Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Ethoash, what do you think about this?

Post by DefendTheTruth » 05 May 2020, 15:30

Ethiopian farmers are adopting avocado as both subsistence and cash crops.

I still remember how it was very much freshing to have a glass of avocado juice in the morning in Awasa and then remain fit for the whole of the day, concentrating on your daily tasks.

If many Ethiopians start to nourish themselves with this very nutritious fruit, it could improve even the productivity of the nation as a whole. At the end of the day we wanted to achieve the maximum possible productivity of the citizens of the nation to pull the country as a whole out of poverty .

Ethiopia moving in the right direction?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by Ethoash » 07 May 2020, 07:58

ግዜ ካልበቃኝ ላቋርጥ እችላለሁ በሌላ ግዜ እመለስበታለሁ።
ግን በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው

ፍልስጤሞች ሁሉም ማለት ይቻላል የኦሊቨ ዛፍ ነበራቸው በጎራቸው ። ታድያ እስራሄል ስታባርራቸው ቤታቸው እንደ ኦሊቨ ዛፋቸው ያህል አላዛዘናቸውም። እንግዲህ የፍራፍሬ ዛፍ ምን ያህል ቦታና አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳናል።

ወደ አገራችን ስንመጣ ደግሞ ፍራፍሬ ብርቱካንና ሙዝ ያርብናል እንኳን አቮካዶ። እስቲ ሒሳቡን እንስራ አንድ ድሀ ሰው አንድ የወተት ላም ብትኖረው በቀን ሁለት ሊትር ወተት ያገኛል ማለትም አስር ብር ያገኛል። የላሟ ዋጋ ፳ሺህ ብር ነው እንበል በግምት ። የአንድ አቮካዶ ችግኝ ዋጋ ደግሞ አስር ብር ነው እንበል (በግምት) ታድያ በግምት አንድ ሺህ የአቮካዶ ችግኝ መትከል ይችላል ማለት ነው። ከአምስት ዓመት በኋላ ይህ የአቮካዶ ችግኝ ደርሰውለት ፍሬ ቢስጡት ከአንድ ዛፍ ብቻ መቶ ብር ቢያገኝ፣ ከአንድ ሺህ ዛፍ ደግሞ በአመት መቶ ሺህ ብር ስራ ማለት ነው። አንድ አቮካዶ ዛፍ ፫መቶ ብር ቢስጠው ደግሞ ፫መቶ ሺህ ብር አገኘ ማለት ነው ሳይወጣ ሳይወርድ። እንደምታየው ችግር ተቀረፈ ማለት ነው።

አምስት አመት እንቆይም ለሚሉ ሰዎች ደግሞ በአመት የሚደርሱ የፍራፍሬ ዛፎች አሉ እንደ ፓፓያ ሙዝ የመሳስሉት ሙዝ ደግሞ በአመት ሶስቴ ፍሬ ይስጥሀል ። ይህ ማለት ሙዝ በሶስት ወር ይደርሳል ማለት ነው። እንግዲህ ይህንን የምልህ መላው ኢትዬዽያኖች በጋሮው የፍራፍሬ ዛፍና ሌሎችም የጋሮ አታክልቶች እንደቲማቲም፤ ቃሪያ የመሳሰሉት መትከል አለባቸው ለምን ቢባል የምግብ ፍላጎታቸውን ለማሞላት ። የተረፋቸውንም ለመሽጥ ይህ ባህል መሆን አለበት ። አንድ ችግር መስማት የለብንም ያንን የመስለ ውብ መሬት ይዘን ። እንደውም በጣም ያናድደኛል ። በኦሮሞ በህል የጋሮ አታክልት የተለመደ ነበር ቢያንስ ባቄላ ይተክሉ ነበር ። የወተት ላምም በከተማ ውስጥ ለንግድ ሳይሆን ለወተታቸው ሲባል ያረቡ ነበር ። ግን የነጭ ባህል መጥቶ በአታክልት ፋንታ አበባ መትከል በላም ፋንታ ውሻ ማሳደግ ጀምረናል ። በጎሮ ማሳደጉ ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ ኦርጋኒክ ተክል እንተክላለን። የኑሮም ወድነት ተቆቁመን ጥራት ያለው ምግብ እንበላለን።

አሁን ግዜ በከተማችን ብዙ ሰዎች በኮንዶሚኒየም መኖር ጀምረዋል። ይህ ማለት የጎሮን አታክልት ያስቀረዋል ማለት አይደለም እንደውም ያባብስዋል ። እንደገና ችግር ከምንጠራ ዘዴ መፈለግ ነው። የኮሚኒቲ የጋሮ አታክልት የጋሮ ፍራፍሬ ዛፍ ተክለን በጋራ መከባከብ ወይ አታክልተኛ መደበን በስነስራቱ አሳደገን በኮሚኒቲያችን የገበያ መሀከል በርካሽ መሽጥ ነው። ይህ ብቻ አይደለም ዶሮም እርባታ የከብትም እርባታ ቢጨመርበት ኮሚኒቲው በርካሽ ወተትም የዶሮ ስጋም በርካሽ ማግኘት ይችል ነበር።

