የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው የሃሳብና የመስመር ልዩነት እየሰፋ መጥቶ አሁን ኢህአዴግ በያዘው መስመርና ከነበረው የግንባሩ አደረጃጀት ስርዓትና አሰራር ውጭ ጨርሶ እንዲፈርስ በማድረግ በይዘቱ አዲስ ፓርቲ እንዲመሰረት ተደርጓል፡፡ ህወሓት ይህ ህገ-ወጥና ፀረ-ዴሞክራሲ አካሄድ በተደጋጋሚ እንዲታረም፤ የሀገራችንን ህልውና አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊታዩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ እንድናተኩር በፓርቲው ውስጥም ሆነ ለመላው የሃገራችን ህዝብ በተደጋጋሚ ስንገልፅ ቆይተናል፡፡
ይሁን እንጂ ይህንን ሊቀበል ወይም ሊሰማ ዝግጁ ያልሆነው አመራር ኢህአዴግን በፀረ- ዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲፈርስ እና ህዝብ ያልመረጠው አዲስ ፓርቲ ስልጣን ይዞ እንዲቀጥል አድርጓል፡፡ ከዚህ በኋላ እንደ ድርጅት የነበረን ብቸኛው አማራጭ በጉዳዩ ላይ ህዝባችን በተወካዮቹ በኩል ተወያይቶ እንዲወስን፤ ይህንን ተከትሎም በመጀመሪያው አስቸኳይ ጉባኤያችን ላይ ሂደቱንና ሁኔታዎችን በዝርዝር እንዲወስን ማድረግ ነበር። በዚሁ መሰረት ከተፈጠረው አዲስ ፓርቲ ጋር እንደማንወሃድ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
በፓርቲ ደረጃ በያዝነው መስመር እንለያይ እንጂ በህገ- መንግስታችን የተቀመጠውን የፌደራልና የክልል መንግስት ግዴታና መብት አክብረን እንደምንሄድ በግልፅ አስታውቀናል። በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ኢህአዴግን በያዘው ዓላማና ፕሮግራም እስከ ቀጣይ ምርጫ የሰጠውን ሃላፊነት በጥብቅ ሊከበር ይገባል። የኢትዮጵያ ህዝብ የኢህአዴግ ድርጅቶችን ነው የመረጠው። መንግስት እንዲመሰርቱም እንዲመሩም ስልጣን የተሰጣቸው እነዚህ ድርጅቶች ናቸው። ከዚህ ውጭ በማንአለብኝነት ህዝብ ያልመረጠው ሌላ አዲስ ድርጅት ስልጣን እንዲይዝም ሆነ አገር እንዲመራም ማድረግ የህዝቡን ስልጣን መቀማትና ህገ መንግስቱን መርገጥ ነው። ሀገር እንዲመራ በጋራ ለተሰጠን ሃላፊነት በተወሰኑ ሃይሎች ፍላጎት ህጋዊና ዴሞክራሲያዊ ያልሆኑ ውሳኔዎች ሊወሰኑና ሊተገበሩ አይገባም።
በአሁኑ ጊዜ የህወሓት አመራሮችና አባላት በመሆናቸው ብቻ ከፌዴራል መንግስትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ እየተደረገ ነው። ይህ ተግባር በፍፁም ተቀባይነት የለውም። በመሆኑም ይህ ሆነ ተብሎ እየተፈፀመ ያለው እና ከዚህ ቀደም የተፈፀመ መረን የለቀቀ ተግባር ሊታረም ይገባል። ካልሆነ ግን ይህንን ተከትሎ ለሚፈጠር ሁኔታ ሀላፊነት የሚወስደው ይህ ህገ-ወጥ ተግባር እየፈፀመ ያለው አካል መሆኑን ግልፅ ሊሆን ይገባል።
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ
መቐለ
ጥር13/ 2012 ዓ/ም

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
My condolences to you, Masud the TPLF dog!
