Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by clear12 » 15 Apr 2020, 04:59

ብዙ መናፍቃን እንደማንኛውም ሀቀኛ ሰው በራሳቸው ጥረት ሰርተው ፣ ተምረው፣ ጥረው ግረው መኖር አልሳካ ሲላቸው አስጠንቁለው በአቋራጭ ሃብታም መሆን የሚቻል እየመሰላቸው ስለአንተ/ቺ ህይወት "ጌታ" በእኔ በኩል ለችግርህ መፍትሔ ይሰጥሃል/ሻል የሚሉ ነብይ ነን ባዮች ኪስ ማደለቢያ ሆነዋል:: የሚያሳዝነው እነኚህ ነብይ ነን ባዮች በቪዲዮ ኢዲት የተደረገ የውሸት ተስፋ እንጂ ምንም ችግራቸውን እንደማይፈቱላቸው ከጎን የሚገኙትን ቪዲዮዎች በግልጽ ያሳያሉ
http://habeshacults.com/tenqola.html

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by clear12 » 15 Apr 2020, 08:25

እንደ "ፕሮፌሰር" ማርታ መናፍቃን ጠንቋይ ቤት ከአትላንታ ሊያስጠነቁል የሄደው ኢትዮጵያዊ "ዶክተር" ... so-called Habesha pseudo-academicians
Last edited by clear12 on 15 Apr 2020, 08:42, edited 2 times in total.

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by Wedi » 15 Apr 2020, 09:22

እነ ፕሮፈሴር እነ ዶክተር አብደዋል ዘንድሮ!!

አይ ጴንጤ/ፕሮቲትስታን!!
:lol: :lol: :lol:

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by clear12 » 15 Apr 2020, 09:49

የተማረው ኢትዮጵያዊ በኪቦርድ ተሸውዶ እንደ አሻንጉሊት መጫወቻ ሲሆን ማገናዘቢያውን ምን ሰረቀው? ሳይንስና ጥንቆላን ለይተው የማያውቁ የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምናቸው ለወደፊት ትውልድ ምሳሌ ይሆናል

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by Wedi » 15 Apr 2020, 10:25

ፕሮፌሰር ማርታ አያሳዝኑም? ልብሳቸው ጥለው ማበድ እውኮ ነው የቀራቸው!! :lol: :lol: :lol:
Andertan wrote:
15 Apr 2020, 10:13
Wedi wrote:
15 Apr 2020, 10:06
ፕሮፈሰር ማርታ አሳዘኑኝ!! :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol:

Andertan
Member
Posts: 2259
Joined: 24 Oct 2019, 16:18

Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by Andertan » 15 Apr 2020, 10:31

Wedi wrote:
15 Apr 2020, 10:25
ፕሮፌሰር ማርታ አያሳዝኑም? ልብሳቸው ጥለው ማበድ እውኮ ነው የቀራቸው!! :lol: :lol: :lol:
Andertan wrote:
15 Apr 2020, 10:13
Wedi wrote:
15 Apr 2020, 10:06
ፕሮፈሰር ማርታ አሳዘኑኝ!!
:lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol:

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: ALERTING NEWS ከፕሮፌሰር እስከ ተራ ኩሊ በአቋራጭ ሀብታም ለመሆን ሊያስጠነቁሉ ሔደው የተቆነጠጡ መናፍቃን ኢትዮጵያውያኖች እጣ ፋንታቸው

Post by clear12 » 15 Apr 2020, 14:25

ሌላው የመናፍቃኑ ምሁር ተብዬ ዶክተር ወዳጄነህ ጌታ ተናገረ በሚል በትንቢት ያለ ፍቅር ተጋብቶ በትንቢት ፈታ :lol: :lol: :lol: መናፍቃን በራሳቸውም ምንም መወሰን ማድረግ የማይችሉ የሚያገቡትን ሚስት፣ የሚኖሩትን ህይወትና የሙያ ፍቃዳቸው የሚመርጥላቸው ጌታ የሚሉት መንፈስ ነው፥፥ ይህ እንደሮቦት ሌላ መንፈስ የፈቀደላቸውን የሚኖሩት ህይወት ከተሸፋፈነበት ወጥቶ (Taboo) ማንም በግልጽ እንዲያውቀው መደረግ አለበት :lol: :lol:

Post Reply