እንደምታየው ከላይ እንደጠቀስኩት እርሻው በጎሮዋችን መካሄድ አለበት እያልኩ ነው ስለገበሬ በእንድ ጋሻ በላይ ለሚያርሱ ደግሞ የምለው አለ ። ግን አሁን ሰለ ጎሮ ተክላችን እናውራ ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርስቲያችን ፣ ሁቴል ቤታችን በሙሉ የጎሮ አታክልትና የፍራፍሬ ዛፍ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል። ለዩኒቨርስቲያችን ምንም አያጠያይቅም ከውጭ ከሚገዙ ከጎሮቸው በመልቀም ተማሪያቸውን ጥራት ያለው ምግብ ያበላሉ ። ደግሞ ማስተማሪያ ይሆናል ። ለምሳሌ ሙዝን ባዶውን ብቻ መብላት የለብንም የሙዝ ማፍን፣ የሙዝ ዳቦ ብንስራ ከአካባቢውም ሰዎች ብንሽጥ ዩኒቨርስቲያችን ተጠቃሚ ከመሆኑ ባሻገር የምግብ እስራር የሚማሩ ተማሪዎች የሙዝ ማፍን ። የሙዝ ዳቦ በመስራት ክኖታቸውን ያሻሽላሉ።

ምንም ችጋር መጥራት የለብንም ተፈርጥሮ አብዝታ መርቀናለች። ይህንን ካነሳሁ ደግሞ ይህንን ልጨምርልህ እስር ቤቶች በሙሉ ይህንን የጋሮ እርሻ መስራት አለባቸው ። ምግባቸውንም ጥራት ማሳደግ ይቻላል ። እስረኞችም ሙያ ይማራሉ ማለት ነው። ሰው ከመዝረፍ ስርተው ይበላሉ ማለት ነው ሙያ ከለመዱ።

አሁን ደግሞ ወደ አራሹ ልምጣልህ። አንድ ገበሬ በሚልዬን ብር የሚቆጠር አቮካዶ ቢያመርት ። እንደሱ ደግሞ በዙርያው ያሉ ገበሬውች በብዛት ቢያመርቱ የአቮካዶ ዋጋ ከመወረዱ የተነሳ ። ለማስለቀምም ዋጋ ይስከፍላቸዋል እንኳን ከፍሎ ለማጎጎዝ ። ስለዚህ ይህ ችግር ካለተቀረፍ በፍፁም ገበሬ መሆን አያዋጣም። በቪዲዬው ላይ እንደምታየው ገበሬው በጣም ድሀ መሆኑን ያሳያል አለባበሱና ሰውነቱ ። ይህ ድህነት የመጣው አምርቶ ገበያ ስለማያገኝ ነው።

ፍራፍሬውን በቀጥታ ለገበያም ቢያቀርበው ግፋ ካለ ከአስራ አምስት ቀን በላይ መቆየት አይችልም መበላሽት ይጀምራል ታድያ ማነው ያንተን አቮካዶ የሚገዛህ በብዛት ። በጣም በጣም ትልቅ ችግር አለ። ወደ ወጭም መላክ ቢያስፈልግ ይህንን የሚስሩ የተቀላጠፉና በጣም ብዙ ካፒታል ያላቸው ሰዎች ያስፈልጋሉ የገበሬውን ውጤት በሙሉ መግዛትና ወደ ውጭ መላክ የሚሽሉ ኤክስፕርተሮች ያስፈልጉናል ልክ እንደ ቡናችን ። የቡና ገበሬ በብዛት ቢያመርት ችግር ያለው አይመስለኝም።

ሰለወጭ ማውራት ከጀመርኩ ይህንን ልበል ። እቺ ጎሮቤት አገራችን ኬንያ ለምን እንደምትከታተለን አይገባኝም ። በሩጫችን። በቡናችን፣ በድር አራዊታችን። በሁሉም ነገር የሚከታተሉን ይመስለኛል ። አሁን ደግሞ በአቮካዶ ተክል በብዛት ገብተውበት ለቻይና ፣ለእንግሊዝ ፣ ለአውስትራሊያና ለአሜሪካ ይልካሉ። ግን በጣም ደስ የሚለው ነገር የነሱ አቮካዶ የሎሚ ያህል መጠን ሲኖረው ። የኢትዬዽያ አቮካዶ ደግሞ ትልቅ ማንጎ ያህላል።

ታድያ የኛ ምርት ጥራት እንዳለው ካወቅን፣ በብዛት አምርተን መጠቀም የምንችላው ይህንን ቴክኖለጂ ስናስገባ ነው Tetra Pak Containers ይባላል

