ግዜ ካልበቃኝ ላቋርጥ እችላለሁ በሌላ ግዜ እመለስበታለሁ።
ግን በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው
ፍልስጤሞች ሁሉም ማለት ይቻላል የኦሊቨ ዛፍ ነበራቸው በጎራቸው ። ታድያ እስራሄል ስታባርራቸው ቤታቸው እንደ ኦሊቨ ዛፋቸው ያህል አላዛዘናቸውም። እንግዲህ የፍራፍሬ ዛፍ ምን ያህል ቦታና አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳናል።
ወደ አገራችን ስንመጣ ደግሞ ፍራፍሬ ብርቱካንና ሙዝ ያርብናል እንኳን አቮካዶ። እስቲ ሒሳቡን እንስራ አንድ ድሀ ሰው አንድ የወተት ላም ብትኖረው በቀን ሁለት ሊትር ወተት ያገኛል ማለትም አስር ብር ያገኛል። የላሟ ዋጋ ፳ሺህ ብር ነው እንበል በግምት ። የአንድ አቮካዶ ችግኝ ዋጋ ደግሞ አስር ብር ነው እንበል (በግምት) ታድያ በግምት አንድ ሺህ የአቮካዶ ችግኝ መትከል ይችላል ማለት ነው። ከአምስት ዓመት በኋላ ይህ የአቮካዶ ችግኝ ደርሰውለት ፍሬ ቢስጡት ከአንድ ዛፍ ብቻ መቶ ብር ቢያገኝ፣ ከአንድ ሺህ ዛፍ ደግሞ በአመት መቶ ሺህ ብር ስራ ማለት ነው። አንድ አቮካዶ ዛፍ ፫መቶ ብር ቢስጠው ደግሞ ፫መቶ ሺህ ብር አገኘ ማለት ነው ሳይወጣ ሳይወርድ። እንደምታየው ችግር ተቀረፈ ማለት ነው።
አምስት አመት እንቆይም ለሚሉ ሰዎች ደግሞ በአመት የሚደርሱ የፍራፍሬ ዛፎች አሉ እንደ ፓፓያ ሙዝ የመሳስሉት ሙዝ ደግሞ በአመት ሶስቴ ፍሬ ይስጥሀል ። ይህ ማለት ሙዝ በሶስት ወር ይደርሳል ማለት ነው። እንግዲህ ይህንን የምልህ መላው ኢትዬዽያኖች በጋሮው የፍራፍሬ ዛፍና ሌሎችም የጋሮ አታክልቶች እንደቲማቲም፤ ቃሪያ የመሳሰሉት መትከል አለባቸው ለምን ቢባል የምግብ ፍላጎታቸውን ለማሞላት ። የተረፋቸውንም ለመሽጥ ይህ ባህል መሆን አለበት ። አንድ ችግር መስማት የለብንም ያንን የመስለ ውብ መሬት ይዘን ። እንደውም በጣም ያናድደኛል ። በኦሮሞ በህል የጋሮ አታክልት የተለመደ ነበር ቢያንስ ባቄላ ይተክሉ ነበር ። የወተት ላምም በከተማ ውስጥ ለንግድ ሳይሆን ለወተታቸው ሲባል ያረቡ ነበር ። ግን የነጭ ባህል መጥቶ በአታክልት ፋንታ አበባ መትከል በላም ፋንታ ውሻ ማሳደግ ጀምረናል ። በጎሮ ማሳደጉ ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ ኦርጋኒክ ተክል እንተክላለን። የኑሮም ወድነት ተቆቁመን ጥራት ያለው ምግብ እንበላለን።
አሁን ግዜ በከተማችን ብዙ ሰዎች በኮንዶሚኒየም መኖር ጀምረዋል። ይህ ማለት የጎሮን አታክልት ያስቀረዋል ማለት አይደለም እንደውም ያባብስዋል ። እንደገና ችግር ከምንጠራ ዘዴ መፈለግ ነው። የኮሚኒቲ የጋሮ አታክልት የጋሮ ፍራፍሬ ዛፍ ተክለን በጋራ መከባከብ ወይ አታክልተኛ መደበን በስነስራቱ አሳደገን በኮሚኒቲያችን የገበያ መሀከል በርካሽ መሽጥ ነው። ይህ ብቻ አይደለም ዶሮም እርባታ የከብትም እርባታ ቢጨመርበት ኮሚኒቲው በርካሽ ወተትም የዶሮ ስጋም በርካሽ ማግኘት ይችል ነበር።
