Page 1 of 1
ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 13:23
by Wedi
ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Please wait, video is loading...
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 13:37
by Abe Abraham
I have seen many familiar Habesha faces amongst them like those at home. No wonder they are heroes.
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 13:53
by Noble Amhara
Bravo
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 15:10
by Assegid S.
የኣማራው መከራ በደጅ ነው። የህወሃት መክሰምን እንደ መስከረም፦ የክረምቱ ፍፃሜ፣ የኣዲስ እና ብሩህ ዘመን ጅማሬ አድርጎ ከነ አቶ ታዬ ደንደኣ ጋር ታንጎ ለመደነስ እየተዘጋጀ ያለ ኣማራ ካለ እርሱ ሞኝ ነው። ኣማራ በማያባራ መከራ ከመዳከሩ በፊት ወዶም ይሁን ተገዶ ፋኖን መቀላቀሉ ግድ ይላል። ቀድሞ እንዳልኩት፦ ኣማራ ... አንተ ነህ ባለተራ። ብትዘጋጅ ይበጅሃል!
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 15:15
by tarik
Wedi wrote: ↑14 Dec 2021, 13:23
ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Please wait, video is loading...
VIVA amhara fano.
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 15:22
by Tadiyalehu
Assegid S. wrote: ↑14 Dec 2021, 15:10
የኣማራው መከራ በደጅ ነው። የህወሃት መክሰምን እንደ መስከረም፦ የክረምቱ ፍፃሜ፣ የኣዲስ እና ብሩህ ዘመን ጅማሬ አድርጎ ከነ አቶ ታዬ ደንደኣ ጋር ታንጎ ለመደነስ እየተዘጋጀ ያለ ኣማራ ካለ እርሱ ሞኝ ነው።
ኣማራ በማያባራ መከራ ከመዳከሩ በፊት ወዶም ይሁን ተገዶ ፋኖን መቀላቀሉ ግድ ይላል። ቀድሞ እንዳልኩት፦
ኣማራ ... አንተ ነህ ባለተራ። ብትዘጋጅ ይበጅሃል!
የላም ፈሥ!
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 16:04
by Assegid S.
ምን ማለት ይሆን? I guess ...
እረኛ የነበረ ብቻ ነው የሚያውቀው

Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 14 Dec 2021, 16:46
by Tadiyalehu
Assegid S. wrote: ↑14 Dec 2021, 16:04
ምን ማለት ይሆን? I guess ...
እረኛ የነበረ ብቻ ነው የሚያውቀው
በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 15 Dec 2021, 11:43
by Assegid S.
Tadiyalehu wrote: ↑14 Dec 2021, 16:46
በጭባጫ ማለት ነው ቆምጬው! "ሺ ፈሣም አንድ ጎማ አይነፋም" እንደማለት።
እኔምልህ ... ታዬን የምትፈራ ከሆነ ልትገነጠል አሰብክ እንዴ? እስቲ ለዴመኧ ንገረው??? ወደዛ ጥርግ ብላችሁ በተገላገልን!
Tadiyalehu; thank a lot for educating me. ከጥጃዋ እናት ... ከላሚቱ ጋር ልዩ ቀረቤታ ብቻ ሳይሆን ከመፍሻዋም ጋር ብርቱ ጉዳይ የነበረው ሰው ለመሆንህ ከመልስህ ተረድቻለሁ። ለኣንተ ለመመልስ ላጠፋሁት ዴቂቃም ይቅርታ አድርጌልሀለሁ። ሰው በ
እንስሳ ... ያውም በአራሹ
በሬ አይጨክንም። Adios until the second life!
Re: ፋኖ የአማራ ህዝብ ጋሻና መካታ ነው!! ፋኖነት አማራነት ነው!!
Posted: 15 Dec 2021, 11:54
by Abere
ከአህያ ጋር የዋለች ላም ፈስ ተምራ መጣች እያለን ነው።

አንዳንድ ጨው የላሱ ላሞች መፍሳት ከአህያዋ ተምረዋል
ወተት ጥቁር ነው ማለት ጀምረዋል። ፋኖማ የጀግንነት ውሃ ልክ ነው።ነብሮ ነው።
Assegid S. wrote: ↑15 Dec 2021, 11:43