ማንኛውንም ምርት ከአመት በላይ ያለማቀዝቀዦ ፍሬሽነቱን ጠብቆ ማቆየት የሚችል ፓኬጂኝ ቴክኖለጂ ነው ። ይህ ተክኖለጂ አሜሪካ ውስጥ ባለመፈብረኩ አሜሪካኖች ይህንን ቴክኖለጂ ያጣጥሉታል እንጂ ለታዳጊ አገሮች እንደ ኢትዬዽያ ያሉት አገሮች ይህ ቴክኖለጂ ታላቅ እርምጃ ነው። ለምሳሌ ወተትን ያለ Tetra Pak Containers ብናመርት ከተመረተበት እስከገበያ ደረስ በማቀዝቀዦ መኪና መጎጎዝ አለበት ከዚያ ገበያ ሲደርስ ባለ ሱቆቹ መቀዝቀዦ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል በአጠቃላይ ከሀ እስክ ፐ ወተቱ በመንገዱ ላይ በገበያ ላይ መቀዝቀዝ አለበት ለዚህ የሚወጣውን ውጪ አስበው። አፋር አካባቢ ማቀዝቀዦ የለለበት ቦት ኤሌትሪክ የለለበት ቦታ እንዴት በለን ነው የምናቀዘቅዘው ። ይህ Tetra Pak Containers ቴክኖለጂ በርቀት ሳንወስን ለመላው ጁቡቲ እና ሱማሌ ሱዳን ማዳረስ እንችላለህ አረብ አገሮችን ሳንረሳ ።

,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ግዜ ካልበቃኝ ላቃርጥ እችላለሁ በሌላ ግዜ እመለስበታለሁ።
ግን በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው

ፍልስጤሞች ሁሉም ማለት ይቻላል የአሊቨ ዛፍ ነበራቸው በጎራቸው ። ታድያ እስራሄል ስታባርራቸው ቤታቸው የኦሊቨ ዛፋቸው ያህል አላዛዘናቸውም። እንግዲህ የአታክልት ዛፍ ምን ያህል ቦታና አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳናል።

አገራችን ስንመጣ ደግሞ ፍራፍሬ ብርቱካንና ሙዝ ያርብናል እንኳን አቮካዶ። እስቲ ሒሳቡን እንስራ አንድ ድሀ ሰው አንድ ላም ብትኖረው በቀን ሁለት ሊትር ያገኛል ማለትም አስር ብር። የላሟ ዋጋ ፳ሺህ ብር ነው እንበል በግምት ። የአንድ አቮካዶ ዋጋ ደግሞ አስር ብር ነው እንበል (በግምት) ታድያ በግምት አንድ ሺህ የአቮካዶ ችግኝ መትከል ይችላል ። ከአምስት ዓመት በኋላ ይህ የአቮካዶ ችግኝ ደርሰውለት ፍሬ ቢስጡት ከአንድ ዛፍ ብቻ መቶ ብር ቢያገኝ በአመት መቶ ሺህ ብር ስራ ማለት ነው። አንድ አቮካዶ ዛፍ ፫መቶ ብር ቢስጠው ደግሞ ፫መቶ ሺህ ብር አገኘ ማለት ነው ሳይወጣ ሳይወርድ። እንደምታየው ችግር ተቀረፈ ማለት ነው።

አምስት አመት እንቆይም ሊሚሉ ሰዎች ደግሞ በአመት የሚደርሱ የፍራፍሬ ዛፎች አሉ እንደ ፓፓያ ሙዝ ደግሞ በአመት ሶስቴ ፍሬ ይስጥሀል ። ይህ ማለት ሙዝ በሶስት ወር ይደርሳል ማለት ነው። እንድግድህ ይህንን የምልህ መላው ኢትዬዽያኑ በጋሮው የፍራፍሬ ዛፍና ሌሎችም የጋሮ አታክልቶች እንደቲማቲም፤ ቃሪያ የመሳሰሉት መትከል አለባቸው ለምን ቢባል የምግብ ፍላጎታቸውን ለማሞላት ። የተረፋቸውንም ለመሽጥ ይህ ባህል መሆን አለበት ። አንድ ችግር መስማት የለብንም ያንን የመስለ ውብ መሬት ይዛን ። እንደውም በጣም ያናድ ደኛል ። በኦሮሞ በህል የጋሮ አታክልት የተለመደ ነበር ቢያንስ ባቄላ ይተክሉ ነበር ። የወተት ላምም በከተማ ውስጥ ለማርባት ሳይሆን ለወተታቸው ሲባል ያረቡ ነበር ። ግን የነጭ ባህል መጥቶ በአታክልት ፋንታ አበባ መትከል በላም ፋንታ ውሻ ማሳደግ ጀምረናል ። በጎሮ ማሳደጉ ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ ኦርጋኒክ ተክል እንተክላለን። የኑሮም ወድነት ተቆቁመን ጥራት ያለው ምግብ እንበላለን።

አሁን ግዜ በከተማችን ብዙ ሰዎች በኮንዶሚኒየም መኖር ጀምረዋል። ይህ ማለት የጎሮን አታክልት ያስቀረዋል ማለት አይደለም እንደውም ያሳብበዋል ። እንደገና ችግር ከምንጠራ ዘዴ መፈለግ ነው። የኮሚኒቲ የጋሮ አታክልት የጋሮ ይፍራፍሬ ዛፍ ተክለን በጋራ መከባከብ ወይ አታክልተኛ መደበን በስነስራቱ አሳደገን በኮሚኒቲያችን የገበያ መሀከል በርካሽ መሽጥ ነው። ይህ ብቻ አይደለም ዶሮም እርባታ የከብትም እርባታ ቢጨመርበት ኮሚኒቲው በርካሽ ወተትም የዶሮ ስጋም በርካሽ ማግኘት ይችል ነበር።