Masud wrote: ↑23 Jan 2020, 14:01ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው የሃሳብና የመስመር ልዩነት እየሰፋ መጥቶ አሁን ኢህአዴግ በያዘው መስመርና ከነበረው የግንባሩ አደረጃጀት ስርዓትና አሰራር ውጭ ጨርሶ እንዲፈርስ በማድረግ በይዘቱ አዲስ ፓርቲ እንዲመሰረት ተደርጓል፡፡ ህወሓት ይህ ህገ-ወጥና ፀረ-ዴሞክራሲ አካሄድ በተደጋጋሚ እንዲታረም፤ የሀገራችንን ህልውና አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊታዩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ እንድናተኩር በፓርቲው ውስጥም ሆነ ለመላው የሃገራችን ህዝብ በተደጋጋሚ ስንገልፅ ቆይተናል፡፡
ይሁን እንጂ ይህንን ሊቀበል ወይም ሊሰማ ዝግጁ ያልሆነው አመራር ኢህአዴግን በፀረ- ዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲፈርስ እና ህዝብ ያልመረጠው አዲስ ፓርቲ ስልጣን ይዞ እንዲቀጥል አድርጓል፡፡ ከዚህ በኋላ እንደ ድርጅት የነበረን ብቸኛው አማራጭ በጉዳዩ ላይ ህዝባችን በተወካዮቹ በኩል ተወያይቶ እንዲወስን፤ ይህንን ተከትሎም በመጀመሪያው አስቸኳይ ጉባኤያችን ላይ ሂደቱንና ሁኔታዎችን በዝርዝር እንዲወስን ማድረግ ነበር። በዚሁ መሰረት ከተፈጠረው አዲስ ፓርቲ ጋር እንደማንወሃድ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
በፓርቲ ደረጃ በያዝነው መስመር እንለያይ እንጂ በህገ- መንግስታችን የተቀመጠውን የፌደራልና የክልል መንግስት ግዴታና መብት አክብረን እንደምንሄድ በግልፅ አስታውቀናል። በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ኢህአዴግን በያዘው ዓላማና ፕሮግራም እስከ ቀጣይ ምርጫ የሰጠውን ሃላፊነት በጥብቅ ሊከበር ይገባል። የኢትዮጵያ ህዝብ የኢህአዴግ ድርጅቶችን ነው የመረጠው። መንግስት እንዲመሰርቱም እንዲመሩም ስልጣን የተሰጣቸው እነዚህ ድርጅቶች ናቸው። ከዚህ ውጭ በማንአለብኝነት ህዝብ ያልመረጠው ሌላ አዲስ ድርጅት ስልጣን እንዲይዝም ሆነ አገር እንዲመራም ማድረግ የህዝቡን ስልጣን መቀማትና ህገ መንግስቱን መርገጥ ነው። ሀገር እንዲመራ በጋራ ለተሰጠን ሃላፊነት በተወሰኑ ሃይሎች ፍላጎት ህጋዊና ዴሞክራሲያዊ ያልሆኑ ውሳኔዎች ሊወሰኑና ሊተገበሩ አይገባም።
በአሁኑ ጊዜ የህወሓት አመራሮችና አባላት በመሆናቸው ብቻ ከፌዴራል መንግስትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ እየተደረገ ነው። ይህ ተግባር በፍፁም ተቀባይነት የለውም። በመሆኑም ይህ ሆነ ተብሎ እየተፈፀመ ያለው እና ከዚህ ቀደም የተፈፀመ መረን የለቀቀ ተግባር ሊታረም ይገባል። ካልሆነ ግን ይህንን ተከትሎ ለሚፈጠር ሁኔታ ሀላፊነት የሚወስደው ይህ ህገ-ወጥ ተግባር እየፈፀመ ያለው አካል መሆኑን ግልፅ ሊሆን ይገባል።
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ
መቐለ
ጥር13/ 2012 ዓ/ም