እንደምታየው ከላይ እንደጠቀስኩት እርሻው በጎሮዋችን መካሄድ አለበት እያልኩ ነው ስለገበሬ በእንድ ጋሻ በላይ ለሚያርሱ ደግሞ የምለው አለ ። ግን አሁን ሰለ ጎሮ ተክላችን እናውራ ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርስቲያችን ፣ ሁቴል ቤታችን በሙሉ የጎሮ አታክልትና የፍራፍሬ ዛፍ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል። ለዩኒቨርስቲያችን ምንም አያጠያይቅም ከውጭ ከሚገዙ ከጎሮቸው በመልቀም ተማሪያቸውን ጥራት ያለው ምግብ ያበላሉ ። ደግሞ ማስተማሪያ ይሆናል ። ለምሳሌ ሙዝን ባዶውን ብቻ መብላት የለብንም የሙዝ ማፍን፣ የሙዝ ዳቦ ብንስራ ከአካባቢውም ሰዎች ብንሽጥ ዩኒቨርስቲያችን ተጠቃሚ ከመሆኑ ባሻገር የምግብ እስራር የሚማሩ ተማሪዎች የሙዝ ማፍን ። የሙዝ ዳቦ በመስራት ክኖታቸውን ያሻሽላሉ።
ምንም ችጋር መጥራት የለብንም ተፈርጥሮ አብዝታ መርቀናለች። ይህንን ካነሳሁ ደግሞ ይህንን ልጨምርልህ እስር ቤቶች በሙሉ ይህንን የጋሮ እርሻ መስራት አለባቸው ። ምግባቸውንም ጥራት ማሳደግ ይቻላል ። እስረኞችም ሙያ ይማራሉ ማለት ነው። ሰው ከመዝረፍ ስርተው ይበላሉ ማለት ነው ሙያ ከለመዱ።
አሁን ደግሞ ወደ አራሹ ልምጣልህ። አንድ ገበሬ በሚልዬን ብር የሚቆጠር አቮካዶ ቢያመርት ። እንደሱ ደግሞ በዙርያው ያሉ ገበሬውች በብዛት ቢያመርቱ የአቮካዶ ዋጋ ከመወረዱ የተነሳ ። ለማስለቀምም ዋጋ ይስከፍላቸዋል እንኳን ከፍሎ ለማጎጎዝ ። ስለዚህ ይህ ችግር ካለተቀረፍ በፍፁም ገበሬ መሆን አያዋጣም። በቪዲዬው ላይ እንደምታየው ገበሬው በጣም ድሀ መሆኑን ያሳያል አለባበሱና ሰውነቱ ። ይህ ድህነት የመጣው አምርቶ ገበያ ስለማያገኝ ነው።
ፍራፍሬውን በቀጥታ ለገበያም ቢያቀርበው ግፋ ካለ ከአስራ አምስት ቀን በላይ መቆየት አይችልም መበላሽት ይጀምራል ታድያ ማነው ያንተን አቮካዶ የሚገዛህ በብዛት ። በጣም በጣም ትልቅ ችግር አለ። ወደ ወጭም መላክ ቢያስፈልግ ይህንን የሚስሩ የተቀላጠፉና በጣም ብዙ ካፒታል ያላቸው ሰዎች ያስፈልጋሉ የገበሬውን ውጤት በሙሉ መግዛትና ወደ ውጭ መላክ የሚሽሉ ኤክስፕርተሮች ያስፈልጉናል ልክ እንደ ቡናችን ። የቡና ገበሬ በብዛት ቢያመርት ችግር ያለው አይመስለኝም።
ሰለወጭ ማውራት ከጀመርኩ ይህንን ልበል ። እቺ ጎሮቤት አገራችን ኬንያ ለምን እንደምትከታተለን አይገባኝም ። በሩጫችን። በቡናችን፣ በድር አራዊታችን። በሁሉም ነገር የሚከታተሉን ይመስለኛል ። አሁን ደግሞ በአቮካዶ ተክል በብዛት ገብተውበት ለቻይና ፣ለእንግሊዝ ፣ ለአውስትራሊያና ለአሜሪካ ይልካሉ። ግን በጣም ደስ የሚለው ነገር የነሱ አቮካዶ የሎሚ ያህል መጠን ሲኖረው ። የኢትዬዽያ አቮካዶ ደግሞ ትልቅ ማንጎ ያህላል።
ታድያ የኛ ምርት ጥራት እንዳለው ካወቅን፣ በብዛት አምርተን መጠቀም የምንችላው ይህንን ቴክኖለጂ ስናስገባ ነው Tetra Pak Containers ይባላል