እንደምታየው ከላይ እንደጠቀስኩት እርሻው በጎሮዋችን መካሄድ አለበት እያልኩ ነው ስለገበሬ በእንድ ጋሻ በላይ ለሚያርሱ ደግሞ የምለው አለ ። ግን አሁን ሰለ ጎሮ ተክላችን እናውራ ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርስቲያችን ፣ ሁቴል ቤታችን በሙሉ የጎሮ አታክልትና የፍራፍሬ ዛፍ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል። ለዩኒቨርስቲያችን ምንም አያጠያይቅም ከውጭ ከሚገዙ ከጎሮቸው በመልቀም ተማሪያቸውን ጥራት ያለው ምግብ ያበላሉ ። ደግሞ ማስተማሪያ ይሆናል ። ለምሳሌ ሙዝን ባዶውን ብቻ መብላት የለብንም የሙዝ ማፍን፣ የሙዝ ዳቦ ብንስራ ከአካባቢውም ሰዎች ብንሽጥ ዩኒቨርስቲያችን ተጠቃሚ ከመሆኑ ባሻገር የምግብ እስራር የሚማሩ ተማሪዎች የሙዝ ማፍን ። የሙዝ ዳቦ በመስራት ክኖታቸውን ያሻሽላሉ።

ምንም ችጋር መጥራት የለብንም ተፈርጥሮ አብዝታ መርቀናለች። ይህንን ካነሳሁ ደግሞ ይህንን ልጨምርልህ እስር ቤቶች በሙሉ ይህንን የጋሮ እርሻ መስራት አለባቸው ። ምግባቸውንም ጥራት ማሳደግ ይቻላል ። እስረኞችም ሙያ ይማራሉ ማለት ነው። ሰው ከመዝረፍ ስርተው ይበላሉ ማለት ነው ሙያ ከለመዱ።

አሁን ደግሞ ወደ አራሹ ልምጣልህ። አንድ ገበሬ በሚልዬን ብር የሚቆጠር አቮካዶ ቢያመርት ። እንደሱ ደግሞ በዙርያው ያሉ ገበሬውች በብዛት ቢያመርቱ የአቮካዶ ዋጋ ከመወረዱ የተነሳ ። ለማስለቀምም ዋጋ ይስከፍላቸዋል እንኳን ከፍሎ ለማጎጎዝ ። ስለዚህ ይህ ችግር ካለተቀረፍ በፍፁም ገበሬ መሆን አያዋጣም። በቪዲዬው ላይ እንደምታየው ገበሬው በታም ድሀ መሆኑን ያሳያል አለባበሱና ሰውነቱ ። ይህ ድህነት የመጣው አምርቶ ገበያ ስለማያገኝ ነው።

ፍራፍሬውን በቀጥታ ለገበያም ቢያቀርበው ግፋ ካለ ከአስራ አምስት ቀን በላይ መቆየት አይችልም መበላሽት ይጀምራል ታድያ ማነው ያንተን አቮካዶ የሚገዛህ በብዛት ። በጣም በጣም ትልቅ ችግር አለ። ወደ ወጭም መላክ ቢያስፈልግ ይህንን የሚስሩ የተቀላጠፉና በጣም ብዙ ካፒታል ያላቸው ሰዎች ያስፈልጋሉ የገበሬውን ውጤት በሙሉ መግዛትና ወደ ውጭ መላክ የሚሽሉ ኤክስፕርተሮች ያስፈልጉናል ልክ እንደ ቡናችን ። የቡና ገበሬ በብዛት ቢያመርት ችግር ያለው አይመስለኝም።

ሰለወጭ ማመራት ከጀመርኩ ይህንን ልበል ። እቺ ጎሮቤት አገራችን ኬንያ ለምን እንደምትከታተለን አይገባኝም ። በሩጫችን። በቡናችን፣ በድር አራዊታችን። በሁሉም ነገር የሚከታተሉን ይመስለኛል ። አሁን ደግሞ በአቮካዶ ተክል በብዛት ገብተውበት ለቻይና ፣ለእንግሊዝ ፣ ለአውስትራሊያና ለአሜሪካ ይልካሉ። ግን በጣም ደስ የሚለው ነገር የነሱ አቮካዶ የሎሚ ያህል መጠን ሲኖረው ። የኢትዬዽያ አቮካዶ ደግሞ ትልቅ ማንጎ ያህላል።

