Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
ሆረስ - ይኸ ታሪክ የተገለጠልህ ወንጀለኛው ዓብይ ዛሬ ሲዖል ሲገባ ነው?
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
ሌላው ሁሉ ቆሞ አቶ ታዬ አፅቀስላሴ ለምንድነው የተንበረከኩት?
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
The Korean War was fought from 1950 to 1953.
In 1952 a great injustice occurred in Africa that would haunt the conscience of the black race for the next 40 years. A mini-sized mercenary emperor of Abyssinia sold his soul to gain the world, but it wasn't long before his world came crushing down as he was savagely killed and buried under his own bathroom floor -- 3 feet deep under, to be exact. Justice served cold!

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
ባህር አቋርጠን በርካታ ዎገኖቻችንን ገብረን፣ ደማችን አፍስሰን እና አጥንታችን ከስክሰን ኮሪያውያንን ከማን ነው ነፃ ያወጣናቸው?
የሱንዴ እርዳታ እንዲሰጠን ስንል የህይወት መስዋእትነት የምንከፍል ከሆነ ከሙታን በላይ ከህያዋን በታች ሆነናል ማለት ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
የሱንዴ እርዳታ እንዲሰጠን ስንል የህይወት መስዋእትነት የምንከፍል ከሆነ ከሙታን በላይ ከህያዋን በታች ሆነናል ማለት ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Last edited by Digital Weyane on 03 Jun 2024, 04:16, edited 1 time in total.
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
ቱስ ቱስ ሻቦ - ማርኩስ የሞተው እኤአ በ1940 ነው፣ ጃንሆይ በትክክል ሃገር ግንባታ የጀመሩት በ1941 ወደ ሃገራቸው ከተመለሱ በኋላ ነው።
ታዲያ ማርኩስ መሬት ውስጥ ምስጥ ሲበላው፣ የኢትዮጵያ ህዝብና የአንተ አስካሪ አጎቶች መሬት ላይ እየተንደባለሉ ነው የተቀበሏቸው። በኋላም ዘመዶችህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአራተኛ ክፍል በላይ ዘልቀው እንዲማሩ ተማሪ ቤት ሰርተው፣ ፈቀዱላቸው። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ኢሳያስ ግፋ ቢል ድንጋይ ጠራቢ፣ ካልሆነም የባቡር ሹፌር ሆኖ ይቀር ነበር። አንተም ዝንብህን እሽ እያልክ እሪያ ትጠብቅ ነበር። ቈላፋ!
'Look to Africa, when a black king shall be crowned, for the day of deliverance is at hand'.Marcus Garvey, 1920

Fiyameta wrote: ↑03 Jun 2024, 01:31The Korean War was fought from 1950 to 1953.
In 1952 a great injustice occurred in Africa that would haunt the conscience of the black race for the next 40 years. A mini-sized mercenary emperor of Abyssinia sold his soul to gain the world, but it wasn't long before his world came crushing down as he was savagely killed and buried under his own bathroom floor -- 3 feet deep under, to be exact. Justice served cold!![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
ግዜ የማያሳየን ነገር የለም
at the eleventh hour,it looks Horus is willing to hand-wash Abiy's underwear.
at the eleventh hour,it looks Horus is willing to hand-wash Abiy's underwear.
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
A survey was conducted in South Korea asking people if they would be willing to go to Ethiopia to fight a war:

- 52% of the people surveyed said they have never heard of a country called Ethiopia.
37% said they would not under any circumstances
11% used profanities answering the survey question.
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
So Tiago,
What do you want? ኢትዮጵያ ስትዋረድና ስትፈርስ ማየት ነው? ምንድን ነው የምትፈልገው? አንተ የሳይኮሎጂ ጥማትህ እንዲረካ በኢትዮጵያ ትምህርት እንዲቆም ነው ምኞትህ? ያንተ ሳይኮሎጂ እንዲረካ በኢትዮጵያ የብረት ኢንዱስትሪ እንዳይከፈት ነው? መቼ ነው የኢትዮጵያ ናኡስ ከበርቴ ከinfantile disorder በላይ የሚያድገው? አንተ ደስ እንዲክህ ኢትዮጵያ ምን እንድትሆን ነው የምትፈልገው? አሳኝ ትውልድ
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
smack in the face.52% of the people surveyed said they have never heard of a country called Ethiopia.
37% said they would not under any circumstances
11% used profanities answering the survey question.
Koreans as a whole, so not all, but many, despise any dark skin (Arabs, Latinos, Africans and Indians).
Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!
Abiy ahmed is using and abusing Ethiopians courtesy of those who clap for him or suffer from Stockholm syndrome.So Tiago,