ማንኛውንም ምርት ከአመት በላይ ያለማቀዝቀዦ ፍሬሽነቱን ጠብቆ ማቆየት የሚችል ፓኬጂኝ ቴክኖለጂ ነው ። ይህ ተክኖለጂ አሜሪካ ውስጥ ባለመፈብረኩ አሜሪካኖች ይህንን ቴክኖለጂ ያጣጥሉታል እንጂ ለታዳጊ አገሮች እንደ ኢትዬዽያ ያሉት አገሮች ይህ ቴክኖለጂ ታላቅ እርምጃ ነው። ለምሳሌ ወተትን ያለ Tetra Pak Containers ብናመርት ከተመረተበት እስከገበያ ደረስ በማቀዝቀዦ መኪና መጎጎዝ አለበት ከዚያ ገበያ ሲደርስ ባለ ሱቆቹ መቀዝቀዦ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል በአጠቃላይ ከሀ እስክ ፐ ወተቱ በመንገዱ ላይ በገበያ ላይ መቀዝቀዝ አለበት ለዚህ የሚወጣውን ውጪ አስበው። አፋር አካባቢ ማቀዝቀዦ የለለበት ቦት ኤሌትሪክ የለለበት ቦታ እንዴት በለን ነው የምናቀዘቅዘው ። ይህ Tetra Pak Containers ቴክኖለጂ በርቀት ሳንወስን ለመላው ጁቡቲ እና ሱማሌ ሱዳን ማዳረስ እንችላለህ አረብ አገሮችን ሳንረሳ ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ግዜ ካልበቃኝ ላቃርጥ እችላለሁ በሌላ ግዜ እመለስበታለሁ።
ግን በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው
ፍልስጤሞች ሁሉም ማለት ይቻላል የአሊቨ ዛፍ ነበራቸው በጎራቸው ። ታድያ እስራሄል ስታባርራቸው ቤታቸው የኦሊቨ ዛፋቸው ያህል አላዛዘናቸውም። እንግዲህ የአታክልት ዛፍ ምን ያህል ቦታና አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳናል።
አገራችን ስንመጣ ደግሞ ፍራፍሬ ብርቱካንና ሙዝ ያርብናል እንኳን አቮካዶ። እስቲ ሒሳቡን እንስራ አንድ ድሀ ሰው አንድ ላም ብትኖረው በቀን ሁለት ሊትር ያገኛል ማለትም አስር ብር። የላሟ ዋጋ ፳ሺህ ብር ነው እንበል በግምት ። የአንድ አቮካዶ ዋጋ ደግሞ አስር ብር ነው እንበል (በግምት) ታድያ በግምት አንድ ሺህ የአቮካዶ ችግኝ መትከል ይችላል ። ከአምስት ዓመት በኋላ ይህ የአቮካዶ ችግኝ ደርሰውለት ፍሬ ቢስጡት ከአንድ ዛፍ ብቻ መቶ ብር ቢያገኝ በአመት መቶ ሺህ ብር ስራ ማለት ነው። አንድ አቮካዶ ዛፍ ፫መቶ ብር ቢስጠው ደግሞ ፫መቶ ሺህ ብር አገኘ ማለት ነው ሳይወጣ ሳይወርድ። እንደምታየው ችግር ተቀረፈ ማለት ነው።
አምስት አመት እንቆይም ሊሚሉ ሰዎች ደግሞ በአመት የሚደርሱ የፍራፍሬ ዛፎች አሉ እንደ ፓፓያ ሙዝ ደግሞ በአመት ሶስቴ ፍሬ ይስጥሀል ። ይህ ማለት ሙዝ በሶስት ወር ይደርሳል ማለት ነው። እንድግድህ ይህንን የምልህ መላው ኢትዬዽያኑ በጋሮው የፍራፍሬ ዛፍና ሌሎችም የጋሮ አታክልቶች እንደቲማቲም፤ ቃሪያ የመሳሰሉት መትከል አለባቸው ለምን ቢባል የምግብ ፍላጎታቸውን ለማሞላት ። የተረፋቸውንም ለመሽጥ ይህ ባህል መሆን አለበት ። አንድ ችግር መስማት የለብንም ያንን የመስለ ውብ መሬት ይዛን ። እንደውም በጣም