ታድያ የኛ ምርት ጥራት እንዳለው ካወቅን፣ በብዛት አምርተን መጠቀም የምንችላው ይህንን ቴክኖለጂ ስናስገባ ነው ይባላል

How It’s Made Tetra Pak Containers

ማንኛውንም ምርት ከአመት በላይ ያለማቀዝቀዦ ፍሬሽነቱን ጠብቆ ማቆየት የሚችል ፓኬጂኝ ቴክኖለጂ ነው ። ይህ ተክኖለጂ አሜሪካ ውስጥ ባለመፈብረኩ አሜሪካኖች ይህንን ቴክኖለጂ ያጣጥሉታል እንጂ ለታዳጊ አገሮች እንደ ኢትዬዽያ ያሉት አገሮች ይህ ቴክኖለጂ ታላቅ እርምጃ ነው። ለምሳሌ ወተትን ብናመርት ከተመረተበት እስከገበያ ደረስ በማቀዝቀዦ መኪና መጎጎዝ አለበት ከዚያ ገበያ ሲደርስ ባለ ሱቆቹ መቀዝቀዦ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል በአጠቃላይ ከሀ እስክ ፐ ወተቱ በመንገዱ ላይ በገበያ ላይ መቀዝቀዝ አለበት ለዚህ የሚወጣውን ውጪ አስበው። አፋር አካባቢ ማቀዝቀዦ የለለበት ቦት ኤሌትሪሲቲ የለለበት ቦታ እንዴት በለን ነው የምናቀዘቅዘው ። ይህ Tetra Pak Containers ቴክኖለጂ በርቀት ሳንወስን ለመላው ጁቡቲ እና ሱማሌ ሱዳን ማዳረስ እንችላለህ አረብ አገሮችን ሳንረሳ ።

in short if we have mega industry that process fruit in to juice then only those farmers will be benefited .. as i said this mega juice factory if they use Ultra-high-temperature processing and Tetra Pak Containers they will make a killing .... otherwise the farmer cant live only by selling the raw fruit..

about many farmers producing at the same time .. ይህንንም ማቀናጀት ይቻላል ። ሁሉም በአንዴ እንዳያመርቱ። ሌላው ደግሞ ድንክዬ የአቮካዶ ዛፎች አሉ በአመት ሁለቴም ወይም ሳስቴም የሚስጡ (dont quote me )ይህ ሁሉ መታየት አለበት

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by Ethoash » 08 May 2020, 00:55

where is everyone who claim they r Ethiopian .. even Eritrean are welcome to this thread. Eritrean need this suggestion

Tetra Pak በጣም የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ነው ለመላው አፍሪካኖች የሚተቅም ነው። ለምን ብትሉ ያለ ፍርጂደር ማቀዝቀዦ ወተት በለው የብርቱካን ጭማቂ ሳይበላሽ አመት ሙሉ መቆየት ይችላል። ይህ ማለት ትልቅ እፎይታ ነው። ስለዚህ የዚህን ቴክኖለጂ ከስር መስረቱ ተመልከቱና እወቀት ተጎንጩ።

አሜሪካኖች ይህንን ቴክኖሎጂ በጣም ይጠሉታል እነሱ ስላልፈጠሩት። በዚህ ላይ ወተት ቶሎ ቶሎ እንዲበላሽና ገበያተኛው ቶሎ ቶሎ ወተት እንዲገዛ ስለሚፈለግ ። በዚህ ላይ የማቀዝቀዦ ዋጋ ለመጨመርም ያመቻቸዋል ። ሕዝብ አዳሜ ያለ ማቀዝቀዦ መኖር እንደማይቻል እየነገሩት ፍሪጂ ይሽጡለታል እንዲህ በቀላሉ ወተቱንም የፍራፍሬውን ጭማቂ አመት ማስቀመጥ ሲችል ያል ማቀዝቀዦ

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by tlel » 08 May 2020, 02:17

ዲፈንድ፣

እግዜር ይይልህ ኢቶኣሽን ቀሰቀስክብን ደህና ሄዶ የነበረውን።

ብቻ፣ ኢቶኣሽ በጎ ነበር በልማት ዘር ውስጥ በሚያውቀው ዘርፍ ውስጥ ቢገባ። ዘር ለእህል ነው ከማለት፣የሰው ዘረኝነት ውስጥ ገባ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by Ethoash » 08 May 2020, 03:10

tlel wrote:
08 May 2020, 02:17
ዲፈንድ፣

እግዜር ይይልህ ኢቶኣሽን ቀሰቀስክብን ደህና ሄዶ የነበረውን።

ብቻ፣ ኢቶኣሽ በጎ ነበር በልማት ዘር ውስጥ በሚያውቀው ዘርፍ ውስጥ ቢገባ። ዘር ለእህል ነው ከማለት፣የሰው ዘረኝነት ውስጥ ገባ።
የአማርኛ ቋንቋ በደንብ ሳይገባህ ዘርና ዘረኝነትን አታገናኝ ሁለት የማይገኛኝ ነገር።

ዘረ ማለት ማኛ ጤፍ አለ። ጥቁር ጤፍ አለ። ነጭ ጤፍ አለ። ሌላም ብዙ ያማላወቀው ጤፍ አለ። ሁሉም ዘራቸው ጤፍ ነው ግን ዘራቸው ይለያያል። ስለዚህ

