Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

Post by AbebeB » 02 Mar 2020, 16:24

አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

እሚዬ ሚንሊክ የተባለው እኮ ጦርነት ሸሽቶ በአንድ የኦረቶዶክስ ዋሻ ስለተደበቀ ነበር፡፡

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47513
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

Post by Halafi Mengedi » 02 Mar 2020, 16:36

Moving forward Tigray will not celebrate Adwa victory since it was a lie by Amharu. The first white man killed in a battle was in Dogali, Gundet and Gurae and Tigrayans will celebrate the first battle of our victory not the fourth battle victory. For Oromo nothing to do either first or fourth, you will celebrate the day you called ART39 and vote for independent.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

Post by Dawi » 02 Mar 2020, 16:42

Abede,

I will let Mesfin Feyisa Robi give you a glimpse of Oromo's role in Adwa. You can't keep lying to Oromo kids anymore! በቃ!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

Post by AbebeB » 02 Mar 2020, 16:46

Halafi Mengedi wrote:
02 Mar 2020, 16:36
Moving forward Tigray will not celebrate Adwa victory since it was a lie by Amharu. The first white man killed in a battle was in Dogali, Gundet and Gurae and Tigrayans will celebrate the first battle of our victory not the fourth battle victory. For Oromo nothing to do either first or fourth, you will celebrate the day you called ART39 and vote for independent.
እሚየዬ ሚንሊክ እኮ ሽሽታ የተደበቀበችበትን ዋሻ በተውሶ ለጥፌያለሁ፡፡ ጣይቱ ነበር ጦር የመራቸው እኮ፤ የኦሮሞ ደም ስለነበረባት ማለት ነው፡፡ እሚዬ ሚንሊክ የተደበቀችው እኮ ያው እንደ ሀ/ሥላሴ ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሀበሻ መሪዎች መሸሽ ብቻ፡፡ መንግስቱም ያው ነው፡፡ መለስ ብቻ ሳይሸሽ ሞተ፡፡ ግን እኮ የሱም ሬሳ ኦሮሚያን ሸሸ፡፡ ኦሮሚያ ለሀበሻ የማትመች ምድር በArt 39 ይተገበራል፡፡ ወደዳቹም ጠላችሁም ይተገበራል፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

Post by AbebeB » 02 Mar 2020, 16:51

Dawi wrote:
02 Mar 2020, 16:42
Abede,

I will let Mesfin Feyisa Robi give you a glimpse of Oromo's role in Adwa. You can't keep lying to Oromo kids anymore! በቃ!
ደዌ
የአይጥ ምስክር ምን ነበረች? እሱ እኮ ያመው የለ እንዴ? እንዳንተው ደዌ ማለት ነው፡፡

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!

Post by Lakeshore » 02 Mar 2020, 23:38

ሚኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ
ይናፍቀው ነበር ሃጎስን ኣንባሻ
ሚኒሊክ በአድዋ ጦሩን ባያነሳ
አይበሉም ነበረ ሃጫሉም ጃዋርም ጨጨብሳ
ጣልያንም በሳንጃ ቂጡን ባየበሳ
ባራቲሪ ነበር ስሙ የቶሎሳ፥የፈይሳ፥የሽመልስ ኣብዲሳ፥የለማ መገርሳ
የህዝቄኢል ጋቢሳ፥የጸጋየ ኣራርሳ
ኣድዋ ላይ ጣልያን ክንዱ ባየሰበር ሸምሱም አንኩን ነግዶ ኣያገኝም ነበር
የኣዲሳባዋን ብር
በጣይቱ ብልሃት ጣልያን ጦስ ባየገባ
ሲኞሪ ነበረ ስሙ የ በቀለ ገሪባ
ሚኒሊክ ተወልዶ ጋሻ ባያነሳ
ኣይባልም ነበር የነጃዋር ታቦት ኣዱኛ ፈይሳ
ተቀበል
ቀጥል ኣንተው

Post Reply