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Masud,Masud wrote: ↑23 Jan 2020, 14:01ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው የሃሳብና የመስመር ልዩነት እየሰፋ መጥቶ አሁን ኢህአዴግ በያዘው መስመርና ከነበረው የግንባሩ አደረጃጀት ስርዓትና አሰራር ውጭ ጨርሶ እንዲፈርስ በማድረግ በይዘቱ አዲስ ፓርቲ እንዲመሰረት ተደርጓል፡፡ ህወሓት ይህ ህገ-ወጥና ፀረ-ዴሞክራሲ አካሄድ በተደጋጋሚ እንዲታረም፤ የሀገራችንን ህልውና አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊታዩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ እንድናተኩር በፓርቲው ውስጥም ሆነ ለመላው የሃገራችን ህዝብ በተደጋጋሚ ስንገልፅ ቆይተናል፡፡
ይሁን እንጂ ይህንን ሊቀበል ወይም ሊሰማ ዝግጁ ያልሆነው አመራር ኢህአዴግን በፀረ- ዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲፈርስ እና ህዝብ ያልመረጠው አዲስ ፓርቲ ስልጣን ይዞ እንዲቀጥል አድርጓል፡፡ ከዚህ በኋላ እንደ ድርጅት የነበረን ብቸኛው አማራጭ በጉዳዩ ላይ ህዝባችን በተወካዮቹ በኩል ተወያይቶ እንዲወስን፤ ይህንን ተከትሎም በመጀመሪያው አስቸኳይ ጉባኤያችን ላይ ሂደቱንና ሁኔታዎችን በዝርዝር እንዲወስን ማድረግ ነበር። በዚሁ መሰረት ከተፈጠረው አዲስ ፓርቲ ጋር እንደማንወሃድ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
በፓርቲ ደረጃ በያዝነው መስመር እንለያይ እንጂ በህገ- መንግስታችን የተቀመጠውን የፌደራልና የክልል መንግስት ግዴታና መብት አክብረን እንደምንሄድ በግልፅ አስታውቀናል። በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ኢህአዴግን በያዘው ዓላማና ፕሮግራም እስከ ቀጣይ ምርጫ የሰጠውን ሃላፊነት በጥብቅ ሊከበር ይገባል። የኢትዮጵያ ህዝብ የኢህአዴግ ድርጅቶችን ነው የመረጠው። መንግስት እንዲመሰርቱም እንዲመሩም ስልጣን የተሰጣቸው እነዚህ ድርጅቶች ናቸው። ከዚህ ውጭ በማንአለብኝነት ህዝብ ያልመረጠው ሌላ አዲስ ድርጅት ስልጣን እንዲይዝም ሆነ አገር እንዲመራም ማድረግ የህዝቡን ስልጣን መቀማትና ህገ መንግስቱን መርገጥ ነው። ሀገር እንዲመራ በጋራ ለተሰጠን ሃላፊነት በተወሰኑ ሃይሎች ፍላጎት ህጋዊና ዴሞክራሲያዊ ያልሆኑ ውሳኔዎች ሊወሰኑና ሊተገበሩ አይገባም።
በአሁኑ ጊዜ የህወሓት አመራሮችና አባላት በመሆናቸው ብቻ ከፌዴራል መንግስትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ እየተደረገ ነው። ይህ ተግባር በፍፁም ተቀባይነት የለውም። በመሆኑም ይህ ሆነ ተብሎ እየተፈፀመ ያለው እና ከዚህ ቀደም የተፈፀመ መረን የለቀቀ ተግባር ሊታረም ይገባል። ካልሆነ ግን ይህንን ተከትሎ ለሚፈጠር ሁኔታ ሀላፊነት የሚወስደው ይህ ህገ-ወጥ ተግባር እየፈፀመ ያለው አካል መሆኑን ግልፅ ሊሆን ይገባል።
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ
መቐለ
ጥር13/ 2012 ዓ/ም
ይህ መግለጫ የኦሮሞ ሕዝብ የሚቀበለውና የሚደግፈው ነው፡፡ ስለዚህ ከተጋሩ ጎን ሆነን ህገ-ወጥ ና አሸባሪውን የነፍጠኛ መንግስትና መሪውን አብይ አመድ እናወግዛለን!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Revelations,
Given that I have that identity, I feel I am better than you who have no or is in identity crisis.
Better to be self than to be a chameleon in an attempt to look like others.