ዘረኛ ማለት የጤፍ ማኛ ተነስቶ እኔ ነኝ የዘር ማኛ ጥራት ያለኝ ስለዚህ ሁላችንም ዘራችንን በማኛ ስር አርገን መጠራት አለብን ካለ የጤፍ ማኛ ዘረኝነቱን አሳየ ማለት ነው።

በኢትዬዽያ ውስጥ አማራ ብቻ ነው ሌላውን ዘረኛ ብሎ የሚጠራው ። የሚያስቀው ግን አማራ ራሱ ነው ዘረኛ። ለምን ብትል ኦሮሞ አገር ሄዶ አማርኛ ካልተናገርኩ ብቻ አይደለም ኦሮሞችም አማርኛ ይናገሩልኝ እኔ ግን ኦሮምኛ አለምድም ይለናል የኛ ዘረኛ መልሶ ደግሞ ልብ አውልቅ ኦሮሞን ዘረኛ ይላ ኦሮሞ በአገሬ ቋንቋዬን ልናገር ስላለ። ይህ እንግዲ ካንተ ጋራ መከራከር ስራ መፍታት ነው። ከፈለግህ ተቀየር ከግዜው ጋራ ተራመድ ያለበለዚያ ኦሮሞችን የእናታቸውን አፍ መፍቻ አስጥዬ አማርኛ አስለምዳለሁ ካልክ ዋ ብያለሁ። ትግሬዎችንም አትደፍራቸው ስለዚህ ምን ስለነሱ አናገረኝ።

እንዴ ነው አንድ አገር ፣ አንድ ቋንቋ አንድ መንግስት አንድ አይማኖት አንድ ባንዲራ አንድ የፖለቲካ አስተሳስብ አንድ ፍቅር አንድ ጥላቻ የምትል ሰውዬ አሁን አዙረህ ኦሮሞን ዘረኛ ለማልት እንዴት አልስቀጠጠህም። እኔ እንደው ኦሮሞን ቆስቁሳቹሁት ነካክታቹሁት ከትግሬዎች ጋራ ኔቶ ፍጥሮ ድምጥማጣቹሁን የሚያጠፋበትን ግዜ ነው የምጠብቀው ። በጣም አናደድከኝ ደደብነት ህ ግን አይገባህም ብዘምርልህም ኢትዬዽያ አንተ የምታወቃት የዛሬ ስላሳ አመት ሞታለች አዲስ ኢትዬዽያ ናት አሁን ያለችው ስሞ ስላልተቀየር የድሮ እምዬ ኢትዬዽያ እንዳትመስልህ ኦሮሞም የራሱ ባንድራ አለው ። ትግሬዎችም እንዲሁ እስቲ ልብ ካለህ የክልል ባንድራቸውን አስቀይራቸው ። በፍፁም የማይታስብ ነውና ።

ዘር እና ዘርኛ እያልክ አትሞዘዝ። ዘር እህል ባይኖረው ኖሮ እንዴት ይራባል ። አንተስ ዘር ከሌለህ እንዴት ትራባለህ እንደእንሽላሊት። አንተ አይደለህም ወይ ትግሬዎች በሚሊዬን እኮላሹን ብለህ የምታለቅስው ዘር ምንም ካልሆነ ላንተ ምን ችግር አለ በአማራ ፋንታ ኦሮሞ ወልዶ ይተካል ። ዘር ምን አስነሳህ።

እሽ ሁሉም ዘር የለንም ይበልና በስውነቱ ይመን ታድያ በምን ቋንቋ ልንግባባ ነው። አፋን ኦሮምኛ ቢሆን ቅር እንደማይልህ ይገበኛል በዘር ስለማታምን። አረ አንተ ሰውዬ አታናግረኝ ። አንተ ዝም ብለህ የኢኮኖሚ ዜናህን ብትለጥፍ ይሻልሀል ።ግናማ አብይ ምን የኢኮኖሚ ዜና አለውና። ቢሆንም ትግሬዎች የጀመሩትን አስጨረስኩ እያለ ኢሳያስን እየጠራ በኮሌራ ግዜ ሰው የጠራብናል እኛን አትገናኙ እያለ። ወይ ድ ድብና።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by Ethoash » 13 May 2020, 03:15

ይህ ብስስስስስስስስስስስስብስ ሐይሌ ምንም ኮፒ ራይት ሳይስጠኝ እኔ ያልኩትን ነገሮች በሙሉ ። የሱ አስመስሎ ለስይፉ ስናገር በጣም አዝኜበታለሁ። ምንም አልቀረውም እኮ ከሙዙ ፣ ከማንጎው ። ለሁቴሉና ለቤቱ በጋሮ አታክልት በመጠቀም ምንም ከገበያ አልገዛም ብሌ እኔ ያልኩትን ቃል በቃል ተናግሮ አይሄድልህም። ዲዲቲ አንተን ነው የምከስው ምንም መልስ ሳት ስጠኝ ዝም ስትል ግዜ ምነው አሳቤ ጠንካራ አይደለም ብዬ ተወኩት ሐይሌ ለቀም አረገብኝ ። አሁን ደግሞ ሚሊዬን እስጣለሁ የጋሮ ተክል ለተከለ ብሎ እርፍ አይልም። እኔ ደግሞ ምክሬን አቆማለሁ እስቲ ማን አባቱ ያሻንፋል ያለ ኔ ምክር።

