Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Somaliman
Member+
Posts: 7167
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Post by Somaliman » 04 Jun 2024, 03:55

Horus wrote:
02 Jun 2024, 19:07





Ethiopia has already been failing to pay just the interests on its loans, yet your clown monkey is smiling because S. Korea is giving loans to Ethiopia!

Selam/
Senior Member
Posts: 17050
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Post by Selam/ » 04 Jun 2024, 06:30

እራሱን በቀጥታ ጠይቀዋ።

ሁለት አማራጭ ነው ያለው፥ ‘ለሃገር ሲባል’ በሚል የውሸት መሸፈኛ፣ እንደ ኦቶማን ኢማፓየር ሌሎቹን እየጨፈለቀ ያለውን እኩይ ኦሮሙማን እየተሽኮረመሙ ማንቆለጳጰስና በግልፅ መደገፍ ወይንም፣ በመጨፍለቅና በመደፍጠጥ ላይ ያለው ህዝብ በቅድሚያ ህልውናው ሳይረጋገጥ ቀለም በመቀባባትና ሊፕስቲክ በመለቅለቅ ሃገር ሊኖር እንደማይችል መረዳት ነው።

ወያኔ ከበረሃ ሆና ስትታገል ኢትዮጵያን እያወገዘች ነበር፣ ሻቢያ እትብቷን የቀበረችው ኢትዮጵያን የሚያጠፋ መርዝ ውስጥ ነው። ኦሮሙማም ተምጦ የተወለደው፣ በሻቢያና ወያኔ አዋላጅነት ስለሆነ፣ ዛሬ እውነተኛ ማንነቱን የሚሸፍን ጥቁር መነፅር አደረገ እንጂ፣ መነሻውም መድረሻውም፣ ፀረ ኢትዮጵያዊ ነው።

ስለዚህ በየትኛው ስሌት ነው ዛሬ የሚጨፈለቁትንና የሚሰደዱትን ህዝቦች፣ ስለ ህልውናችሁ እርሱና ስለ ኢትዮጵያ ብልፅግና ብቻ ተጨነቁ የምንላቸው? በየትኛውም መለኪያ፣ የህዝቦች መብት ሳይከበር፣ ሃገር ሊኖር አይችልም። እነርሱ አዲሲቱ ኢትዮጵያን በደም እያዋለድን ነው ሲሉ፣ ሌላው ህዝብስ በመረረ ደሙ ለማዋለድ ትግሉን ከስር መጀመሩ ምን ጥፋት አለው? ያለ ህዝብ ሃገር አትኖርም።


union wrote:
03 Jun 2024, 12:22
:lol:
ይሄ ሆረስ የሚባል ስለጉራጌ ህዝብ በአብይ መጨፍጨፍ፣ ብሎም ሱቁ መፍረስ፣ ቤቱ መቀማት ወዘተ ግድ የለውም።

እኛ ይሄ ዘመን ጉድ ነው ያሳየን

Selam/ wrote:
02 Jun 2024, 20:33
ሆረስ - ይኸ ታሪክ የተገለጠልህ ወንጀለኛው ዓብይ ዛሬ ሲዖል ሲገባ ነው?

Right
Member
Posts: 4326
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Post by Right » 04 Jun 2024, 08:28

I hope Horus will not make the same mistake as he did before calling Abiye Ahmed Ali “Ataturk”.

Mixing Ethiopia as a country and its national interest with Abiye Ahmed Ali the clown’s self interest is a mistake.

Post Reply