ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው
ብዙ መናፍቃን እንደማንኛውም ሀቀኛ ሰው በራሳቸው ጥረት ሰርተው ፣ ተምረው፣ ጥረው ግረው መኖር አልሳካ ሲላቸው አስጠንቁለው በአቋራጭ ሃብታም መሆን የሚቻል እየመሰላቸው ስለአንተ/ቺ ህይወት "ጌታ" በእኔ በኩል ለችግርህ መፍትሔ ይሰጥሃል/ሻል የሚሉ ነብይ ነን ባዮች ኪስ ማደለቢያ ሆነዋል:: የሚያሳዝነው እነኚህ ነብይ ነን ባዮች በቪዲዮ ኢዲት የተደረገ የውሸት ተስፋ እንጂ ምንም ችግራቸውን እንደማይፈቱላቸው ከጎን የሚገኙትን ቪዲዮዎች በግልጽ ያሳያሉ
http://habeshacults.com/tenqola.html
http://habeshacults.com/tenqola.html
Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው
እንደ "ፕሮፌሰር" ማርታ መናፍቃን ጠንቋይ ቤት ከአትላንታ ሊያስጠነቁል የሄደው ኢትዮጵያዊ "ዶክተር" ... so-called Habesha pseudo-academicians
Last edited by clear12 on 15 Apr 2020, 08:42, edited 2 times in total.
Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው
እነ ፕሮፈሴር እነ ዶክተር አብደዋል ዘንድሮ!!
አይ ጴንጤ/ፕሮቲትስታን!!

አይ ጴንጤ/ፕሮቲትስታን!!
Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው
የተማረው ኢትዮጵያዊ በኪቦርድ ተሸውዶ እንደ አሻንጉሊት መጫወቻ ሲሆን ማገናዘቢያውን ምን ሰረቀው? ሳይንስና ጥንቆላን ለይተው የማያውቁ የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምናቸው ለወደፊት ትውልድ ምሳሌ ይሆናል
Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው
ሌላው የመናፍቃኑ ምሁር ተብዬ ዶክተር ወዳጄነህ ጌታ ተናገረ በሚል በትንቢት ያለ ፍቅር ተጋብቶ በትንቢት ፈታ
መናፍቃን በራሳቸውም ምንም መወሰን ማድረግ የማይችሉ የሚያገቡትን ሚስት፣ የሚኖሩትን ህይወትና የሙያ ፍቃዳቸው የሚመርጥላቸው ጌታ የሚሉት መንፈስ ነው፥፥ ይህ እንደሮቦት ሌላ መንፈስ የፈቀደላቸውን የሚኖሩት ህይወት ከተሸፋፈነበት ወጥቶ (Taboo) ማንም በግልጽ እንዲያውቀው መደረግ አለበት