ሳይስሙ ምክሬን ልለግስ። ሐይሌ ማዳበሪያ ይጠቀሙ ሲል ስምቼዋለሁ። ግን በማዳበሪያ ያደገ ሱካር ድንች ሱካር ሱካር አይልም ውሃ ውሃ ነው የሚለው ሲቀቅሉትም ይፍክርካል። ታዳያ ፍቱን መዳኒቱ የማዳበሪያ የተፈጥሮ ማዳበሪያን መጠቃም ነው። የተፈጥሮ ማዳበሪያ በቀላሉ ቤት ውስጥ መስራት ይቻላል ወይም ስርተው የሚሽጡ ሊኖሩ ይችላሉና ማጠያየቅ ነው። ሱካር ድንች ። ማንጎ ። በተፈጥሮ ማዳበርሪያ የተስራ ሲበላ ትልቅ ልዩነት ከሰው ስራስ ማዳበሪያ ስላለው የተፈጥሮ ማዳበሪያ የሚጠቀሙ አሽናፊ እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም።

ተባይም ለመቆጣጠር የተፈጥሮ ተባይ ማጥፊያ የስሩ ኢትዬዽያኖች ስላሉ እሱን ገዝቶ መጠቀም ነው። ዝም ብሎ ከመዝራት ስለሚዘራው ነገር በደንብ ማንበብ ግድ ይላል። በተለይ አታክልትን ከፍሬ ከመጀመር ችግኞችን ገዘቶ መጀመሪ በጣም ጠቃሚ ነው። ግዜ ይቆጥባል። ውጤታማም ለመሆን አስተማማኝነቱ የላቀ ነው ከፍሬ ከሚጀምሩ። ክተቻለ የንብ እርባታ ማረግም በጣም ጥሩ ነው ንቦች የቀስሙት አታክልት እና ፍራፍሬ ጠዕሙ ይጨምራል።

ስለጋሮ አታክልት ብዙ አቅ ነበር ግን አሁን ብዙ ረስቼዋለሁ። ብዙ ጥበብ አለው ። ዋናው ግን መጀመሩ ነው ሌላው ቢቀር ለቤት የሚበላ ታገኛላች ሁ፤ ሰይፉ ደግሞ እኔ ያልኩትን ቃል በቃል ሰው ከአታክልት ይልቅ አበባ ነው የሚተክለው ብሎ ቃሌን ዘርፈኝ። ማን ጋ ሄጄ ልክሰስ እስቲ የኢትዬሪቪው ደጋፊዎቼ ገንዘብ ላኩልኝ ጠበቃ ይዤ ሐይሌንም ስይፉንም ለመክሰስ።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by tlel » 13 May 2020, 16:38

Ethoash wrote:
08 May 2020, 03:10
tlel wrote:
08 May 2020, 02:17
ዲፈንድ፣

እግዜር ይይልህ ኢቶኣሽን ቀሰቀስክብን ደህና ሄዶ የነበረውን።

ብቻ፣ ኢቶኣሽ በጎ ነበር በልማት ዘር ውስጥ በሚያውቀው ዘርፍ ውስጥ ቢገባ። ዘር ለእህል ነው ከማለት፣የሰው ዘረኝነት ውስጥ ገባ።
የአማርኛ ቋንቋ በደንብ ሳይገባህ ዘርና ዘረኝነትን አታገናኝ ሁለት የማይገኛኝ ነገር።

ዘረ ማለት ማኛ ጤፍ አለ። ጥቁር ጤፍ አለ። ነጭ ጤፍ አለ። ሌላም ብዙ ያማላወቀው ጤፍ አለ። ሁሉም ዘራቸው ጤፍ ነው ግን ዘራቸው ይለያያል። ስለዚህ

ዘረኛ ማለት የጤፍ ማኛ ተነስቶ እኔ ነኝ የዘር ማኛ ጥራት ያለኝ ስለዚህ ሁላችንም ዘራችንን በማኛ ስር አርገን መጠራት አለብን ካለ የጤፍ ማኛ ዘረኝነቱን አሳየ ማለት ነው።

በኢትዬዽያ ውስጥ አማራ ብቻ ነው ሌላውን ዘረኛ ብሎ የሚጠራው ። የሚያስቀው ግን አማራ ራሱ ነው ዘረኛ። ለምን ብትል ኦሮሞ አገር ሄዶ አማርኛ ካልተናገርኩ ብቻ አይደለም ኦሮሞችም አማርኛ ይናገሩልኝ እኔ ግን ኦሮምኛ አለምድም ይለናል የኛ ዘረኛ መልሶ ደግሞ ልብ አውልቅ ኦሮሞን ዘረኛ ይላ ኦሮሞ በአገሬ ቋንቋዬን ልናገር ስላለ። ይህ እንግዲ ካንተ ጋራ መከራከር ስራ መፍታት ነው። ከፈለግህ ተቀየር ከግዜው ጋራ ተራመድ ያለበለዚያ ኦሮሞችን የእናታቸውን አፍ መፍቻ አስጥዬ አማርኛ አስለምዳለሁ ካልክ ዋ ብያለሁ። ትግሬዎችንም አትደፍራቸው ስለዚህ ምን ስለነሱ አናገረኝ።

