Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 16850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።

Post by Selam/ » 31 Oct 2025, 04:26

የሻቦዎች ነገር በጣም ይገርመኛል፣

ቀኑን ሙሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ሜዲያ ላይ ተጥደው፣ እገሊት ማንን አፈቀረች፣ ምን ዓይነት አዲስ ዘፈን ወጣ፣ ቁርጥና ጥብስ ዋጋው ምን ያህል ደረሰ፣ መስኖው በደንብ ሰብል አፈራ ወይ…. እያሉ ከእነ አቶ ግዛቸውና ወሮ እማዋይሽ በበለጠ የኢትጵያውያኖችን የእለት ከእለት ውሎ ሲከታተሉ ነው የሚውሉት።

ኤርትራ ቆርቁዛ የቀረችው እኮ ለዚህ ነው፣ ልጆቿ መታወቂያ ብቻ እንጂ ያላቸው፣ አይምሯቸውም ልባቸውም ከተከዜ ማዶ ነው።


Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።

Post by Misraq » 31 Oct 2025, 10:55

እናንተ ለናይጄርያ ነፃ ግልጋሎት ስትሰጡ እኛ ደሞ ለቻይና በብድር ክፍያ መልክ ያልከው ትክክልና መራር እውነት ነው።

መቸስ ተመልሰህ ናይጄርያ ልእህቶቻችን ደስታ እና የወሲብ እርካታ እየሰጠ ነው እንደምትለን እርግጠኛ ነኝ። :
lol: :lol:

Post Reply