Page 1 of 1
Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠreke
Posted: 14 Jul 2023, 06:59
by sarcasm
ቆሞስ ኣባ ሰረቀብርሃን ለተከታታይ 3 ቀናት በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
Please wait, video is loading...
Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ
Posted: 14 Jul 2023, 07:12
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ
Posted: 14 Jul 2023, 09:01
by Abere
የአውስትራሊያ ዜጋ ይመስለኛል ይህ ሰው። ስለዚህ ወደ አገሩ አውስትራሊያ መመለስ የሚቻል መሰለኝ፤ግን በወንጀል ከተጠረጠረ ደግሞ በህግ ይጠየቃል። ይመስለኛል የዘረኝነት መርዝ ሲተፋ ስለተገኘ ሲኖዶስ አሳስሮታል። መቀሌ ላይ ቤተስኪያን ዘግቶ እነ አቡነ ጴጥሮስን በከንቱ ሲወቅስ የነበረው አሁን ዋጋ ያስከፈለ ይመስለኛል። ቀንደኛ ወንጀለኛ መጥቶ ከእጃቸው ወደቀ።
Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ
Posted: 14 Jul 2023, 09:52
by Assegid S.
... በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
ጎበዝ! አማርኛ ጠፍቶኛል ማለት ነው። ይህ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም።
Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ
Posted: 14 Jul 2023, 10:58
by Abere
ወንድም አሰገድ
ትግራይ ውስጥ ምን አማርኛ ብቻ ትግርኛ እራሱ ሳይጠፋ ይቀራል። ወያኔ እኮ የዱሮውን ትግርኛ የፊውዳል ነው ብላ ትግርኛ መሰል ትግርኛ ያልሆነ ሳታስተምራቸው አልቀረችም። ብቻ ከአንደበታቸው የሚወጣው ክፉ ነገር ስለሆነ የሚተፉትን መርዝ መገመት ይቻላል። ይህ መርዝ የሚተፋ ወያኔ የኢትዮጵያን የክህነት ልብስ ለብሶ < ኢትዮጵያን ትፏት> እያለ በአማርኛ ሲቀሰቅስ አሁን አንገቱን አንቀው የተፋውን መርዝ እንድልስ ከተደረገ ድንቅ ነው። ግን አይመስለኝም። ለማንኛውም ግን የሚሞክር ካለ መርዙን እያስላሰው ያለው አማራ ነው ብለው ያስባሉ። ጎሽ እንኳን አስላሰው።
Assegid S. wrote: ↑14 Jul 2023, 09:52
... በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
ጎበዝ! አማርኛ ጠፍቶኛል ማለት ነው። ይህ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም።
Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ
Posted: 14 Jul 2023, 16:41
by Assegid S.
Abere wrote: ↑14 Jul 2023, 10:58
ወንድም አሰገድ
ትግራይ ውስጥ ምን አማርኛ ብቻ ትግርኛ እራሱ ሳይጠፋ ይቀራል። ወያኔ እኮ የዱሮውን ትግርኛ የፊውዳል ነው ብላ ትግርኛ መሰል ትግርኛ ያልሆነ ሳታስተምራቸው አልቀረችም። ብቻ ከአንደበታቸው የሚወጣው ክፉ ነገር ስለሆነ የሚተፉትን መርዝ መገመት ይቻላል። ይህ መርዝ የሚተፋ ወያኔ የኢትዮጵያን የክህነት ልብስ ለብሶ < ኢትዮጵያን ትፏት> እያለ በአማርኛ ሲቀሰቅስ አሁን አንገቱን አንቀው የተፋውን መርዝ እንድልስ ከተደረገ ድንቅ ነው። ግን አይመስለኝም። ለማንኛውም ግን የሚሞክር ካለ መርዙን እያስላሰው ያለው አማራ ነው ብለው ያስባሉ። ጎሽ እንኳን አስላሰው።
ወንድም አበረ ... ግራ ገብቶኝ'ኮ ነው። ፀሐፊው "
የኣማራ አየር መንገድ" ብሎ ወዲያው በዛው ኣንድ መስመር ደግሞ "
የኢትዮጵያ አየር መንገድ" ይለናል። በሌላ በኩል ደግሞ "
የኣማራ አየር መንገድ አማራዊ የሆነ ግለሰብ አገት" ብሎ ይከሳል። ኣንዳንዴ ለጥላቻ የቸኮለ አእምሮ የሚፅፈውን / የሚናገረውን አያውቅም።
በምስሉ ላይ ... አባን እንደማያቸው ከሆነ ጠባቡ ወንበር እንደ King-sized bed ምችት ብሏቸው ለሽሽ ብለዋል። ሰዎቹ ጩኽት አብዝተው ባይቀሰቅሷቸው መልካም ነበር።
Have a wonderful weekend, Brother Abere