዝገበ ቃላት ቢኖር ቋንቋዎቹ ምን ያህል የተቀራረቡ መሆኑን ያሳያል።

የቦረና ዘመን ኣቆጣጠር በጨረቃ ላይ የተመሰረተ ነዉ። ካልተሳሳትኩ ይህ ዘመን ኣቆጣጠር የኮከቦችን ምልከታ ኣካቶ የኣያናን ግንዛቤ ይጨምራል።

ከኮከቦች ዉስጥ በከልቸ እና ሶርሰ ተብለዉ የተሰየሙትን ኮከቦች መጥቀስ ይቻላል። ሶርሰ በእንግሊዘኛ ስይረስ የተባለዉ ነዉ ያሚል ግምት ኣለኝ። ስለሳይረስ ወይም ሶርሳ ብዙ ተብሏል። The Sirius Mystery የሚባል ኣንድ መጽሃፍ ታትሟል። The Sirius Mystery
ሙሴ ዞሮ መጣልህ።

የቦረና ማህበረሰብ ስለከዋክብት ካለዉ ግንዛቤ ዉስጥ ኣንድ ጊዜ ደበሳ ጉዮ የተባለ የቦረና ሰዉ የተናገረዉን ላክፍልህ፥ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ። ትርጉሙም ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።

እንደ እኔ ኣስተሳሰብ የተለያዩ ማህበረሰቦቻችን ጥልቅ የጠፈር ተፈጥሮኣዊ ሁኔታ ግንዛቤ እና እዉቀት የሚደጋገፉ እንጂ የሚሽቀዳደሙ ባይሆን የሁሉም እዉቀት የበለጠ ጥልቅ ይሆናል።

ይህ ቀና ኣስተሳሰብ ከሆነ ሊሳክ የሚችለዉ ኣንዱ የኣንዱን ማህበረሰብ ጥልቅ እዉቀት ስያስተምር ሌላዉም እንደዛዉ የሌላዉን ማስተማር ሲችል ነዉ። ወንድማችን ያበሎ የኣዉሮፓ እንላይተንመንት መባቻ (post enlightenment) መጥጥፍ ለቀቅሞ ከመለጣጠፍ የቦረና ማህበረሰብን ቅድመ ክርስትና (pre-Christian) ጥልቅ እውቀት ኣጥንቶ ብያስተምረን ይበልጣል።

kerenite
Member
Posts: 4680
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by kerenite » 12 Jun 2020, 14:57

sebdoyeley wrote:
12 Jun 2020, 14:00
from being born from BeinAmer to Mekele prostitution kerenity, how fast do you develop? can you enlight us what make you to bend for agame if what you say is true you are not from the agame qomal clan? to think you are benefiting from your $hrmutna is insult there are more than enough Gahabu agame in mekele to import From keren. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
kerenite wrote:
12 Jun 2020, 13:44
tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:43
Horus wrote:
12 Jun 2020, 00:33
tarik wrote:
12 Jun 2020, 00:22
ግአዝ ካብ ትግረ *በኒ ዓምር* ናይ አርትራ አዮ መጺኡ ደሓር ናብ ኢትዮጵያን ደቡብ የመንን ተዘርጊሑ።
Tarik

እስቲ ጥቂት ትግረ የሆኑ የግዕዝ ቃላት ለምሳሌነት ጻፍ? ኬር
ትግረ አርትራ not tigray of ethiopia *ትግርዪት* tigrayit of Eritrea r mostly muslims & speak z language of TIGRAYIT very close 2 GEEZ 4 Example.
A. z number 1 in GEEZ Is = Hate & In tigrayit is: ሓቲ
B- z number 2 in Geez is = Kilee & in tigrayit is: ክልአ

Do u still want me 2 continue???

BTW: These r z real TIGRE OF ERITREA
Tarikom,

If this young brother of mine wedi beni-Amr who is on the image which you.posted is alive, he should by now be in his 60s assuming that he made it and your torserawit father didn't murder him when he was torching villager's huts and massacring them just b/c they said we are eritreans.

Ethios applied the poster of my brother to propagate even during the reign of sillassie in the beginning of the 70s. Hey! One of the ethio airlines adv was:
13 months of sunshine... visit ethiopia and my brother was used as a poster kid.

Finally,

Beni A'mr means children of A'mr. They are a sub clan of beja same as yours truly who belongs to the beit-muAllim clan. Some trace their ancestors to A'mr who happens to be their great...great...grand-father but at the end they all agree that they belong to beja.
Haha..

Among them of course are your mother and your sisters ya-lekhbat ugum.

You are angry? Moosh? Albeit I detest higdef but I cheer and salute higdef here for cleaning up eritrea from scums such as you ugums in 1998.