እንዴ ነው አንድ አገር ፣ አንድ ቋንቋ አንድ መንግስት አንድ አይማኖት አንድ ባንዲራ አንድ የፖለቲካ አስተሳስብ አንድ ፍቅር አንድ ጥላቻ የምትል ሰውዬ አሁን አዙረህ ኦሮሞን ዘረኛ ለማልት እንዴት አልስቀጠጠህም። እኔ እንደው ኦሮሞን ቆስቁሳቹሁት ነካክታቹሁት ከትግሬዎች ጋራ ኔቶ ፍጥሮ ድምጥማጣቹሁን የሚያጠፋበትን ግዜ ነው የምጠብቀው ። በጣም አናደድከኝ ደደብነት ህ ግን አይገባህም ብዘምርልህም ኢትዬዽያ አንተ የምታወቃት የዛሬ ስላሳ አመት ሞታለች አዲስ ኢትዬዽያ ናት አሁን ያለችው ስሞ ስላልተቀየር የድሮ እምዬ ኢትዬዽያ እንዳትመስልህ ኦሮሞም የራሱ ባንድራ አለው ። ትግሬዎችም እንዲሁ እስቲ ልብ ካለህ የክልል ባንድራቸውን አስቀይራቸው ። በፍፁም የማይታስብ ነውና ።

ዘር እና ዘርኛ እያልክ አትሞዘዝ። ዘር እህል ባይኖረው ኖሮ እንዴት ይራባል ። አንተስ ዘር ከሌለህ እንዴት ትራባለህ እንደእንሽላሊት። አንተ አይደለህም ወይ ትግሬዎች በሚሊዬን እኮላሹን ብለህ የምታለቅስው ዘር ምንም ካልሆነ ላንተ ምን ችግር አለ በአማራ ፋንታ ኦሮሞ ወልዶ ይተካል ። ዘር ምን አስነሳህ።

እሽ ሁሉም ዘር የለንም ይበልና በስውነቱ ይመን ታድያ በምን ቋንቋ ልንግባባ ነው። አፋን ኦሮምኛ ቢሆን ቅር እንደማይልህ ይገበኛል በዘር ስለማታምን። አረ አንተ ሰውዬ አታናግረኝ ። አንተ ዝም ብለህ የኢኮኖሚ ዜናህን ብትለጥፍ ይሻልሀል ።ግናማ አብይ ምን የኢኮኖሚ ዜና አለውና። ቢሆንም ትግሬዎች የጀመሩትን አስጨረስኩ እያለ ኢሳያስን እየጠራ በኮሌራ ግዜ ሰው የጠራብናል እኛን አትገናኙ እያለ። ወይ ድ ድብና።
ኣንተ የወያኔ ካድሬ ሃሰቱን ፕሮፖጋንዳህን። የቱ ቦታ ነው ስለ ኦሮሞ የተናገርኩት። ቆይ ሌት ከቀን ኣንተ ኣይደል እንዴ ስለ ዘር ኣማራ እያልክ የምትፅፈው። የወያኔ ፕሮፖጋንዲስት ስለነበርክ ማዘዋወሩን ታውቅበታለህ።

ቂቂቂቂ ኮሌራና ኮሮናም ተማቶብሃል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash, what do you think about this?

Post by Ethoash » 14 May 2020, 07:25

tlel wrote:
13 May 2020, 16:38
Ethoash wrote:
08 May 2020, 03:10

ኣንተ የወያኔ ካድሬ ሃሰቱን ፕሮፖጋንዳህን። የቱ ቦታ ነው ስለ ኦሮሞ የተናገርኩት። ቆይ ሌት ከቀን ኣንተ ኣይደል እንዴ ስለ ዘር ኣማራ እያልክ የምትፅፈው። የወያኔ ፕሮፖጋንዲስት ስለነበርክ ማዘዋወሩን ታውቅበታለህ።

ቂቂቂቂ ኮሌራና ኮሮናም ተማቶብሃል።

በፈጠረህ ወድ እርሻው ርዕስ ብንመለሰስ። እርሻ በጋሮችን እርሻ በማሳችን፤ እርሻ በሜጋ እርሻችን በዘመናዊ መንገድ ታግዞ የሚመረትበትን ዘዴ መቀየስና ማበራታታት ነው አርስታችን ስለዚህ ወደዚሁ አርስት ተመልሰህ የምትለው ካለህ በታካፍለን ። ያለበለዚይ በተገኘው ቦታ ፖለቲካ ማወራቱ ጠቃሚ አይመስለኝም ። ስለዚህ እግዛብሔር ይርዳህ ከፖለቲካው አስወጥቶ ወደ እርሻው ይከት ሀል ብዬ አስባለሁ።

Post Reply