Oromo is a great nation who need not your approval.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Axumawi, nice to see you openly embrace your deceitful self of AbeleB. Shall we call it "the coming out of Axumawi?"AbebeB wrote: ↑23 Jan 2020, 14:22Revelations,
Given that I have that identity, I feel I am better than you who have no or is in identity crisis.
Better to be self than to be a chameleon in an attempt to look like others.
Oromo is a great nation who need not your approval.
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
አይ ወያኔ የሚልስ የሚቀምሰው የሌለውን የትግራይ ክፍለሃገር ህዝብ መያዦ አድርጎ ይዞ ያስጨንቃል። የትግራይ ክፍለሃገር ህዝብ ብፍርሃት ቆፈን ተይዞ እርሱ ይበላው የሌለው ግፈኛ ይጦራል። ነጭ ድሃ ነጭ ማር ግብር ይከፍላል ይባላል ይኸ ነው።
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Revelations is scared because he knew that the action that TPLF is going to take will be huge and critical. He is sh!tt!ng in fear of the inevitable action.
Revelations wrote: ↑23 Jan 2020, 14:24Axumawi, nice to see you openly embrace your deceitful self of AbeleB. Shall we call it "the coming out of Axumawi?"AbebeB wrote: ↑23 Jan 2020, 14:22Revelations,
Given that I have that identity, I feel I am better than you who have no or is in identity crisis.
Better to be self than to be a chameleon in an attempt to look like others.
Oromo is a great nation who need not your approval.![]()
![]()
![]()
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Masud the funny Agame! TPLF is a dead rabbit who will be buried soon. We will be soon in Ethiopia to attend its funeral :
Please wait, video is loading...
Masud wrote: ↑23 Jan 2020, 15:57Revelations is scared because he knew that the action that TPLF is going to take will be huge and critical. He is sh!tt!ng in fear of the inevitable action.
Revelations wrote: ↑23 Jan 2020, 14:24Axumawi, nice to see you openly embrace your deceitful self of AbeleB. Shall we call it "the coming out of Axumawi?"AbebeB wrote: ↑23 Jan 2020, 14:22Revelations,
Given that I have that identity, I feel I am better than you who have no or is in identity crisis.
Better to be self than to be a chameleon in an attempt to look like others.
Oromo is a great nation who need not your approval.![]()
![]()
![]()
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Bushtin,
You may wish to see the death of TPLF, but you are going to see the successful TPLF who will see the final death and funeral of Neftegna and their dogs.

pushkin wrote: ↑23 Jan 2020, 16:08Masud the funny Agame! TPLF is a dead rabbit who will be buried soon. We will be soon in Ethiopia to attend its funeral :
Please wait, video is loading...Masud wrote: ↑23 Jan 2020, 15:57Revelations is scared because he knew that the action that TPLF is going to take will be huge and critical. He is sh!tt!ng in fear of the inevitable action.
Revelations wrote: ↑23 Jan 2020, 14:24Axumawi, nice to see you openly embrace your deceitful self of AbeleB. Shall we call it "the coming out of Axumawi?"AbebeB wrote: ↑23 Jan 2020, 14:22Revelations,
Given that I have that identity, I feel I am better than you who have no or is in identity crisis.
Better to be self than to be a chameleon in an attempt to look like others.
Oromo is a great nation who need not your approval.![]()
![]()
![]()
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
I thought this Masud guy is an Oromo.... Guess what?? I was wrong.... Good to know agame boy. Now, we know whu you hate the Nobel Peace Prize Winner, Honorable Prime Minister Dr. Abby so much.
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
ዛዲያ’ሳ ምነው በክልላችሁ ውስጥ የሚገኙትን ወንጀሎችንና የእስር እዝ የወጣባቸውን ሴረኞችን እነ አያ ጌታቸውን ለሚመለከተው አካል ያላስረከባችኋቸው ለምንድን ነው?
Re: የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ መግለጫ
Break the chain Ambesa Tigray.Free yourself of all those who are surrounding you,weldena zhadegulna hegi alena.You,nature and God.The Endertans lost Metema because they were the only lion