ያናድ ደኛል ። በኦሮሞ በህል የጋሮ አታክልት የተለመደ ነበር ቢያንስ ባቄላ ይተክሉ ነበር ። የወተት ላምም በከተማ ውስጥ ለማርባት ሳይሆን ለወተታቸው ሲባል ያረቡ ነበር ። ግን የነጭ ባህል መጥቶ በአታክልት ፋንታ አበባ መትከል በላም ፋንታ ውሻ ማሳደግ ጀምረናል ። በጎሮ ማሳደጉ ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ ኦርጋኒክ ተክል እንተክላለን። የኑሮም ወድነት ተቆቁመን ጥራት ያለው ምግብ እንበላለን።
አሁን ግዜ በከተማችን ብዙ ሰዎች በኮንዶሚኒየም መኖር ጀምረዋል። ይህ ማለት የጎሮን አታክልት ያስቀረዋል ማለት አይደለም እንደውም ያሳብበዋል ። እንደገና ችግር ከምንጠራ ዘዴ መፈለግ ነው። የኮሚኒቲ የጋሮ አታክልት የጋሮ ይፍራፍሬ ዛፍ ተክለን በጋራ መከባከብ ወይ አታክልተኛ መደበን በስነስራቱ አሳደገን በኮሚኒቲያችን የገበያ መሀከል በርካሽ መሽጥ ነው። ይህ ብቻ አይደለም ዶሮም እርባታ የከብትም እርባታ ቢጨመርበት ኮሚኒቲው በርካሽ ወተትም የዶሮ ስጋም በርካሽ ማግኘት ይችል ነበር።
እንደምታየው ከላይ እንደጠቀስኩት እርሻው በጎሮዋችን መካሄድ አለበት እያልኩ ነው ስለገበሬ በእንድ ጋሻ በላይ ለሚያርሱ ደግሞ የምለው አለ ። ግን አሁን ሰለ ጎሮ ተክላችን እናውራ ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርስቲያችን ፣ ሁቴል ቤታችን በሙሉ የጎሮ አታክልትና የፍራፍሬ ዛፍ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል። ለዩኒቨርስቲያችን ምንም አያጠያይቅም ከውጭ ከሚገዙ ከጎሮቸው በመልቀም ተማሪያቸውን ጥራት ያለው ምግብ ያበላሉ ። ደግሞ ማስተማሪያ ይሆናል ። ለምሳሌ ሙዝን ባዶውን ብቻ መብላት የለብንም የሙዝ ማፍን፣ የሙዝ ዳቦ ብንስራ ከአካባቢውም ሰዎች ብንሽጥ ዩኒቨርስቲያችን ተጠቃሚ ከመሆኑ ባሻገር የምግብ እስራር የሚማሩ ተማሪዎች የሙዝ ማፍን ። የሙዝ ዳቦ በመስራት ክኖታቸውን ያሻሽላሉ።
ምንም ችጋር መጥራት የለብንም ተፈርጥሮ አብዝታ መርቀናለች። ይህንን ካነሳሁ ደግሞ ይህንን ልጨምርልህ እስር ቤቶች በሙሉ ይህንን የጋሮ እርሻ መስራት አለባቸው ። ምግባቸውንም ጥራት ማሳደግ ይቻላል ። እስረኞችም ሙያ ይማራሉ ማለት ነው። ሰው ከመዝረፍ ስርተው ይበላሉ ማለት ነው ሙያ ከለመዱ።
አሁን ደግሞ ወደ አራሹ ልምጣልህ። አንድ ገበሬ በሚልዬን ብር የሚቆጠር አቮካዶ ቢያመርት ። እንደሱ ደግሞ በዙርያው ያሉ ገበሬውች በብዛት ቢያመርቱ የአቮካዶ ዋጋ ከመወረዱ የተነሳ ። ለማስለቀምም ዋጋ ይስከፍላቸዋል እንኳን ከፍሎ ለማጎጎዝ ። ስለዚህ ይህ ችግር ካለተቀረፍ በፍፁም ገበሬ መሆን አያዋጣም። በቪዲዬው ላይ እንደምታየው ገበሬው በታም ድሀ መሆኑን ያሳያል አለባበሱና ሰውነቱ ። ይህ ድህነት የመጣው አምርቶ ገበያ ስለማያገኝ ነው።
