አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!
እሚዬ ሚንሊክ የተባለው እኮ ጦርነት ሸሽቶ በአንድ የኦረቶዶክስ ዋሻ ስለተደበቀ ነበር፡፡
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47513
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!
Moving forward Tigray will not celebrate Adwa victory since it was a lie by Amharu. The first white man killed in a battle was in Dogali, Gundet and Gurae and Tigrayans will celebrate the first battle of our victory not the fourth battle victory. For Oromo nothing to do either first or fourth, you will celebrate the day you called ART39 and vote for independent.
Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!
Abede,
I will let Mesfin Feyisa Robi give you a glimpse of Oromo's role in Adwa. You can't keep lying to Oromo kids anymore! በቃ!

እሚየዬ ሚንሊክ እኮ ሽሽታ የተደበቀበችበትን ዋሻ በተውሶ ለጥፌያለሁ፡፡ ጣይቱ ነበር ጦር የመራቸው እኮ፤ የኦሮሞ ደም ስለነበረባት ማለት ነው፡፡ እሚዬ ሚንሊክ የተደበቀችው እኮ ያው እንደ ሀ/ሥላሴ ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሀበሻ መሪዎች መሸሽ ብቻ፡፡ መንግስቱም ያው ነው፡፡ መለስ ብቻ ሳይሸሽ ሞተ፡፡ ግን እኮ የሱም ሬሳ ኦሮሚያን ሸሸ፡፡ ኦሮሚያ ለሀበሻ የማትመች ምድር በArt 39 ይተገበራል፡፡ ወደዳቹም ጠላችሁም ይተገበራል፡፡Halafi Mengedi wrote: ↑02 Mar 2020, 16:36Moving forward Tigray will not celebrate Adwa victory since it was a lie by Amharu. The first white man killed in a battle was in Dogali, Gundet and Gurae and Tigrayans will celebrate the first battle of our victory not the fourth battle victory. For Oromo nothing to do either first or fourth, you will celebrate the day you called ART39 and vote for independent.
Re: አድዋ ብሎ በዓል በኦሮሚያ ያስቃል፡፡ አማርኛን ብሔራዊ ነው በማለት ሕዝቦችን ከማወረድ አይተናነስም፡፡ ለዚህም ነው ከግብጽ ስኬት ጋር የተገጣጠመው!
ሚኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ
ይናፍቀው ነበር ሃጎስን ኣንባሻ
ሚኒሊክ በአድዋ ጦሩን ባያነሳ
አይበሉም ነበረ ሃጫሉም ጃዋርም ጨጨብሳ
ጣልያንም በሳንጃ ቂጡን ባየበሳ
ባራቲሪ ነበር ስሙ የቶሎሳ፥የፈይሳ፥የሽመልስ ኣብዲሳ፥የለማ መገርሳ
የህዝቄኢል ጋቢሳ፥የጸጋየ ኣራርሳ
ኣድዋ ላይ ጣልያን ክንዱ ባየሰበር ሸምሱም አንኩን ነግዶ ኣያገኝም ነበር
የኣዲሳባዋን ብር
በጣይቱ ብልሃት ጣልያን ጦስ ባየገባ
ሲኞሪ ነበረ ስሙ የ በቀለ ገሪባ
ሚኒሊክ ተወልዶ ጋሻ ባያነሳ
ኣይባልም ነበር የነጃዋር ታቦት ኣዱኛ ፈይሳ
ተቀበል
ቀጥል ኣንተው