Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የካቲት 11 "ብሔራዊ የውርደት ቀን" የብሎ የሚከበርበት 7 ምክንያቶች!

Post by Abere » 15 Feb 2020, 17:01

ኧረ በአባ ዳኜው! ከወያኔ አህያ ጥጋብ ትችላለች። ማለዳ ማለዳ እንዴ ማለዳ ወፍ ስለ አቡነ አራጋዊ እያሉ መዘመራቸውን እረስተውት ቁጭ። አህያ እንኳን መልሳ የምትግጠውን ሳር ይኸን ያህል ፋንዳያዋን አትጥልበትም - ቦታ ሳትመረጥ ትቀራለች። ወያኔ ችግር እንጅ ጥጋብ አይችልም። ግን የተሰረቀ ገንዘብ ነው።

Post Reply