ፍራፍሬውን በቀጥታ ለገበያም ቢያቀርበው ግፋ ካለ ከአስራ አምስት ቀን በላይ መቆየት አይችልም መበላሽት ይጀምራል ታድያ ማነው ያንተን አቮካዶ የሚገዛህ በብዛት ። በጣም በጣም ትልቅ ችግር አለ። ወደ ወጭም መላክ ቢያስፈልግ ይህንን የሚስሩ የተቀላጠፉና በጣም ብዙ ካፒታል ያላቸው ሰዎች ያስፈልጋሉ የገበሬውን ውጤት በሙሉ መግዛትና ወደ ውጭ መላክ የሚሽሉ ኤክስፕርተሮች ያስፈልጉናል ልክ እንደ ቡናችን ። የቡና ገበሬ በብዛት ቢያመርት ችግር ያለው አይመስለኝም።
ሰለወጭ ማመራት ከጀመርኩ ይህንን ልበል ። እቺ ጎሮቤት አገራችን ኬንያ ለምን እንደምትከታተለን አይገባኝም ። በሩጫችን። በቡናችን፣ በድር አራዊታችን። በሁሉም ነገር የሚከታተሉን ይመስለኛል ። አሁን ደግሞ በአቮካዶ ተክል በብዛት ገብተውበት ለቻይና ፣ለእንግሊዝ ፣ ለአውስትራሊያና ለአሜሪካ ይልካሉ። ግን በጣም ደስ የሚለው ነገር የነሱ አቮካዶ የሎሚ ያህል መጠን ሲኖረው ። የኢትዬዽያ አቮካዶ ደግሞ ትልቅ ማንጎ ያህላል።
ታድያ የኛ ምርት ጥራት እንዳለው ካወቅን፣ በብዛት አምርተን መጠቀም የምንችላው ይህንን ቴክኖለጂ ስናስገባ ነው ይባላል
How It’s Made Tetra Pak Containers
ማንኛውንም ምርት ከአመት በላይ ያለማቀዝቀዦ ፍሬሽነቱን ጠብቆ ማቆየት የሚችል ፓኬጂኝ ቴክኖለጂ ነው ። ይህ ተክኖለጂ አሜሪካ ውስጥ ባለመፈብረኩ አሜሪካኖች ይህንን ቴክኖለጂ ያጣጥሉታል እንጂ ለታዳጊ አገሮች እንደ ኢትዬዽያ ያሉት አገሮች ይህ ቴክኖለጂ ታላቅ እርምጃ ነው። ለምሳሌ ወተትን ብናመርት ከተመረተበት እስከገበያ ደረስ በማቀዝቀዦ መኪና መጎጎዝ አለበት ከዚያ ገበያ ሲደርስ ባለ ሱቆቹ መቀዝቀዦ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል በአጠቃላይ ከሀ እስክ ፐ ወተቱ በመንገዱ ላይ በገበያ ላይ መቀዝቀዝ አለበት ለዚህ የሚወጣውን ውጪ አስበው። አፋር አካባቢ ማቀዝቀዦ የለለበት ቦት ኤሌትሪሲቲ የለለበት ቦታ እንዴት በለን ነው የምናቀዘቅዘው ። ይህ Tetra Pak Containers ቴክኖለጂ በርቀት ሳንወስን ለመላው ጁቡቲ እና ሱማሌ ሱዳን ማዳረስ እንችላለህ አረብ አገሮችን ሳንረሳ ።
in short if we have mega industry that process fruit in to juice then only those farmers will be benefited .. as i said this mega juice factory if they use Ultra-high-temperature processing and Tetra Pak Containers they will make a killing .... otherwise the farmer cant live only by selling the raw fruit..
about many farmers producing at the same time .. ይህንንም ማቀናጀት ይቻላል ። ሁሉም በአንዴ እንዳያመርቱ። ሌላው ደግሞ ድንክዬ የአቮካዶ ዛፎች አሉ በአመት ሁለቴም ወይም ሳስቴም የሚስጡ (dont quote me )ይህ ሁሉ መታየት አለበት