በመጀመሪያ እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል ከሚለው ፈሊት ተማር ። የታባህ ገንዘብ አለህና ነው ስለ ጉጉል ስርፈር የምታወረው። መጀመሪያ ትንንሽ ሱቆችን፣ ፎቶ ቤቶችን እና የመሳስሉትን ንግዶች ኮምፒተራቸውን ከስተማይዝ በማረግ ትነሳና ስምና ዝና ስታገኝ ወድ ትልቅ ፕሮጀክት ትሄዳለህ። ለምሳሌ ብዙ በወረቀት የሚስሩ ድርጅቶች አሉ እነሱን በሙሉ ። ወደ ዲጅታል አለም ታስገባና ወረቀትን ታስቀርላቸዋለህ ይህ የሚሆነው ታድያ ከትንሽ ስትነሳ ነው።DefendTheTruth wrote: ↑05 Feb 2020, 18:53When small babies start to dangle they too feel that they are just walking like the adults do.
This is not politics where many ethiopian review forumers feel comfortable and roll-out of a computer software with or without associated hardware is not the same as an implementing proje project of an enterprise software.
You are very simplistic and through that also funny, though! Keep it up!
በዚህ ላይ የኢትዬዽያም ባንክ ፣ ኤልፓም ቢሆን ምንም እናንተ በምትሉት የተወሳሰበ ፕሮጀክት አይደለም የሚያረጉት እንዳልኩት በመጋዘን ውስጥ አንድ ስርቨር አርጎ በኔት ወርክ ምስሉን እና ሶፍትዌሩን መጫን ብቻ ነው። እደግመዋለሁ አታካብዱት ።።። እንኳን ኤልፓ የአሜሪካን ታላላቅ ባንኮችም በመጋዘን ውስጥ ነው ኮምፒተራቸው ኮንፊገር ሆኖ ዲፕሎይድ የሚሆነው ምንም ልዩነት የለውም ክትንሹ ትምህርት ቤት ብለህ ያናናቅኸው ፎቶ ባላይ ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ። እናንተ ስታወሩ ፤እኮ ለመስራት የፈለገ ሰው ተመልሷ ይተኛል ። ለሶስተኛ ግዜ አታካብዱት ።።
ዲዲቲ ስምተሀል እንዴ ተስላ የኤሌትሪክ ካፓኒው ትምህርት ቤት ያልጨረሱ የወደቁ የተንገላቱ የደከሚ በትምህርታቸው ፈ ያመጡ ግን ኮዲንግ የሚችሉ አወዳድሮ እንደሚቀጥር ። ፒችዲ ብትይዝ ባትይዝ ደንታም የላቸው ። አማራ ብቻ ነው ሁሉንም ዶክተር እያለ አዛ የሚያረገን