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Horus » 12 Jun 2020, 15:05

Naga Tuma wrote:
12 Jun 2020, 14:05
Horus wrote:
12 Jun 2020, 04:40
ጉራጌ በጸሃይ ብርሃን (ጨበር)፣ በጨረቃ ብርሃን (ደራቃ) እና በኮከብ በርሃን (ኢምር) ልዩነት ፈጥሮ የሚዘፍን ሰው ነው ።
Horus,

የጉራጌ ማህበረሰብ ዕዉቀትህ ጥልቅ ትምህርት ይሰጣል።

የሌላዉም ማህበረሰብ ዕዉቀት ቢጨመርበት የሁሉም ማህበረሰቦቻችን ዕዉቀት የበለጠ ጥልቅ ይሆናል ብዬ ኣስባለሁ።

ጸሃይ፣ ጨርቃ፣ እና ከዋክብት ከክርስትና ሃይማኖት መጀመር በፊት ጀምሮ ይታዩ የነበሩት ለጉራጌ ማህበረሰብ ብቻ ኣልነበረም። ሌሎችም ኣይተዉ ያስተዋሉት እና እስከዛሬ የሚገነዘቡት ኣላቸዉ።

ለምሳሌ የቦረና ማህበረሰብ ስለ ጸሃይ፣ ጨረቃ፣ እና ከዋክብት ያለዉ ግንዛቤ እና እዉቀት የማይናቅ ነዉ። ከክርስትና እና እስልምና ሃይማኖቶች በመልካዓ ምድር ርቆ ለረጅም ጊዜ የኖረ ስልሆነ የኮስሞሎጂ ዕዉቀቱ ከሌሎች ያነሰ ነዉ ማለት የሚቻል ኣይመስለኝም። የቦረና እና የግዕዝ ቋንቋዎች መዝገበ ቃላት ቢኖር ቋንቋዎቹ ምን ያህል የተቀራረቡ መሆኑን ያሳያል።

የቦረና ዘመን ኣቆጣጠር በጨረቃ ላይ የተመሰረተ ነዉ። ካልተሳሳትኩ ይህ ዘመን ኣቆጣጠር የኮከቦችን ምልከታ ኣካቶ የኣያናን ግንዛቤ ይጨምራል።

ከኮከቦች ዉስጥ በከልቸ እና ሶርሰ ተብለዉ የተሰየሙትን ኮከቦች መጥቀስ ይቻላል። ሶርሰ በእንግሊዘኛ ስይረስ የተባለዉ ነዉ ያሚል ግምት ኣለኝ። ስለሳይረስ ወይም ሶርሳ ብዙ ተብሏል። The Sirius Mystery የሚባል ኣንድ መጽሃፍ ታትሟል። The Sirius Mystery
ሙሴ ዞሮ መጣልህ።

የቦረና ማህበረሰብ ስለከዋክብት ካለዉ ግንዛቤ ዉስጥ ኣንድ ጊዜ ደበሳ ጉዮ የተባለ የቦረና ሰዉ የተናገረዉን ላክፍልህ፥ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ። ትርጉሙም ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም ማለት ነዉ።

እንደ እኔ ኣስተሳሰብ የተለያዩ ማህበረሰቦቻችን ጥልቅ የጠፈር ተፈጥሮኣዊ ሁኔታ ግንዛቤ እና እዉቀት የሚደጋገፉ እንጂ የሚሽቀዳደሙ ባይሆን የሁሉም እዉቀት የበለጠ ጥልቅ ይሆናል።

ይህ ቀና ኣስተሳሰብ ከሆነ ሊሳክ የሚችለዉ ኣንዱ የኣንዱን ማህበረሰብ ጥልቅ እዉቀት ስያስተምር ሌላዉም እንደዛዉ የሌላዉን ማስተማር ሲችል ነዉ። ወንድማችን ያበሎ የኣዉሮፓ እንላይተንመንት መባቻ (post enlightenment) መጥጥፍ ለቀቅሞ ከመለጣጠፍ የቦረና ማህበረሰብን ቅድመ ክርስትና (pre-Christian) ጥልቅ እውቀት ኣጥንቶ ብያስተምረን ይበልጣል።
Naga Tuma,

እኔ ባልከው ሁሉ ስለምስማማ የምጨምረው የለኝም ። ትላልቆቹ (የታወቁት) ስልጣኔዎች የግዜ መቁጠሪያ ከመስራታቸው በፊትኮ ሕዝቦች ሁሉ ግዜና ዘመን ሚለኩበት ዘዴና እውቀት ነበራቸው ። ለምሳሌ ‘ወር’ የሚለው ቃል ጨረቃ ማለት ነው ። የ30 ቀን አዙሪት የተከታተሉት በዚያ ነው ። ከዋክብት አንድ ቦታ ስለሚቆሙ የሰው ልጅ በመሬትና በባህር ላይ አቅጣጫ የፈጠረበት ዘዴ ነው ። የጸሃይ ብርሃንና ዙረት ምን ያልህ ከሰው ህልውናና እውቀት ጋር እንደ ተሳሰረ አንተው ታቀዋለህ ። አንድ ቀን በዚህ መንገድ የሚመራመር ትውልድ እንደ ሚወለድ እምነቴ ነው ። ኬር!

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Aurorae » 12 Jun 2020, 17:11

Guys,

The only modern day people who could be placed in Axum of 300 A.D. are the Bejas. Is it any wonder that Tigrait is the closest language to Geez, hence, Geez is the most likely language of the day. :lol:

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: WHERE DID GEEZ-ግአዝ COME FROM???!!!

Post by Aurorae » 12 Jun 2020, 17:17

BTW,

This beja man looks like one of my uncles in his younger days . :lol: :lol:

Post Reply